HILLSIDE GRADE 3 @hss_grade3 Channel on Telegram

HILLSIDE GRADE 3

@hss_grade3


HILLSIDE SCHOOL GRADE 3 (English)

Welcome to Hillside School Grade 3 Telegram channel! If you are a parent, teacher, or student of the third grade at Hillside School, this channel is perfect for you. Stay connected and up-to-date with all the latest news, events, and announcements related to Grade 3. Get important information about upcoming tests, projects, and school activities right at your fingertips. Collaborate with fellow parents and teachers to support your child's academic and personal growth. Share resources, tips, and advice to help each other succeed. Join the Hillside School Grade 3 Telegram channel today and be a part of our supportive community dedicated to student success!

HILLSIDE GRADE 3

07 Jan, 17:31


Reminder

HILLSIDE GRADE 3

11 Dec, 13:01


REVISED

HILLSIDE GRADE 3

03 Dec, 15:56


ቀን፡ 24/03/2017 ዓ.ም

ለ ት/ቤቱ (ትልቁ) ባስ ወይም ሰርሺስ ተጠቃሚ ተማሪዎች በሙሉ:-

እየገጠመን ያለውን የመንገድ መዘጋጋት ችግር ለመቅረፍ ሲባል ከነገ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ. ም ጀምሮ ዘወትር ጠዋት አገልግሎቱን ለማግኘት ትቆሙ ከነበረበት ሠዓት 30 ደቂቃ ቀድማችሁ መነሻ ቦታችሁ ላይ እንድትገኙልን ስንል አጥብቀን እናሳስባለን !
ት/ቤቱ
  

HILLSIDE GRADE 3

25 Nov, 12:39


የሚከተሉትን link በመጫን እና join በማድረግ በቀጥታ ከት/ቤት የሚላኩትን መልዕክት ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
@HSSETHIOPIA
@HSSNURSERY
@HSSLKG
@HSSUKG
@HSS_GRADE1
@HSS_GRADE2
@HSS_GRADE3
@HSS_GRADE4
@HSSETHIO_GRADE5
@HSSETHIO_GRADE6
@HSSETHIO_GRADE7
@HSSETHIO_GRADE8
@HSSETHIO_GRADE9
@HSSETHIO_GRADE10
@HSSETHIO_GRADE11
@HSSETHIO_GRADE12
@HSSPayment

HILLSIDE GRADE 3

21 Nov, 09:57


ቀን፡12/03/2017 ዓ.ም
ማስታወሻ ለወላጆች፡
ነገ ኅዳር 13 ቀን 2017 ዓ.ም ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ያሳተፈ የስፖርት ፌስቲቫል በት/ቤታችን ቅጥር ግቢ እስከ ቀኑ 6፡30 እንደሚከናወን ይታወቃል፤ ስለሆነም ወላጆች ተማሪዎች የስፖርት ትጥቆችን አሟልተውና ውሃ ይዘው ከጠዋቱ
1፡30 ጀምሮ መገኘት እንደሚኖርባቸው ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ

HILLSIDE GRADE 3

18 Nov, 07:30


ቀን፡ 09/3/2017 ዓ.ም
ለተከበራችሁ ወላጆች፡-
ከነገ ህዳር 10 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ተማሪዎች ለግምሽ ቀን እስከ ቀኑ 6፡30 ድረስ ብቻ በግቢያችን የሚቆዩ ቢሆንም የግቢውን ትራንስፖርት ሰርቪስ መስጫ መኪና የሚጠቀሙ ከ1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ግን አገልግሎቱን የሚያገኙት ከቀኑ 8፡00 ላይ በመሆኑ ምሳ ይዘው መምጣት እንደሚኖርባቸው እናሳስባለን፡፡
ት/ቤቱ

HILLSIDE GRADE 3

18 Nov, 07:26


Reminder

HILLSIDE GRADE 3

23 Oct, 14:57


Channel name was changed to «HILLSIDE GRADE 3»

1,393

subscribers

536

photos

25

videos