Dr. Werotaw Bezabih @drwerotawbezabih Channel on Telegram

Dr. Werotaw Bezabih

@drwerotawbezabih


This channel is for Entrepreneurial posts.
https://t.me/drwerotawbezabih
Contact- @WerotawBot

Dr. Werotaw Bezabih (English)

Are you an aspiring entrepreneur looking for inspiration and guidance on your entrepreneurial journey? Look no further than the 'Dr. Werotaw Bezabih' Telegram channel! This channel, managed by the renowned entrepreneur Dr. Werotaw Bezabih, is dedicated to providing valuable insights, tips, and motivation for entrepreneurs of all levels.

Dr. Werotaw Bezabih, a successful entrepreneur and business coach, shares his personal experiences, success stories, and practical advice to help you navigate the challenges of starting and growing a business. Whether you are a seasoned entrepreneur or just starting out, you will find valuable resources and support on this channel.

Join the 'Dr. Werotaw Bezabih' Telegram channel today to connect with like-minded individuals, exchange ideas, and learn from one of the best in the industry. Don't miss out on this opportunity to take your entrepreneurial journey to the next level!
For more information and updates, make sure to follow the channel at https://t.me/drwerotawbezabih. You can also contact @WerotawBot for any inquiries or assistance. Start your entrepreneurial journey with Dr. Werotaw Bezabih today!

Dr. Werotaw Bezabih

14 Feb, 09:01


ወደ ማሰልጠኛዎችን በመምጣት የኤንተርፕረኘርሸፕና ቢዘነስ ማሻሻያ ሰለጠናወችን ዉሰዱ።
በ 0911407753 በመደወል ተመዝገቡ ።

Dr. Werotaw Bezabih

14 Feb, 08:58


ዉድ ባለአክሲዮኖች
እንደምን ሰነበታችሁ።
አርብ የካቲት 7 ምሸት
ከ 2:30_4:00 ድረስ በአሀዱ ሬዲዮ 94.3 ላይ
" ጊዜን መቅደም " በሚል ርእሰ ያቀረበነውን ትምህርታዊ ውይይት እንድንከታተል በአክብሮት እንጋብዛችኋለን ።

Dr. Werotaw Bezabih

21 Nov, 05:45


#ጥቆማ

የ2017/2024 ዓለምአቀፍ የንግድ ስራ ፈጠራ ሳምንት ህዳር 9 – 17, 2017 ዓ.ም ‹ኢንተርፕሪነርሽፕ ለሁሉም › በሚል መሪ ቃል ይከበራል፡፡

የዘንድሮው ዓለም አቀፉን የአንተርፕሪነርሺፕ ሳምንት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴርና የኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር በህዳር ወር የግንዛቤ ማስጨበጫና መረጃ ሰጭ በሆኑ የተለያዩ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት ሆኖ የሚከበር ይሆናል፡፡

ቅዳሜ ህዳር 14 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ሚኒስትሮች፣ ከፍተኛ የመንግሰት የሥራ ኃላፊዎችና ታዋቂ ግለሰቦች  እንዲሁም በርካታ አለም አቀፍ ተቋማት በተገኙበት የሙሉ ቀን የፓናል ውይይትና የመክክር መድረክ ይካሄዳል፡፡ 

እሁድ ህዳር 15 ቀን 2017 ዓ.ም  ከምሽት ከ12 ፡ 00 (ስዓት) ጀምሮ ወሰን አካባቢ የእሳት ዳር ጨዋታ (ስቶሪ ቴሊንግ) ልምድ የማካፋል ፕሮግራም ይካሄዳል፡፡

በህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም በአፍሪካ ህብርት አዳራሽ  ከጠዋቱ ሶስት ስዓት ጀምሮ ለግማሽን ቀን የአፍሪካ ተወካዩች በተገኙበት ስለኢንተርፕረነርሽፕ እና ተያያዥ የቴክኒክና ሙያ ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት ይደረጋል፡፡

በመጨረሻም የፕሮግራሙ ማጠቃለያ በኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ማክሰኞ ህዳር 17 ቀን 2017 ዓ.ም ከስዓት በኃላ 8፡00  ጀምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናትና ጥሪ የተደረገላቸው የስነምህዳሩ ተዋንያን በተገኙበት የእውቅና ፕሮግራም እና ማጠቃለያ ይካሂዳል፡፡

በዘርፉ ያሉ ተዋንያን በዝግጅቶቹ እንድትሳተፉ ጥሪ ቀርቧል።

@tikvahethmagazine

Dr. Werotaw Bezabih

17 Nov, 18:53


አለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት ፕሮግራምን እጅግ በጣም አስተማሪ በሆኑ ትምህርቶችና ልምዶች በራስ አምባ ሆቴል አከበርን ።
የተባበሩንን ራስ አምባ ሆቴልን ሶስቱ ወንድሞች ባልትናን
ትምህርት አቅራቢዎችን
እቶ ወንድወሰን ተሾመን
እቶ እንዳልካቸው ዳምጤን
ወ/ት ሀናን ሚፍታንን
ልምድ አቅራቢዎችን
ቢትወደድ ጌታቸው ቢራቱን
እቶ ነቢዩ መስፍንንና ሌሎችንም እንዲሁም የበአሉን አስተባባሪዎችና ተሳታፊዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።
እግዚአብሄር ያክብርልን ።
በተመሳሳይ ፕሮግራም በሰላም ያገናኘን ። አሜን ።
ወደ ማሰልጠኛችን በመምጣት ሌሎችንም በመላክ ተጠቃሚዎች እንሁን።
በ0911407753 ደውሎ መመዝገብና መሳተፍ ይቻላል ።

Dr. Werotaw Bezabih

17 Nov, 18:02


አለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት ፕሮግራምን እጅግ በጣም አስተማሪ በሆኑ ትምህርቶችና ልምዶች በራስ አምባ ሆቴል አከበርን ።
የተባበሩንን ራስ አምባ ሆቴልን ሶስቱ ወንድሞች ባልትናን
ትምህርት አቅራቢዎችን
እቶ ወንድወሰን ተሾመን
እቶ እንዳልካቸው ዳምጤን
ወ/ት ሀናን ሚፍታንን
ልምድ አቅራቢዎችን
ቢትወደድ ጌታቸው ቢራቱን
እቶ ነቢዩ መስፍንንና ሌሎችንም እንዲሁም የበአሉን አስተባባሪዎችና ተሳታፊዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።
እግዚአብሄር ያክብርልን ።
በተመሳሳይ ፕሮግራም በሰላም ያገናኘን ።
ወደ ማሰልጠኛችን በመምጣት ሌሎችንም በመላክ ተጠቃሚዎች እንሁን።
በ0911407753 ደውሎ መመዝገብና መሳተፍ ይቻላል ።
አሜን።

Dr. Werotaw Bezabih

17 Nov, 17:39


አለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት ፕሮግራምን እጅግ በጣም አስተማሪ በሆኑ ትምህርቶችና ልምዶች በራስ አምባ ሆቴል አከበርን ።
የተባበሩንን ራስ አምባ ሆቴልን ሶስቱ ወንድሞች ባልትናን
ትምህርት አቅራቢዎችን
እቶ ወንድወሰን ተሾመን
እቶ እንዳልካቸው ዳምጤን
ወ/ት ሀናን ሚፍታንን
ልምድ አቅራቢዎችን
ቢትወደድ ጌታቸው ቢራቱን
እቶ ነቢዩ መስፍንንና ሌሎችንም እንዲሁም የበአሉን አስተባባሪዎችና ተሳታፊዎች ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን ።
እግዚአብሄር ያክብርልን ።
በተመሳሳይ ፕሮግራም በሰላም ያገናኘን ።
አሜን።

Dr. Werotaw Bezabih

14 Nov, 15:44


ውድ አባላት የአለም አቀፍ ኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት በአል እየደረሰ ነው ።
ህዳር 7/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ፡3፡00 ስአት በራስ አምባ ሆቴል ይካሄዳል ።
ትምህርት አቅራቢዎችና አንጋፋ ልምድ አካፋዮች ተጋብዘዋል።
የመግቢያ ዋጋ ብር 300 ነው።
እንዳያመልጣችሁ።

Dr. Werotaw Bezabih

06 Nov, 03:09


ውድ አባላት የአለም አቀፍ ኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት በአል እየደረሰ ነው ።
ህዳር 7/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ፡3፡00 ስአት በራስ አምባ ሆቴል ይካሄዳል ።
ትምህርት አቅራቢዎችና አንጋፋ ልምድ አካፋዮች ተጋብዘዋል።
የመግቢያ ዋጋ ብር 300 ነው።
እንዳያመልጣችሁ።

Dr. Werotaw Bezabih

01 Nov, 08:21


ውድ አባላት የአለም አቀፍ ኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት በአል እየደረሰ ነው ።
ህዳር 7/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ ፡3፡00 ስአት በራስ አምባ ሆቴል ይካሄዳል ።
ትምህርት አቅራቢዎችና አንጋፋ ልምድ አካፋዮች ተጋብዘዋል።
እንዳያመልጣችሁ።

Dr. Werotaw Bezabih

22 Oct, 16:48


አለም አቀፍ የኢንተርፕረነርሽፕ ሳምንት በአልን በጣም አስተማሪ በሆኑ በተለያዩ ዝግጅቶች ህዳር 7/2017ዓም እናከብራለን።
ሁላችሁንም ጋብዘናል።
ዝግጅቱ የሚካሄደው ራስ አምባ ሆቴል ከጠዋቱ ሶስት ስአት ነው ።

Dr. Werotaw Bezabih

03 Oct, 17:15


ወደ አዳዲስ ዙር ስልጠና ሰልጣኞችን ላኩ።

Dr. Werotaw Bezabih

26 Sep, 06:49


እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ ።አደረስን።
ወዳጆቻችሁን በስልጠናችን ሸልሟቸው ።

Dr. Werotaw Bezabih

17 Sep, 11:41


አዲስ ዙር የክፍል ውስጥ ስልጠና ጀምረናል ።
እናንተም ሰልጣኞቻችሁን ላኩልን ።
የህልማችሁ አጋር ይሆኑላችሁአል ።

Dr. Werotaw Bezabih

06 Sep, 05:57


ሁላችንም እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሰን።
ፈጣሪ ዘመኑን የሰላም የጤና የደስታና የታላላቅ ስራዎች ማስፈፀሚያ ያድርግልን።
አሜን።

Dr. Werotaw Bezabih

03 Sep, 18:47


አግራሞቴን በብዕር

ሰዎችን መርዳት ስትጀምር....
ከመንገዳቸው ላይ ያለውን እቅፋት ስታርቅላቸው...
የደስታቸውና የስኬታቸው መነሻ አንተ ስትሆን...
ህይወታቸው ላይ መልካም ድባብን መፍጠር ስትጀምር፤ ፈጣሪ በሰጠህ ፀጋ እንባቸውን ስታብስላቸው....

➝ ያኔ ልክ መጥፎ ነገሮችን መጥጦ የሚያስቀረው እስፖንጅ ትሆናለህ!

↪️ ይሄኔም ነው አንተ በህይወት የኖርከው!


         ◉ እስቲ ሁላችንም በህይወት እንኑር!

════════════════

✍️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

Dr. Werotaw Bezabih

28 Aug, 17:18


አዳዲስ ዙር ስልጠናወቻችን ላይ ተሳትፉ። ሌሎች ተሳታፊወችንም ላኩ።

Dr. Werotaw Bezabih

02 May, 11:09


እንኳን ለትንሳዔ በዐል በሰላም አደረሰን!!
ፈጣሪ በዐሉን የሰላም የጤናና የደስታ ያድርግልን!!
ሁላችንም የተሰማራንባቸውን ህልሞቻችን የምናሳካብቸውን ጥበቦች ያድለን!!
እሜን።

Dr. Werotaw Bezabih

02 May, 11:05


እንኳን ለትንሳዔ በዐል በሰላም አደረሰን!!
ፈጣሪ በዐሉን የሰላም የጤናና የደስታ ያድርግልን!!
ሁላችንም የተሰማራንባቸውን ህልሞቻችን የምናሳካብቸውን ጥበቦች ያድለን!!
እሜን።

Dr. Werotaw Bezabih

19 Jan, 05:05


እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ!
ልኡል እግዚአብሄር በአሉን የሰላምና የፍቅር ያድርግልን !
አሜን።

Dr. Werotaw Bezabih

17 Jan, 17:23


!

Dr. Werotaw Bezabih

17 Jan, 17:23


በስልጠናወቻችን ህይወታቸዉን ያሻሻሉ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።
እናንተም አያምልጠችሁ። ኑ ወይም
በ 0911407753/0949046924 በመደወል ተመዝገቡ።

Dr. Werotaw Bezabih

06 Jan, 15:47


መልካም የልደት በአል!
የሰላም የጤናና የፍቅር በአል ያድርግልን!

Dr. Werotaw Bezabih

02 Dec, 08:53


Our 10th Annual General Assembly will be held on Saturday Tahsas 13/ 2016 E.C at 3 morning local time at the company 's office, Aberus Complex, 4-400.
The agendas include the following:
1 Adjourning agendas
2 Informing share sizes of share holders
3 Annual Report of the board
4 Auditor's Report
5Deciding on net annual profit
6Board of directors monthly fee
7 Annual meeting minutes approving
For further information please call on
0911407753
Or
0949046924

1,338

subscribers

288

photos

5

videos