Hani Tube Telegram 帖子

አካውንቲንግ ትምህርት እና የኢትዮጵያ ታክስ አሰራር እና አዋጆችን ለመማር :-
📣You tube:
https://youtube.com/@ethiopiatax
📣ዌብሳይት:Www.hanitube.com
📣ፌስቡክ:https://www.facebook.com/haniaccounting

1,510 订阅者
106 张照片
14 个视频
最后更新于 10.03.2025 12:58
相似频道

6,170 订阅者

3,173 订阅者
Hani Tube 在 Telegram 上分享的最新内容
ጥያቄ 7 - http://youtube.com/post/Ugkxw0qHXzRJepcOCUkIJaH3FwivSJqS3V31?si=7gkmW-34isAJatyV
http://youtube.com/post/Ugkxw0qHXzRJepcOCUkIJaH3FwivSJqS3V31?si=7gkmW-34isAJatyV
መልሱን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት
መልሱን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑት
በሥጋ ቤቶች ላይ ያለው የደረሰኝ ቁጥጥር ተጠናክሮ ይቀጥላል።
በየካቲት ወር ቀጣይ15 ቀናት በከተማዋ በሚገኙ ስጋ ቤቶች ላይ ደረሰኝ በመቁረጥ ላይ ትኩረት አርጎ በመሥራት መንግስት ማግኘት ያለበትን ገቢ እንዲያገኝ እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል።
የመረጃው ምንጭ :- tikvahethmagazine

http://youtube.com/post/UgkxNQo7zzbsYiX2H8PKdEYGfUidRl3icpK5?si=sr9gPIG2JFw8hIAf
ልዩ መለያ ኮድ (QR Cod) የተካተተበት የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ የማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም ተወሰነ
ጥር 30/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ከዚህ ቀደም የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ ማቅረብ የሚቻለው እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ብቻ መሆኑ በተገለጸው መሰረት ቁጥራቸው 88,717 የሆኑ ግብር ከፋዮች የህትመት ጥያቄ ማቅረብ መቻላቸውን የገቢዎች ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሤ ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የገቢ ዘርፍ አመራሮች ጋር በበይነ መረብ ባደረጉት ውይይት ገልጸዋል፡፡
ሆኖም በተለያዩ ምክንያቶች የህትመት ጥያቄያቸውን ያላቀረቡ ግብር ከፋዮች መኖራቸውና ይህን ታሳቢ በማድረግ የህትመት ጥያቄ ማቅረቢያ ቀነ ገደብ እስከ የካቲት 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንዲራዘም በውይይቱ ተወስኗል፡፡
እንደ ሀገር በገቢው ዘርፍ የሚሰተዋሉ ክፍተቶችን ለማረም በርካታ የሪፎርም ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ክብርት ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ በውይይቱ የገለጹ ሲሆን በተለይም የማንዋል ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር ስርዓትን በማሻሻል የሚፈለገውን የገቢ ዕድገት ማስመዝገብ ያሰፈልጋል ብለዋል፡፡
ሙሉ መረጃው የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ነው🙏🏾
#ethiopia #ታክስ #ግብር #Ethiopiatax
#ደረሰኝ_Invoice_Reciept

የጣራና ግድግዳ ግብር ውይንም በተለምዶ የቤት ግብር ላይ የቤት ባለንብረት ባለቤቶች ግብር የኢትዮጵያ መንግስት በአመት እንዲከፍሉ በአዋጅ ደንግጎ እያስከፈለ ይገኛል።የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደርም ይሕንን የቤት የጣራና ግድግዳ ግብር ለማስከፈል ከዚህ ቀደም የነበረውን የከተማ ቦታ ኪራይና የቤት ታክስ አዋጅ ላይ ያለውን የማስከፈያ ምጣኔ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ማሻሳያ በማድረግ ሚያዚያ 2015 ላይ መመሪያ በማውጣት ግብር አያስከፈል የነበረ ቢሆንም ይህንን መመሪያ በተመለከተ እናት ፓርቲ ለፍርድ ቤት ክስ አቅርቦ ክሱም ውሳኔ አግኝቱዋል።በመሆኑም በዚህ ውሳኔ መሰረት ይህ የቤት ግብር መክፈል አትገደዱም? ከዚህ በፊት የተከፈለውስ ተመላሽ ይደረጋል ? እና ሌሎች ጥያቄዎች ከቤት ግብር ፣ ከንብረት ታክስ አዋጅ የሚነሱ ጥያቄዎች መልስ ያገኙበታል።#የቤትግብር #ethiopia #propertytax
ይመልከቱ 👇👇
https://youtu.be/eQsVKZOQrx8?si=IFGtBI1OwwzAdJeK

በመላው ሀገራችን ለምትገኙ ግብር ከፋዮች በሙሉ
ጥር 19/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
የገቢዎች ሚኒስቴር ከክልል እና ከተማ አስተዳደር የገቢ ተቋማት ጋር በጋራ በመቀናጀት ወደ ስራ ያስገባው በQR ኮድ (በሚስጥራዊ መለያ) የተደገፈ የማንዋል ደረሰኝ ህትመት ከየካቲት 3/2017 ዓ.ም ጀምሮ ሙሉ ለሙሉ ተግባራዊ ይደረጋል፡፡
ስለሆነም በየደረጃው የምትገኙ ግብር ከፋዮች ግብር ለምትከፍሉበት ቅ/ፅ/ቤት ወይም ታክስ ማዕከል ተገቢውን የደረሰኝ ህትመት ጥያቄ በማቅረብ በQR ኮድ የተደገፈ ደረሰኝ ከብርሃን እና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ብቻ የጊዜ ገደቡ ከመጠናቀቁ በፊት እንድታሳትሙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
ከዚህ በፊት ባለው አሰራር አሳትማችሁ ነገር ግን ያልተጠቀማችሁበት የማንዋል ደረሰኝ ካለ ቁጥሩን በመግልፅ ለቅ/ፅ/ቤታችሁ እንድትመልሱ እናሳስባለን፡፡
ሙሉ መልዕክቱ፥ የገቢዎች ሚኒስቴር ነው
#Ethiopiatax #ግብር #ታክስ

#አስቸኳይ_ማስታወቂያ
ጥር 17/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ልዩ መለያ ኮድ (Unique QR code) ያለበት የደረሰኝ ህትመት ለማሳተም ፈቃድ ለወሰዳችሁ እና በመውሰድ ላይ ላላችሁ በሙሉ
የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያን ለማሻሻል በወጣ መመሪያ ቁጥር 188/2017 መሠረት ከየካቲት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ልዩ መለያ ኮድ (Unique QR code) የሌለው ደረሰኝ መጠቀም የማይቻል መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም ልዩ መለያ ኮድ (Unique QR code) ያለበት የደረሰኝ ህትመት ለማሳተም ከገቢዎች ሚኒስቴር ፈቃድ የወሰዳችሁ እና ለመውሰድ በሂደት ላይ ያላችሁ የህትመት ፋቃድ በመውስድ ደረሰኙን ለማሳተም በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000003794141 በኩል ክፍያ መፈጸም የሚጠበቅባችሁ ሲሆን በመቀጠልም፡-
📌 ከገቢዎች ሚኒስቴር የተሰጣችሁን የህትመት ፍቃድ፣
📌 2% ተቀናሽ ያደረጋችሁበትን የተቀናሽ ግብር ደረሰኝ እንዲሁም
📌 ክፍያ በመፈጸም ባንክ ገቢ ያደረጋችሁበትን አድቫይስ ሶፍት ኮፒ በማተሚያ ድርጅቱ የኢ-ሜል አድራሻ [email protected] በኩል እንድትልኩ ሆኖ ከላይ የተጠቀሱትን ቅደመ ሁኔታዎች አሟልታችሁ ህትመቱን ያልወሰዳችሁ ይህ ማስታወቂያ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ በብርንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት በኩል የተቀላጠፈ አገልግሎት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን መግለጽ እንወዳለን፡፡
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ገቢዎች ሚኒስቴር