Últimas Postagens de ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب) (@islamic_question) no Telegram

Postagens do Canal ጥያቄ እና መልስ(سؤال وجواب)

ጥያቄ እና መልስ❓(سؤال وجواب)
« هذه هي القناة التي تنشر فيها الأسئلة على شكل اختبار باستنباط كتب أهل السنة والجماعة. »

« ይህ በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ ጥያቄዎች በፈተና መልኩ የሚቀርብበት ኦፊሻል ቻናል ነው። »

📩 ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት :-
⛓️‍💥 t.me/Islamic_questionbot
3,019 Inscritos
23 Fotos
2 Vídeos
Última Atualização 25.02.2025 23:47

O conteúdo mais recente compartilhado por ጥያቄ እና መልስ(سؤال وجواب) no Telegram


በዚህ ቻናል ላይ ያሎትን ማንኛውም ገንቢ ሀሳብና አስተያየት ማዳመጥ ከጀመርን ሰንበትበት ብለናል።

🤝 በዚህ ቦት ብቻ ያቀብሉን👇
🔗 http://t.me/Islamic_questionbot

ጥያቄ እና መልስ(سؤال وجواب) pinned «📚 كـتـاب الـسـيـرة - የታሪክ ምዕራፍ 📚 📖 « ذكر ما يتعلق بنبينا محمد ﷺ » 📖 " ነብያችን ሙሐመድ ﷺ የተመለከተ ክፍል "»

(ቡራቅ) ምን አይነት እንስሳ ነው ብላቹህ ከጠየቃችሁ...

➥ አል-ቡራቅ: የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم በታላቁ የሌሊት ጉዞ (ኢስራእ) ላይ የተሳፈሩበት እንስሳ ስም ነው።

➠ ይህ እንስሳ ሲገለፅ;
ነጭ ፣ ረጅም፣ ከአህያ ከፍ ብሎ ከበቅሎ ያነሰ፣ ዓይኑ በሚያየው ልክ እግሩን የሚያሳርፍ (ከመብረቅ የማይተናነስ)፣ ልጓም ያለው፣ ነብያት ብቻ ይሳፈሩበት የነበረ እንስሳ ነው።

➥ነብዩ ሙሐመድ ﷺ በኢስራኡ ሌሊት ላይ በዚህ እንስሳ ላይ ተሳፍረው ወደ በይተል-መቅዲስ (መስጂደል-አቅሷ) በመሄድ, እዛው መስጂድ ውስጥ ነብያቶች ያስሩበት በነበረው ገመድ ማሰሪያ እስረውት ነበር።

➙ አንዳንድ ዘገባ ላይ ይህ እንስሳ ክንፍ እንዳለው ቢጠቀስም, የዘገባው ሰነድ ሲጣራ ለማስረጃነት ብቁ እንዳልሆነ ዑለማዎች ይጠቅሳሉ።

📚 በዐረብኛ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ
🔗 https://islamqa.info/ar/289763

የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
🔗 https://t.me/islamic_question

🚨 #ነጋሽ/ንጉሰ ሀበሻ (النجاشي - ነጃሺ) ምን ማለት ነው?

ነጃሺ : በጥንቱ የግእዝ ቋንቋ "ንጉሥ/አለቃ" የሚለውን ትርጉም ይሰጣል።

- እንደጥቅሉ; በጥንቱ ዘመን ለሀበሻ (የጥንቷ ኢትዮጵያ) ነገሥታት የሚሰጥ የማዕረግ ስም ሲሆን...

...ለሮማ ነገሥታት “ቀይሰር/ቄሳር” ወይም ለፋርስ ነገሥታት “ኪስራ/ሖስራው” ከሚለው ማዕረግ ጋር ተመሳሳይ ነው።

ይህ ማዕረግ በእስልምና ታሪክ ውስጥ ታዋቂ የሆነው; ወደ ሀበሻ የተሰደዱት ሰሃቦችን ተቀብሎ ጥበቃና ከለላ ባደረገው በነጉስ “አስሃማህ ቢን አብጀር” ሲሆን;...

... ይህም ንጉስ ማንም የማይበደልበት ፍትሃዊ ንጉስ እንደነበርና መጨረሻ ህይወቱ ላይ እስልምናን እንደተቀበለ

ብሎም ሰዎችን ወደ እስልምና ይጣራ እንደነበርና በሱ ምክንያት ታላቁ ሰሃቢይ ዐምር ኢብኑል-ዓስ እንዳሰለመ በታሪክ ማህደር ላይ ተጠቅሷል።

🎧 የዚህ ታላቅ ንጉስ ታሪክ በድምፅ መልኩ በዚህ ሊንክ ታገኙታላቹ👇
🔗
t.me/abulmusayabhamza/1750

- ይሄን አጭር ፅሁፍ የፃፍኩበት ምክንያት: ምናልባት ይሄ ጥያቄ ግር ያለው ሰው ሊኖር ይችላል ብዬ ነው👇
🔗
https://t.me/islamic_question/6953

🤝 ይህ በዚህ ቻናል ላይ ያልገባዎትን ጥያቄ ሚጠይቁበት ግሩፕ ነው።

👇👇👇
🔗 T.me/islamic_question_group

{ سُبْحَانَ رَبِّكَ رَبِّ الْعِزَّةِ عَمَّا يَصِفُونَ }

🔗 @islamic_question

« ግብዣ በሚለው »

🎧 « من سورة آل عمران »

🎤 القارئ : إبراهيم مدهش المنصري

t.me/islamic_question/6909

✓ ወደ ላይ ስትወጡ 400+ ጥያቄዎችን ታገኛላችሁ።

🤝 ባረከሏሁ ፊኩም!

🚨ይህ ቻናል ኢስላማዊ ጥያቄ እና መልስ በፈተና መልኩ ይቀርብበታል!

🎈ይቀላቀሉት!
🤝 ለወዳጅ ዘመድዎም ሼር ያድርጉ!

ሊንኩ ይኸው 👇
🔗 https://t.me/islamic_question

⚠️ በዚህ ቻናል ጥያቄ ሲለቀቅ በድምፅም ሆነ በሚሴጅ እንዳያሳውቅ (mute) ያደረጋችሁ ወንድምና እህቶች...

እረፉ!

አሁኑኑ አብሩት❗️