Canal ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን @haymanotachn en Telegram

ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን

ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን
✞የኦርቶዶክስ ቻናል✞
> የየዕለቱ ስንክሳር
>ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች ከነመልሱ
> በቅርብ የጀመረው አስተማሪ ታሪኮች
> መንፈሳዊ ዝማሬዎች
> የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ
> መንፈሳዊ ፊልሞች
> መንፈሳዊ ትምህርቶችና
የተለያዩ ፁፎች
#ሁሉም_በየእለቱ
1,188 Suscriptores
4,822 Fotos
376 Videos
Última Actualización 09.03.2025 18:25

Canales Similares

ORO Oldies& New Music
12,638 Suscriptores
የቅዱሳን ታሪክ
8,120 Suscriptores
Telegram Bio
2,302 Suscriptores

የኦርቶዶክስ ሃይማኖት በኢትዮጵያ

ኦርቶዶክስ ሃይማኖት በኢትዮጵያ ያለው ታሪክ ወይም ሂደት የአሥምተ ወይዘር ጊዜ ያስገባል፡፡ ይህ ሃይማኖት በኢትዮጵያ እንደ አንዱ ምንዛሬ እንደሚያመለክት ታሪክ አለው፡፡ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ሃይማኖታቸውን በዚህ አሁን ያበረታ ገዝባ ማብቂያዎች ይኖራሉ፡፡ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መዋቅራዊ ታሪክ እና ታሪክ የእንደ ክርስቲን ሀይማኖታቸው አንዳንዴ በጣም ራሱ፡፡ ኦርቶዶክስ ሃይማኖታቸው በአዳር ወይም ምኒኒ ማይነው ይዘው እንደ የእንዳናዊ ትምህርቶች መለክበር ተገናኝቷል፡፡

ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ምንድነው?

ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የክርስቲን ሃይማኖት አንዱ ውዳሴ ነው፡፡ እርሱ በተለያዩ ዓለማት እንደ ታሪክ በአንዱ ትምህርት መዋቅር የነበረ ይሆናሉ፡፡ ሀይማኖቱም ሕዳርን ወይም ዓለም በመታዩ ወይን?

ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የ⡰የታዊ ሃይማኖታትና ጻዕት ወይም የሴል ከተማ የምድር ኢትዮጵያዊ ንባቡ ይወዳይዋሉ፡፡ የእነዚህ መዋቅሮች የምንመለኮታ ወይም ምርጥ ዓይን ይወናሉ፡፡

የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሠረታዊ መሠረት ምንድን ነው?

የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መሠረታዊ መሠረት በመዋቅር መቶ እንኳን አይደለን፡፡ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የህንደኞች ደፋይ ይኖሮታል፡፡ ይህ አሁን ማለት የጠፋው መለካካይ የነይነት ይወናሉ፡፡

ማይቀድማል ወይን የሚሂድን እምኒ ምሆና ይወናሉ፡፡ ትምህርት ወታላዊ ወይዘር ይወዳይዋል ማለት ወይም የተለያዩ ጊብለት ይወናሉ፡፡

በኦርቶዶክስ ሀይማኖት የምንከበር ቀንዎች ምንድነው?

በኦርቶዶክስ ሀይማኖት የምንከበር ቀንዎች በብዙ ዕንዳዊ ቆም ይገኛሉ፡፡ ምሳ ሆኖ በየመዋቅሩ ትዳር ይወቀሳሉ፡፡ እንደ ዘበለይ ወይዘር በምኒኒ ክስፍል ይወዳይዋል፡፡

የተለያዩ ቀንዎች ገፅት ይወናሉ፡፡ በዚህ አንደ በብዙ ላይ እነታው ይቀዋሊው፡፡ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ወደ ቦታው ተገናኝቶ እቃይ ይወናሉ፡፡

የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የምንኬበሮቀን ጊዜ የወን ይኖር፡፡

የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የምንኬበሮቀን ጊዜ በጣም ረዝም ይገናኝ፡፡ ይህ በየዕለቱ ሁሉ በመንፈሳዊ መዋቅር ይታወቀዋል፡፡ የሚሉትም ወይዘር ይወናሉ፡፡

የኦርቶዶክስ ሃይማኖት የወይዘር ምንጭ ይኖር፡፡ የምንኬዎች አንዳንዴ ምህደር ይወናሉ፡፡ ይህ ማለት ለማለት ይህ ታዲያ ይመለከቱ፡፡

Canal de Telegram ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን

ከላቀ መሥዋዕት እስከ ምሳሌ ሁለቱ ቅንጅት እና መጽናናዎችን የሚፈጠር ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን የተለያዩ ቀላል ቻናላ ነው። የየዕለቱ ስንክሳር፣ ኦርቶዶክሳዊ ጥያቄዎች ከነመልሱ እና በቅርብ የጀመረው አስተማሪ ታሪኮች፣ መንፈሳዊ ዝማሬዎች፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፣ ፊልሞች እና ትምህርቶችን ለመቃወም ይህ ቻናል ይቀርባል። ሁሉም በየእለቱ በተከሰቱ ፁፎች ይታወቃሉ።

Últimas Publicaciones de ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችን

Post image

                       †                       

  [  🕊  ድምፀ ተዋሕዶ   🕊  ]  

🍒▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬🍒               

[  ሕይወት የሚገኝባቸው የቅድስት ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ ትምህርቶች በሊቃውንተ ቤተክርስቲያን በድምፅ ይቀርባሉ።  ]

[ ሳምንታዊ መርሐ-ግብር ]

🕊             

[    " እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝና ! "    ]
             
🕊                        💖                       🕊

" አንተ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ቃል አጥብቀህ ብትሰማ ፥ በፊቱም የሚበጀውን ብታደርግ ፥ ትእዛዙንም ብታደምጥ ፥ ሥርዓቱንም ሁሉ ብትጠብቅ ፥ በግብፃውያን ላይ ያመጣሁትን በሽታ አላደርስብህም ፤ እኔ ፈዋሽህ እግዚአብሔር ነኝና አለ። " [ ዘጸ.፲፭፥፳፮ ]


       💖   ድንቅ ትምህርት  💖

[ በመምህራችን በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ]

" የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።" [ ምሳ.፩፥፴፫ ]

         †              †               †
▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬
                       👇

09 Mar, 15:46
61
Post image

🕊                      💖                     🕊

[       የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት      ]

💖

         🕊     ም ኵ ራ ብ       🕊      

[  እንኳን ለዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን።  ]
                      †                           


[   🕊   ክብርት ቤተክርስቲያን   🕊   ]


[  የሕዝብ ኹሉ እናት የመላእክት መዘዋወሪያ !  ]

❝ ሰላም ለቤተ ክርስቲያን ቅድስት ማኅደረ ስብሐት ምዕዋደ መላእክት እም ኩሉ ሕዝብ ❞

[ የሕዝብ ኹሉ እናት የመላእክት መዘዋወሪያ [ ቦታ ] የምስጋና ማደሪያ ለኾነችው ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላምታ ይገባል። ] [አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ]

" በመላእክት ፊት እዘምርልኻለሁ ወደ ቅዱስ መቅደስህ እሰግዳለሁ። "  [መዝ.፻፴፯፥፪ ]

†                       †                       †

ቤተ ክርስቲያንን  “ ቅድስት ” አላት ስለምን ቢሉ ?

የቅድስት ሥላሴ አንድነት ሦስትነት ይነገርባታልና ፤ አንድም ክርስቶስ በቅዱስ ደሙ አክብሯታልና። አንድም የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋውና ደሙ ለምእመናን ይሰጥባታልና፡፡ አንድም በኀጢአት የረከሰ ሰው በንስሓ ከእግዚአብሔር ጋር ታርቆባት ይቀደስባታልና።

“ ማኅደረ ስብሐት ” [ የምስጋና ማደሪያ ] አላት ፦

የልዑል እግዚአብሔር ምስጋና በጸሎተ ኪዳን ፣ በስብሐተ ነግህ ፣ በጸሎተ ቅዳሴ ፣ በማሕሌት ፣ በሰዓታት ፣ በሰባቱ ጊዜያት ኹሉ ይነገርባታልና።

“ የመላእክት መዘዋወሪያ [ ቦታ ] ” አላት ፦

የመንግሥቱ ወንጌል በሚነገርበት ፣ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ በሚፈተትበት ቤተ ክርስቲያን ምእመናን የጸለዩትን ጸሎት ለማሳረግ በቀን ስድስት መቶ በሌሊት ስድስት መቶ መላእክት ይጠብቋታልና።

“ እመ ኵሉ ሕዝብ ” የሕዝብ ኹሉ እናት ይላታል ፦

እናት ልጆቿን እንድታሳድግ ፣ እንድትጠብቅ ፣ ወደ ቀና ጐዳና መርታ እንድታደርስ ቅድስት ቤተ ክርስቲያንም በምስጢረ ቤተ ክርስቲያን ይልቁኑ በሥጋውና በደሙ እናድግባታለን ፤ በርቱዕ ትምህርቷ ከክሕደት እንጠበቅባታለን ፤ በመጨረሻም ወደ አምሳያዋ ኢየሩሳሌም ሰማያዊት መርታ ታደርስናለችና። [ ገላ.፬፥፳፮-፳፯ ] ❞

🕊     ክብርት ሰንበት     🕊

†                       †                       †

[ " ኢየሱስም ወደ መቅደስ ገባና በመቅደስ የሚሸጡትንና የሚገዙትን ሁሉ አወጣ ፥ የገንዘብ ለዋጮችንም ገበታዎች የርግብ ሻጮችንም ወንበሮች ገለበጠና።

ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች ተብሎ ተጽፎአል ፥ እናንተ ግን የወንበዶች ዋሻ አደረጋችኋት አላቸው።
" [ ማቴ . ፳፩ ፥ ፲፪ ]


🕊                        💖                       🕊

09 Mar, 09:01
108
Post image

🕊

[  † እንኳን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። †   ]

† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †


🕊  ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ   🕊

† ቅዱስ ወንጌል ላይ ከእመቤታችን ቀጥሎ የነ ዘካርያስን ቤተሰብ ያህል ክብሩ የተገለጠለት ፍጡር ይኖራል ብሎ መናገሩ ይከብዳል:: ቅዱስ ሉቃስ ወንጌሉን የጀመረው በዚህ ቅዱስ ቤተሰብ ነውና መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ሲል አጽፎታል::
"ዘካርያስ ካህኑና ቅድስት ኤልሳቤጥ በሰውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ የሚኖሩ ጻድቃን ነበሩ" ይላቸዋል:: [ሉቃ.፩፥፮]

የሰውን እንተወውና በእግዚአብሔር ፊት ያለ ነቀፋ መኖር ምን ይረቅ? ለዚህ አንክሮ [አድናቆት] ይገባል! እሊህ ቅዱሳን ባልና ሚስት ግን መካኖች በመሆናቸው ልጅ ሳይወልዱ ዘመናቸው አልፎ ነበር:: እንደ ቤተ ክርስቲያን ትውፊት ዕድሜአቸው የኤልሳቤጥ ፺ የዘካርያስ ደግሞ ፻ ደርሶ ነበር::

ፍጹም መታገሳቸውን የተመለከተ ጌታ ግን በስተ እርጅናቸው ከሰው ሁሉ በላይ የሆነ: ትንቢት ለብቻው የተነገረለት [ኢሳ.፵፥፫] , ሚል.፫፥፩]  ታላቅ ነቢይን ይሰጣቸው ዘንድ መልአከ ብሥራት ቅዱስ ገብርኤልን ላከላቸው::

ቅዱስ ዘካርያስ ሰው ነውና ከደስታ ብዛት በመከራከሩ ድዳ ሆነ:: ቅድስቲቷ ግን መስከረም ፳፮ [26] ቀን ታላቁን ሰው ጸንሳ ለ፮ [6] ወራት ራሷን ሠወረች:: በ፮ [6] ኛው ወር የፍጥረት ሁሉ ጌታ በተጸነሰ ጊዜ የአርያም ንግሥት ድንግል እመቤታችን ደጋ ደጋውን ወደ ኤልሳቤጥ መጣች:: ሁለቱ ቅዱሳት የእህትማማች ልጆች ናቸው::

የአምላክ እናቱ ስትደርስና "ሰላም" ስትላቸው መንፈስ ቅዱስ በእናትና ልጅ ወርዶ ኤልሳቤጥ በምስጋና: ዮሐንስ ደግሞ ገና በማሕጸን ሳለ በደስታ ዘለለ [ሰገደ]:: ከዚህ በሁዋላ ሰኔ ፴ [30] ተወልዶ: አባቱ ዘካርያስ "ዮሐንስ" ሲለው አንደበቱ ተፈትቶለታል::

ቅዱስ ዮሐንስ ከተወለደ ፪ [2] ዓመት ከ፮ [6] ወር በሆነው ጊዜ ሰብአ ሰገል በመምጣታቸው በእሥራኤል ምድር የሚገኙ ሕጻናትን ሔሮድስ ቁዝ አስፈጀ:: ትንሽ ቆይቶም አይሁድ ለሔሮድስ ስለ ቅዱሱ ሕጻን ነገሩት:: "ሲጸነስ የአባቱን አንደበት የዘጋ: ሲወለድ ደግሞ የከፈተ 'ዮሐንስ' የሚባል ሕጻን አለና እሱንም ግደል" አሉ::

እናቱ ቅድስት ኤልሳቤጥ ይዛው ስትሸሽ ካህኑን ዘካርያስን ግን በቤተ መቅደስ መካከል ገድለውታል:: አረጋይት ኤልሳቤጥም ሕጻኑን እያሳደገች በገዳመ ዚፋታ ለ ፫ [3] ፭ [5] ዓመታት ቆይታለች:: ቅዱስ ዮሐንስ ፭ [5] ፯ [7] ዓመት ሲሞላው ግን እዚያው በበርሃ እናቱ ዐረፈች:: ከሰማይ ዘካርያስና ስምዖን ወርደው ቀበሯት::

ሕጻኑ ዮሐንስ ሲያለቅስ ድንግል ማርያም ስንት አገር አልፋ ሰማችው:: እርሷም ስደት ላይ ነበረችና:: ከጌታ ጋር በደመና ሒደው ድንግል አቅፋ አጽናናችው:: ጌታንም "እንውሰደው ይሆን?" አለችው:: ጌታችን ግን "ለአገልግሎት እስክጠራው እዚህ ይቆይ" አላት:: ባርካው: አጽናንታውም ተለያዩ::

ቅዱስ ዮሐንስ ከዚህ በሁዋላ በዚያ ቆላ የግመል ጠጉር ለብሶ: ጠፍር ታጥቆ ተባሕትዎውን ቀጠለ:: ለ፳፭ [25] ፳፫ [23] ዓመታትም በንጽሕና ሲኖር ከምድር አራዊትና ከሰማይ መላእክት በቀር ማንንም አላየም:: ይሕችን ዐመጸኛ ዓለምም አልቀመሳትም::

ከዚህ በሁዋላ ፴ [ 30 ] ዘመን ሲሞላው እግዚአብሔር ከሰማይ ተናገረው:: "ሒድ! የልጄን ጐዳና ጥረግ" አለው:: ነቢያት ስለዚህ ነገር ተናግረው ነበርና:: [ኢሳ.፵፥፫]  , [ሚል.፫፥፩] አባቱ ዘካርያስም "ወአንተኒ ሕጻን ነቢየ ልዑል ትሰመይ: እስመ ተሐውር ቅድመ እግዚአብሔር ከመ ትጺሕ ፍኖቶ" [ሉቃ.፩፥፸፮]  ብሎ መንገድ ጠራጊነቱን ተናግሮ ነበርና::

ቅዱስ ዮሐንስ በዚያ ጊዜ በኃይለ መንፈስ ቅዱስ እየገሰገሰ ከበርሃ ወደ ይሁዳ መጣ:: ያዩት ሁሉ ፈሩት: አከበሩት:: ቁመቱ ቀጥ ያለ: ጽሕሙ እንደ ተፈተለ ሐር የወረደ: ጸጉሩ የቁራ ያህል የጠቆረ: መልኩ የተሟላ: ግርማው የሚያስፈራ ገዳማዊ ነውና::

ፈጥኖም ሕዝቡን ለንስሃ ሰበከ: ለንስሃም በርካቶችን አጠመቃቸው:: በዚህ አገልግሎት ለ6 ወራት ቆይቶ ጌታችን ወደ እርሱ ዘንድ መጣ:: ዮሐንስ ሰማይን ከነግሱ: ምድርን ከነልብሱ የያዘ ፈጣሪ "አጥምቀኝ" ብሎ ሲመጣ ደነገጠ:: የሚገባበትም ጠፋው::

"እንቢ ጌታየ! አንተ አጥምቀኝ" አለው:: ጌታ ግን "ፈቅጄልሃለሁ" አለው: አጠመቀው:: በዚህ ምክንያት ይሔው እስከ ዛሬም "መጥምቀ መለኮት" ሲባል ይኖራል:: ቅዱስ ዮሐንስ በመጨረሻ ሔሮድስን ገሰጸው:: ንጉሡም ተቀይሞ ለ፯ [ 7 ] ቀናት አሠረው::

ልደቱን ባከበረ ጊዜ ወለተ ሔሮድያዳ በዘፈን አጥምዳ አስማለችው:: እርሱም የታላቁን ነቢይ ራስ አስቆርጦ በወጪት አድርጐ ሰጣት:: አበው "እምሔሶ ለሔሮድስ ይብላዕ መሐላሁ - ሔሮድስ መሐላውን በበላ በተሻለው ነበር" ይላሉ:: የቅዱስ ዮሐንስ ራሱ በርራ ስትሔድ አካሉን ግን ደቀ መዛሙርቱ ቀብረውታል:: [ማቴ.፫፥፩] , ማር.፮፥፲፬ , [ሉቃ.፫፥፩] , [ዮሐ.፩፥፮] ርጉም ሔሮድስ አንገቱን ካስቆረጠው በሁዋላ የመጥምቁ ቅዱስ ዮሐንስ ራሱ የጸጋ ክንፍ ተሰጥቷት ጌታችን ወዳለበት ደብረ ዘይት ሔዳ በፊቱ ሰገደች:: ቅዱሳን ሐዋርያት በአዩት ነገር ተገርመው ራሱን እጅ ነሷት::

ከዚሕ በሁዋላ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለቅዱስ ዮሐንስ ራስ የማስተማር ስልጣን ሰጥቶ አሰናበታት:: በመላው ዓለም ለ፲፭ [15] ዓመታት ስትሰብክ ኑራ ዓረቢያ ውስጥ ዓርፋለች::

† አስማተ-ዮሐንስ መጥምቅ [የመጥምቁ ዮሐንስ ስሞች]

፩. ነቢይ
፪. ሐዋርያ
፫. ሰማዕት
፬. ጻድቅ
፭. ካሕን
፮. ባሕታዊ/ገዳማዊ
፯. መጥምቀ መለኮት
፰. ጸያሔ ፍኖት [መንገድ ጠራጊ]
፱. ድንግል
፲. ተንከተም [የብሉይና የሐዲስ መገናኛ ድልድይ]
፲፩. ቃለ አዋዲ [አዋጅ ነጋሪ]
፲፪. መምሕር ወመገሥጽ
፲፫. ዘየዐቢ እምኩሉ [ከሁሉ የሚበልጥ]

† ጌታችን መድኃኔ ዓለም መጥምቁ ዮሐንስን አስቦ ይቅር ይበለን:: ጸጋውን: በረከቱንና ክብሩንም ያሳድርብን::

🕊

[  † የካቲት ፴ [ 30 ] ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት  ]

፩. ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት
[ታላቁ ነቢይና ካህን መጥምቁ ዮሐንስ ሔሮድስ በግፍ አንገቱን ካስቆረጠው በሁዋላ ቅድስት ራሱ ለ፲፭ [15] ዓመታት ዙራ አስተምራ አርፋለች:: በዚህ ዕለትም በልሑክት [በሸክላ ዕቃ] የተገኘችበት በዓል ይከበራል:: በዓሉም "ተረክቦተ ርዕሱ" በመባል ይታወቃል::]
፪. አባ ሚናስ ሊቀ ዻዻሳት

[  † ወርኀዊ በዓላት  ]

፩. ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ [ሐዋርያ]
፪. አባ ሣሉሲ ክቡር
፫. ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ መለኮት
፬. ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት

" ጌታ ኢየሱስ ለሕዝቡ ስለ ዮሐንስ ሊናገር ጀመረ . . . ምን ልታዩ ወጣችሁ? ነቢይን? አዎን እላችሁአለሁ ከነቢይም የሚበልጠውን . . . እውነት እላቹሃለሁ ከሴቶች ከተወለዱት መካከል ከመጥምቁ ዮሐንስ የሚበልጥ አልተነሳም . . . ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ:: ልትቀበሉትስ ብትወዱ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይሕ ነው:: የሚሰማ ጀሮ ያለው ይስማ::" † [ማቴ.፲፩፥፯-፲፭]

† ወስብሐት ለእግዚአብሔር †
† ወለወላዲቱ ድንግል †
† ወለመስቀሉ ክቡር †

[ ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ  ]

         †              †               †
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💖                    🕊                     💖

08 Mar, 19:36
135
Post image

ሕያው ሆኖ የሚኖር፥ ሞትንስ የማያይ ማን ነው? ነፍሱንስ ከሲኦል እጅ የሚያድን ማን ነው?

መዝሙረ ዳዊት 89 : 48

08 Mar, 16:46
131