Hani Tube Telegram Posts

አካውንቲንግ ትምህርት እና የኢትዮጵያ ታክስ አሰራር እና አዋጆችን ለመማር :-
📣You tube:
https://youtube.com/@ethiopiatax
📣ዌብሳይት:Www.hanitube.com
📣ፌስቡክ:https://www.facebook.com/haniaccounting

1,510 Subscribers
106 Photos
14 Videos
Last Updated 10.03.2025 12:58
Similar Channels

6,170 Subscribers

2,909 Subscribers

2,047 Subscribers
The latest content shared by Hani Tube on Telegram
የታክስ ማስታወቂያ ዘግይቶ ማቅረብ የሚያስከትለው ቅጣት
I. በሕግ በተወሰነው ጊዜ ውስጥ የታክስ ማስታወቂያ ግዴታውን ያልተወጣ ታክስ ከፋይ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ የታክስ ጊዜ ወይም ከፊል ለሆነው ጊዜ ያልተከፈለውን ታክስ 5% (አምስት በመቶ) 25% (ሃያ አምስት በመቶ) እስኪሞላ ድረስ ቅጣት ይከፍላል፡፡
II. ለመጀመሪያው የሒሣብ ጊዜ ወይም ከፊል ለሆነው ጊዜ የታክስ ማስታወቂያ ያላቀረበ ሰው በዚህ ተራ ቁጥር (|) ድንጋጌ መሠረት የሚከፍለው ቅጣት ከብር 50ሺ (ሃምሳ ሺ ብር) አይበልጥም፡፡
III. ለዚህ አፈጻጸም ያልተከፈለ ታክስ ነው የሚባለው በታክስ ማስታወቂያ ላይ መታየት በነበረበት እና ታክሱ መከፈል ባለበት ቀን በተከፈለው ታክስ መካከል ያለው ልዩነት ነው፡፡
IV. በማናቸውም ሁኔታ የሚጣለው ቅጣት ቀጥለው ከተመለከቱት ከዝቅተኛው ያነሰ አይሆንም፦
ሀ) ብር 10ሺ (አሥር ሺ ብር)፤
ለ) በታክስ ማስታወቂያ ላይ መመልከት ከነበረበት የታክስ መጠን 100% (መቶ በመቶ)፡፡
V. በዚህ የተመለከተው ቢኖርም ታክስ ከፋዩ በታክስ ጊዜው ሊከፍል የሚገባው ታክስ የሌለ እንደሆነ፣ የታክስ ማስታወቂያ ሳያቀርብ ለዘገየበት ለእያንዳንዱ የታክስ ጊዜ ብር 10ሺ (አሥር ሺ ብር) ቅጣት ይከፍላል፡፡
VI. የታክስ ማስታወቂያን ዘግይቶ በማቅረብ የተጣለው ቅጣት ተፈጻሚ የሚሆነው የታክስ ማስታወቂያ ሊቀርብባቸው በሚገባ:-
ሀ) በፌዴራል የገቢ ግብር አዋጅ መሠረት በሚኖርበት የታክስ ማስታወቂያ፣
ለ) በፌዴራል የገቢ ግብር አዋጁ መሠረት በከፋዩ ተቀንሶ የሚያዝን ታክስ በሚመለከት የሚቀርብ የታክስ ማስታወቂያ፣
ሐ) በተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ መሠረት የሚቀርብ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስታወቂያ፣
መ) ወደ ሀገር በገባ ዕቃ ላይ የሚከፈለው የተጨማሪ እሴት ታክስ ወይም ኤክሳይዝ ታክስ የሚያሳይ የጉምሩክ ዲክላራሲዮን፣
ሠ) በኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ መሠረት የሚቀርብ የታክስ ማስታወቂያ፣
ረ) በተርን ኦቨር ታክስ አዋጅ መሠረት የሚቀርብ የታክስ ማስታወቂያ እና፣
ሰ) በታክስ ከፋዩ መቅረብ የነበረበት ታክስ ማስታወቂያ ላይ ነው፡፡
VII. የቅጣቱ አወሳሰን:-
ሀ) ለገቢ ግብር አዋጅ በዓመት፣
ለ) ለተጨማሪ እሴት ታክስ እንደታክስ ከፋዩ የግብይት መጠን በየወሩ ወይም በየሶስት ወሩ፤
ሐ) የደረጃ ሀ የተርን ኦቨር ታክስ ከፋይ እንደታክስ ከፋዩ የግብይት መጠን ለእያንዳንዱ በወር ወይም በሶስት ወር፣
መ) ለኤክሳይዝ ታክስ በወር፣
ሠ) ለደረጃ ለ ለተርን ኦቨር ታክስ ከፋይ በየሶስት ወሩ፣
#hanitube #ግብር #ታክስ #ገቢዎች #tax #taxlaw

የማስታወቂያ ወጪ
1. የንግድ ሥራ ለማስተዋወቅ የተደረገ ወጪ በወጪነት የሚያዘው፡-
ሀ. ግብር ከፋይ ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ በተለያዩ ዝግጅቶ ላይ ለሚደረግ የማስተዋወቅ ሥራ በገንዘብ ወይም በምርት ወይም በአገልግሎት የሚፈጽመው ክፍያ በወጪ ተቀናሽ የሚያዘው ከጠቅላላ ገቢው 3 ከመቶ ባልበለጠ መጠን ብቻ ነው፡፡
ለ. ግብር ከፋይ ምርቱን ወይም አገልግሎቱን ለማስተዋወቅ ለመገናኛ ብዙሃን ወይም ለማስታወቂያ ድርጅት የሚከፍለው ክፍያ ሙሉ በሙሉ በወጪ ተቀናሽነት ይያዛል፡፡
2. ምንም የማስተዋወቅ ስራ ሳይሰራበት የሚሰጥ ገንዘብ፣ ምርት ወይም አገልግሎት ክፍያ በማስታወቂያ ወጪ ተቀናሽ ሆና አይያዘም
ለበጎ አድራጎት ስራ የሚደረጉ ስጦታዎች ተቀናሽ ወጪ
ለበጎ አድራጎት ስራ የሚደረጉ ስጦታዎች በወጪ ተቀናሽነት የሚያዙት የዚህ ዓይነቱ ወጪ ከግብር ከፋዩ ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ ገቢ ከ 10 በመቶ ካልበለጠ ብቻ ነው፡፡ "ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ ገቢ" ማለት ለበጎ አድራጎት ስራ የተደረጉ ስጦታዎች ሳይቀነሱ በሂሳብ መዝገቡ የታየው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ነው፡፡
ተያያዥ የግብር ግዴታዎች
አንድ ግብር ከፋይ ከከፈለው ክፍያ ሊሰበስበው የሚገባ ከተከፋይ ሒሳብ ተቀንሶ የሚከፈል ግብር /ከተቀጣሪ የስራ ግብር እና በዕቃ ወይም በአገልግሎት ግዢ ወቅት ከተከፋይ ሂሳብ የሚቀነስ ግብር/ ቀንሶ ገቢ ያላደረገ ቢሆንም ወጪውን ስለማውጣቱ ከተረጋገጠ ሊከፈል የሚገባውን ግብር፣ ወለድና ቅጣት በማስከፈል ወጪው ሊያዝለት ይገባል፡፡
ወጪዎችን ስለማከፋፈል
ወጪዎችን ለማከፋፈል፡-
1. አንድ ወጪ ከአንድ በላይ የሆኑ የገቢ ዓይነቶች ለማስገኘት የዋለ እንደሆነ የወጪው ክፍፍል የሚወሰነው ወጪው ጥቅም ላይ በዋለበት ጊዜ ከእያንዳንዱ የገቢ ዓይነት በተገኘ የገቢ ድርሻ ልክ ይሆናል፡፡
2. አንድ ወጪ አንድን ገቢ ለማግኘት እና ለሌሎች ዓላማዎች የዋለ እንደሆነ የወጪው ክፍፍል የሚወሰነው የወጪዎቹ አንጻራዊ ባህርይና መጠን ግምት ውስጥ በማስገባት ገቢ ለማስገኘት እና ለሌላ ዓለማ የዋለበት መጠን እና የወጪ መጠን መጣኔውን በመገመት ገቢ ለማስገኘት የዋለውን መጠን ብቻ በመውሰድ ይሆናል፡፡

“120 ሚሊየን ህዝብ የምናስተዳድረው ከ64 ሺህ ግለሰቦችና ኩባንያዎች በምንሰበስበው ግብር ነው” - ጠ/ሚ ዐቢይ......ሰኔ/2016 ዓ.ም ፓርላማ ላይ የተናገሩት
✅✅✅✅✅
ዛሬ ጥቅምት /2017 ዓ.ም በፓርላማ ላይ ደግሞ....
ከገቢ እና ታክስ አሰባሰብ ጋር በተያያዘ ባነሱት ሀሳብ ኢትዮጵያ ከአጠቃላይ ሀገራዊ ምርቷ ግብር 8.5 በመቶ እንዲሸፍን እቅድ መያዙን ነው የተናገሩት፡፡
በዚህ መሰረትም በ2017 አመት ከፌደራል 900 ቢሊየን ከክልሎች 600 ቢሊየን በአመቱ በአጠቃላይ 1.5 ትሪሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ መንግስት እየተንቀሳቀሰ ነው ብለዋል፡፡ ባለፉት 3ወራትም 180 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አክለው ገልጸዋል፡፡
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
መንግስት ግብር ላይ ጠንከር ብሎ እየሰራ ነው።ነጋዴዎች የግብር ህጎችን በጥንቃቄ ለማወቅ ብትጥሩ መልካም ነው።
#tax #vat #ግብር #EthiopiaTaxlaw

በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ መሰረት ባንኮች ከሚያስከፍሉት የአገልግሎት ክፍያ ላይ VAT(15%) የመሰብሰብ ግዴታ ያለባቸው በመሆኑ ይህን ታክስ ያስከፍላሉ።
በመሆኑም ይህ የከፈልነው VAT ወርሃዊ ማሳወቂያ ወቅት እንደ Input Vat በመውሰድ ማቀናነስ ይቻላል ።
በማሳወቂያ ወቅት ለዚህ የሚቀርበው ማስረጃ Bank Advice ነው።
#Hanitube #vat #tax
✅✅✅✅
መረጃውን ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ
https://youtube.com/@ethiopiatax
በመሆኑም ይህ የከፈልነው VAT ወርሃዊ ማሳወቂያ ወቅት እንደ Input Vat በመውሰድ ማቀናነስ ይቻላል ።
በማሳወቂያ ወቅት ለዚህ የሚቀርበው ማስረጃ Bank Advice ነው።
#Hanitube #vat #tax
✅✅✅✅
መረጃውን ለሌሎች ሰዎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉ
https://youtube.com/@ethiopiatax
በአዲሱ የተጨማሪ እሴት ታክስ አዋጅ 1341/2016 መሰረት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ ሆነው ወደ አገር እንዲገቡ የተፈቀዱ ዕቃዎች የሚከተሉት ናቸው
👉🏿በቪዬና የዲፕሎማቲክ ግንኙነት ኮንቬንሽን ሚሲዮኖች፣ ዲፕሎማቶች ወይም የኩንሱላር ጽ/ቤቶች ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ እስከሆኑ ድረስ እነዚህ ሚሲዮኖች፣ ዲፕሎማቶች ወይም የኩንሱላር ጽ/ቤቶች ወደ አገር የሚያስገቡዋቸው ዕቃዎች፣
👉🏿በዓለም ዐቀፍ ስምምነት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ የተደረጉ ዓለም ዐቀፍ ድርጅቶች ወደአገር የሚያስገቡዋቸው ዕቃዎች፣
👉🏿በፋይናንስ፣ በቴክኒክ፣ በሰብዓዊ እርዳታ ወይም በአስተዳደር ድጋፍ የዓለም ዐቀፍ ስምምነት ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነፃ እስከተደረገ ድረስ የውጭ አገር መንግሥት ወደአገር የሚያስገባቸው ዕቃዎች፣
👉🏿በጉምሩክ ደንብ ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እስከተደረገ ድረስ መንገደኛው ይዞት የሚመጣ የግል መገልገያ ዕቃ፣
👉🏿ወደ አገር የሚገባው ዕቃ ዋጋ ሚኒስቴሩ በሚያወጣው መመሪያ ከሚወስነው እስካልበለጠ ድረስ በአንድ ጭነት የሚመጣ ዕቃ፣
👉🏿ወደ አገር የሚገባ ለግብርና ሥራ የሚውል ምርጥ ዘር፣ ማዳበሪያ፣ የተባይ ማጥፊያ፣ የአረም ማጥፊያ ወይም የፈንገስ ማጥፊያ፣
👉🏿ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሚቀርብ ወደአገር የሚገባ ወርቅ
👉🏿የውሃ ማከሚያ፤ አጐበር፣ የሕክምና መገልገያ እና የሕክምና መሣሪያ
👉🏿በምግብ፣ መድኃኒትና የጤና እንክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 መሠረት ወደአገር የሚገባ በሐኪም የሚታዘዝ መድኃኒት፣
👉🏿በሚኒስትሮች ምክር ቤት የኢንቬስትመንት ማበረታቻ ደንብ በተደነገገው መሠረት ኢንቬስተሮች ከቀረጥና ታክስ ነፃ ሆነው ወደአገር የሚያስገቡት ዕቃ
👉🏿አምቡላንስ እና የእሳት አደጋ ተሽከርካሪዎችና መሣሪያዎች፤
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
#tax #hanitube #አዲስአበባገቢዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ
#ቫት_Vat
ለበለጠ መረጃ
ዌብሳይት www.hanitube.com
YouTube..🌟..https://youtube.com/@hanitubeaccounting?si=6prlZI8Q5qz1DCEp
ቴሌግራም ቻናል🌟http://t.me/hanitube
✅ይህን መልእክት ለወዳጆቹ ያጋሩ

የቴምብር ቀረጥ የሚከፈልባቸው
በአዋጅ ቁጥር 110/90 በአንቀጽ-3 መሰረት በሚከተሉት 12 ሰነዶች የቴምብር ቀረጥ እንዲከፈልባቸው ያዛል፡-
1. የማህበር መመስረቻ ፅሁፍና መተዳደሪያ ደንብ
2. ግልግል ሰነድ
3. ማገቻ
4. የዕቃ ማከማቻ ማረጋገጫ ሰነድ
5. ውል፣ ስምምነትና የእነዚህ መግለጫ
6. የመያዣ ሰነዶች
7. የሕብረት ስምምነት
8. የስራ ቅጥር ውል
9. የኪራይ፣ የተከራይ አከራይ ማረጋገጫ
10. ማረጋገጫ
11. የውክልና ስልጠና
12. የንብረት ባለቤትነት ማስመዝገቢያ ሰነድ
#Ethiopiatax #ethiotax #hanitube #tax #የቴምብር_ቀረጥ_አዋጅ
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ይህን ያውቁ ኖሯል?👆🏾

ከድብልቅ ማቴሪያሎች የተሰሩ ዕቃዎች ዋጋ አወሳሰን
ወደ አገር ውስጥ የሚገባ ዕቃ ከድብልቅ ማቴሪያል የተሰራ ዕቃ ሆነው ቅ/ጽ/ቤቱ የጉምሩክ ባለሙያ ወይም የስራ ኃላፊ በሁሉም የዋጋ አተማመን ዘዴዎች በመጠቀም ውሳኔ መስጠት በማይቻልበት ጊዜ የዕቃውን የጉምሩክ ዋጋ ለመወሰን ዕቃው የተሰራበት የድብልቅ ንጥረ ነገር ዋጋ ተወስዶ አማካኝ ሬሾ ላይ በመመስረት ይሆናል፡፡
ምሳሌ፡- ወደ ሀገር ውስጥ የገባ የአዋቂ ጫማ 20% ከንጹህ ቆዳ 80% ደግሞ ከሰው ሰራሽ ቆዳ የተሰራ ቢሆንና ከንጹህ ቆዳ የተሰራ የአዋቂ ጫማ ዋጋው 6$ ከሰው ሰራሽ ቆዳ የተሰራው ደግሞ $4 ቢሆን የእቃው ዋጋ (0.2*6)+(0.8*4) = $4.4 ይሆናል፡፡ ሆኖም እቃው የተሰራበትን የድብልቅ መጠን ማወቅ ካልተቻለ በከፍተኛ ዋጋ ተወስዶ ይሰራል፡፡
ምንጭ፡- የጉምሩክ ዋጋ አተማመን መመሪያ ቁጥር 158/2011 እና
የጉምሩክ አዋጅ 859/200
#ጉምሩክ #ገቢዎች #tax #hanitube #Ethiopiatax #ethiotax

ታክስን መሰወር የሚያስከትለው ተጠያቂነት
በታክስ አስተዳዳር አዋጅ 983/2008 መሠረት
1.ማንኛውም ሰው ታክስን ለመሰወር በማሰብ ገቢውን የደበቀ፣ የታክስ ማስታወቂያውን ያላቀረበ ወይም ታክሱን ያልከፈለ እንደሆነ ከብር 100,000ሺ እስከ ብር 200,000ሺ በሚደርስ የገንዘብ ቅጣት እና ከ3 እስከ 5 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት ይቀጣል፡፡

አንድ ግብር ከፋይ ግብር የሚከፈልበት ዓመታዊ የንግድ ስራ ገቢ ነው የሚባለው ከንግዱ ስራ ከተገኘ ጠቅላላ የግብር ዓመቱ ገቢ ላይ ለግብር ከፋዩ የተፈቀዱት ወጪዎች ተቀናሽ ከተደረጉ በኋላ የሚገኘው የገቢ መጠን እንደሆነ ተደንግጓል፡፡ የዕርዳታ ወጪ(Donation) የሚፈቀደው ግብር ከሚከፈልበት ገቢ 10% አይበልጥም በማለት የተደነገገው አፈፃፀሙን ግልፅ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ስለተቀናሽ ወጪዎች የወጣው መመሪያ ቁጥር 5/2011 አንቀጽ 9 ግብር የሚከፈልበት የግብር ዓመቱ ገቢ ማለት ለበጎ አድራጎት ስራ የተደረጉ ስጦታዎች ሳይቀነስ በሂሳብ መዝገብ በተያዘው ግብር የሚከፈልበት ገቢ ስለመሆኑ የተገለፀ ስለሆነ ለበጎ አድራጎት ስራ የተደረጉ ስጦታዎች በወጪ ተቀናሽነት የሚያዙት የዕርዳታ ወጪ ሳይካተት ግብር ከሚከፈልበት ገቢ ከታወቀ በኋላ 10% መሰላት ያለበት መሆኑን ያሳያል፡፡
በገቢ ግብር አዋጅ ቁጥር 979/2008 አንቀጽ 21 ንዕስ አንቀጽ 1 ድንጋጌ መሰረት አንድ ግብር ከፋይ በአንድ የግብር ዓመት ግብር የሚከፍልበት ገቢ ለመወሰን የሚያስችሉ ግብር ከፋዩ ለንግድ ስራው ገቢ ለማኘት ያወጣቸው ተቀናሽ ወጪዎችን ተለይተው የተዘረዘሩ ቢሆንም በአዋጁ አንቀጽ 24 መሰረት የተፈቀዱ ለበጎ አድራጎት ድርጅቶች ያዋላቸው ስጦታዎችን በተቀናሽነት ለመያዝ ልንከተለው የሚገባውን ሁኔታ ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፡ www.hanitube.com