Latest Posts from ✍️ ሀሳብን በግጥም (@hasabnbegtm) on Telegram

✍️ ሀሳብን በግጥም Telegram Posts

✍️ ሀሳብን በግጥም
በዚህ ቻናል ላይ የሚያገኙት
1. በተመረጡ ቃላት የተፃፉ ምርጥ ምርጥ ግጥሞች
2. በስነ ፅሁፍ የረቀቁ አስተማሪ ምክሮች
3. ዘመን የማይሽራቸው የሙዚቃ ስንኞች እና ሌሎችንም ያገኛሉ………
ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @crazy_boy1221
ወይም @bad_boy1219 ያናግሩን
17,118 Subscribers
69 Photos
2 Videos
Last Updated 06.03.2025 23:15

The latest content shared by ✍️ ሀሳብን በግጥም on Telegram

✍️ ሀሳብን በግጥም

06 Mar, 21:34

7

Sex or Love❤️😋
✍️ ሀሳብን በግጥም

06 Mar, 21:27

7

እድሜዎ ስንት ነው?
✍️ ሀሳብን በግጥም

06 Mar, 18:28

86

የኔና አንቺን ፍቅር …
በዘመን በጊዜ ሚዛን ላይ ለክተው
አይዘልቁም ይሉናል ዕድሜያችንን አይተው

ልጆች ናቸው በሚል ፈርደው አፀደቁት
የ'ውነት ፍቅር ውሉ…
ከህፃናቱ ልብ መሆኑን ባያውቁት

•••••••••••••••••••••••••••••••••••••

         ወንደሰን ተሰማ 📜

   👉
@hasabnbegtm💚
         👉
@hasabnbegtm💛
              👉
@hasabnbegtm❤️
✍️ ሀሳብን በግጥም

05 Mar, 22:31

176

በጣም መንገብገብ፣ በጣም ክፍት መሆን፣ በጣም ራስን መስጠት ብዙ ጊዜ በጣም ያዋርዳል። ሁለተኛ ሰው ወይም አማራጭ የሚታይበት ሰው ያስደርጋል። ሁሉንም ነገር ሰጥቶ አንድ ነገር እንዲሰጡት የሚለምን አይነት ሰው ያስደርጋል። ሰዎች ያልተዘጋጁበትና ያላሰቡት ዓይነት ቦታ ስትመጣላቸው ይኮራሉ። በእጅ ያለወርቅ እንደመዳብ የሚሉትን ዓይነት እንዲሆኑ እናደርጋቸዋለን… በራሳችን እጅ። አንዳንዴ "አይመቸኝም" ያስፈልጋል። አንዳንዴ "ፈልገው ይደውሉ" ብሎ መተውም ያስፈልጋል። … ሲመስለኝ።

@WAVER_ISLAMIC
@WAVER_ISLAMIC
✍️ ሀሳብን በግጥም

05 Mar, 18:42

216

.          ሳሚኝና ልንቃ


ነግረውሽ እንደሆን…
መጎዳቴን አይተው ህመሜን በዝርዝር
ጤናዬን እንዳጣው ለክፎኝ ያንቺ ፍቅር
የመኖር አኳኋን ውሉ ተዛብቶብኝ
ቀንና ለሊቱ እንደተምታታብኝ

ሰምተሽ እንደሆነ…

አንቺን ካየሁ ወዲህ ሰላም እንደራቀኝ
ፍቅርሽ ውስጤ ገብቶ እንደሚያስጨንቀኝ
ውበትሽ በልቤ ደምቆ እንደተሳለ
የኔ አካል በሀሳብ ካንቺጋ እንደዋለ

ሰምተሽ እንደሆነ…

ብቻ መዋተቴን
እራሴን ማጣቴን
ውሎ አዳር መተከዝ
አለፍ ሲል መፍዘዝ
ለብቻ መፈገግ
ዝም ብሎ መበርገግ
ሆኗልና ግብሬ ሰርክ የማይቀየር
መጥተሽ አንድ በዪኝ ተይ ነገሩ ሳይከር
ባንቺ እንደታመምኩኝ ባንቺው ልዳን በቃ
በውብ ከንፈሮችሽ ሳሚኝና ልንቃ


🖌ነጋ ገዙ

☆☆𝕝𝕚𝕜𝕖☆𝕔𝕠𝕞𝕞𝕖𝕟𝕥☆𝕤𝕙𝕒𝕣𝕖☆☆

            👉
@hasabnbegtm🥀💚
       👉
@hasabnbegtm🥀💛
  👉
@hasabnbegtm🥀❤️
✍️ ሀሳብን በግጥም

04 Mar, 18:17

292

' ሴት ልጅ …
ከሄዋን ወግ ወጥታ ካጀብ ተነጥላ
መሽኮርመም ማፈሩን መግደርደሯን ጥላ

የሴትነት ውሉን መንገዱን ገልብጣው
ካዳም ግብር ውላ ቃላቱን አምጣው

ከደጅህ ተገኝታ በእቅፍ አበባ
እንደ ጅል አፍቃሪ ተሞልታ በእንባ

ወደድኩህ ካለችህ ይሄንን ተገንዘብ
ያለጥርጣሬ አይታብህ ነው ገንዘብ

••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••

ወንደሰን ተሰማ 📜

👉
@hasabnbegtm💚
        👉
@hasabnbegtm💛
             👉
@hasabnbegtm❤️
✍️ ሀሳብን በግጥም

04 Mar, 10:21

9

🌹የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🌹👇
✍️ ሀሳብን በግጥም

04 Mar, 04:29

54

ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱
😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇

▶️የቱርክ ፊልም    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአሜሪካ ፊልም   JOIN 👈 ይንኩ

▶️ የህንድ ፊልም     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የቻይና ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️የአማርኛ ፊልም      JOIN 👈 ይንኩ

▶️ተከታታይ ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️ አኒሜሽን ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️አክሽን ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የጫካ ፊልሞች     JOIN 👈 ይንኩ

▶️የፍቅር ፊልሞች    JOIN 👈 ይንኩ

▶️የsex ፊልሞች    JOIN  👈  ይንኩ

እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ

                    JOIN
✍️ ሀሳብን በግጥም

03 Mar, 23:40

21

🌹የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!🌹👇
✍️ ሀሳብን በግጥም

03 Mar, 18:51

105

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
Wave👉@fox_wave0