Dernières publications de ✍️ ሀሳብን በግጥም (@hasabnbegtm) sur Telegram

Publications du canal ✍️ ሀሳብን በግጥም

✍️ ሀሳብን በግጥም
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት
1. በተመረጡ ቃላት የተፃፉ ምርጥ ምርጥ ግጥሞች
2. በስነ ፅሁፍ የረቀቁ አስተማሪ ምክሮች
3. ዘመን የማይሽራቸው የሙዚቃ ስንኞች እና ሌሎችንም ያገኛሉ………
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @crazy_boy1221
ወይም @bad_boy1219 ያናግሩን
17,068 abonnés
68 photos
2 vidéos
Dernière mise à jour 09.03.2025 13:59

Canaux similaires

Learn English-_-
44,134 abonnés
Resin Art🌍✨
9,079 abonnés

Le dernier contenu partagé par ✍️ ሀሳብን በግጥም sur Telegram

✍️ ሀሳብን በግጥም

05 Mar, 18:42

351

.          ሳሚኝና ልንቃ


ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ

ሰምተሽ እንደሆነ…

አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ

ሰምተሽ እንደሆነ…

ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ


🖌ነጋ ገዙ

☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆☆

            👉
@hasabnbegtm🥀💚
       👉
@hasabnbegtm🥀💛
  👉
@hasabnbegtm🥀❤️
✍️ ሀሳብን በግጥም

04 Mar, 18:17

423

' ሴት ልጅ …
ከሄዋን ወግ ወጥታ ካጀብ ተነጥላ
መሽኮርመም ማፈሩን መግደርደሯን ጥላ

የሴትነት ውሉን መንገዱን ገልብጣው
ካዳም ግብር ውላ ቃላቱን አምጣው

ከደጅህ ተገኝታ በእቅፍ አበባ
እንደ ጅል አፍቃሪ ተሞልታ በእንባ

ወደድኩህ ካለችህ ይሄንን ተገንዘብ
ያለጥርጣሬ አይታብህ ነው ገንዘብ

••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

ወንደሰን ተሰማ 📜

👉
@hasabnbegtm💚
        👉
@hasabnbegtm💛
             👉
@hasabnbegtm❤️
✍️ ሀሳብን በግጥም

04 Mar, 10:21

9

🌹የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🌹👇
✍️ ሀሳብን በግጥም

04 Mar, 04:29

54

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱
😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN
✍️ ሀሳብን በግጥም

03 Mar, 23:40

21

🌹የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🌹👇
✍️ ሀሳብን በግጥም

03 Mar, 18:51

105

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Wave👉@fox_wave0
✍️ ሀሳብን በግጥም

03 Mar, 17:46

81

🌹የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🌹👇
✍️ ሀሳብን በግጥም

03 Mar, 12:47

140

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱
😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN
✍️ ሀሳብን በግጥም

02 Mar, 08:13

593

ለመላው ጥቁር አፍሪካውያን በሙሉ እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን። ❤️‍🔥🇪🇹

የካቲት 23/1888 ዓ.ም
                                   አ🔥🔥🔥
                                      ድ 🔥
                                           ዋ

👉 @hasabnbegtm🥀💚
      👉
@hasabnbegtm🥀💛
          👉
@hasabnbegtm🥀
✍️ ሀሳብን በግጥም

02 Mar, 06:07

500

እነሆ መላው አለም የማይዘነጋው ታሪካዊው የጀግነት ቀን! …ለጋራ ነፃነት በአንድነት የተነሳው የጥቁር ነበልባል ክንድ የፈፀመው ታሪካዊ ጀብዱ! …መላው ጥቁር ህዝብ አንገት በደፋበትና ለባርነት በሚማገድበት በዚያ የዘመን ጨለማ መካከል ከራስ አልፎ ለሌሎች ብርሃን የሆነና መንገድ የጠረገ ታላቅ ድል ከዛሬ 129 አመታት በፊት በምስራቃዊቷ ሀገር ቅድስት ኢትዮጵያ ምድር በአድዋ ተራራ ላይ ተፈፀመ።

አ ድ ዋ

እውነትም ድር ቢያብር ………!🔥

🖌 ነጋ ገዙ

☆LIKE☆COMMENT☆SHARE☆

            👉@hasabnbegtm🥀💚
       👉
@hasabnbegtm🥀💛
  👉
@hasabnbegtm🥀❤️