Zebidar Media/ ዘቢዳር ሚዲያ
پستهای تلگرام Zebidar Media (ዘቢዳር ሚዲያ)

# ይህ የዘቢዳር ቻናል የሀገራችን ብሎም የጉራጌ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካ፣ ኪነ ጥበብ፣ ታሪክ፣ ርዕዮት እና ሁለንተናዊ መልክ የሚዳሰስበት የመገናኛ የመወያያ እና የመጦመርያ አውድ ነው!
4,316 مشترک
4,371 عکس
73 ویدیو
آخرین بهروزرسانی 06.03.2025 10:20
کانالهای مشابه

13,562 مشترک

6,622 مشترک

3,277 مشترک
آخرین محتوای به اشتراک گذاشته شده توسط Zebidar Media (ዘቢዳር ሚዲያ) در تلگرام
ለመላው የዘቢዳር ሚዲያ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017 የገና በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!
Zebidar Media/ ዘቢዳር ሚዲያ
Zebidar Media/ ዘቢዳር ሚዲያ
መንግስት ግብር መሰብሰብ እንዳለበት አከራካሪ አይደለም። ግብር የሚሰበስበው ግን የልማትና የሀብት ክፍፍል ግቦችን ለማሳካት አንዳንዴም ኢኮኖሚው በጤናማነት እንዲሄድ እንደ ማስተካከያ መሳሪያነት ለመጠቀም መሆን አለበት። መንግስት ግብር ስለሰበሰበ ልማት አያመጣም። እንዲያውም በተቃራኒው የግብር መቀነስ ቁጠባና ኢንቨስትመንት በመጨመር የኢኮኖሚውን እድገት የሚያፋጥንበት ዕድል ሰፊ ነው። ገንዘቡ በግብር ከፋዩ እጅ የተሻለ ሃገራዊ ልማት የሚያመጣበት ዕድልም አለ። መንግስት ቀጥተኛ ግብር በመቀነሱ ምክንያት ኢኮኖሚው መነቃቃት ሲያሳይ ቀጥተኛ ባልሆኑ መንገዶች የተሻለ ገቢ መሰብሰብ ይችላል። በተለይ ሌባና ሙሰኛ መንግስት ሲኖር በመንግስት እጅ የሚገባ ገንዘብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል። ሙስናና ሌብነት ባይኖር እራሱ ግዙፍ መንግስት በአብዛኛው የግል ሴክተር ጠንቅ ነው። መንግስት ስላበጠ አገር ታድጋለች ማለት አይደለም። crowd out effect ይሉታል የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች። ኢኮኖሚውን የሚዘውር ግዙፍ መንግስት ባለበት ሐገር ጠንካራ የግል ዘርፍ ሊፈጠር አይችልም። በአንድ ቤት ሁለት አባወራ አይኖርም አይነት ነገር ነው። በኢኮኖሚ ውስጥ በሰፊው እጁን የሰደደ መንግስት እራሱ "ስግብግብ ነጋዴ" ይሆንና መንግስታዊ ባህሪውን ያጣል።
ህዝቡን አስጨንቆ ከስራ ውጭ የሚያደርግ የግብር ስርአት በኢኮኖሚው ላይ የሚያሳርፈው ጠባሳ በቀላሉ የሚሽር አይሆንም። ግብር ዜጎች በአቅማቸው ልክ ሐገራቸውንና ህዝባቸውን የሚደጉሙበት፣ ከመንግስት አኳያም ከገቢ መሰብሰቢያነት ባሻገር የኢኮኖሚውን ጤናማ ጉዞ ማሳለጫ መሆኑ ቀርቶ ዜጎችን ማስጨነቂያ መሳሪያ ከሆነ የዜጎችና መንግስት ግንኙነት የባሪያና ጌታ ወይም የባላባትና ጭሰኛ ከመሆን አይላቀቅም።

በፐብሊክ ፋይናንስ ዘርፍ ግብር የሚጣልበትና የሚተዳደርበት የራሱ አላማዎችና መሰረቶች አሉት። ከነዚህ አንዱ Simplicity የሚሉት ነው። የግብር ስርአቱ የከፋዩና ተገዢነትና የግብር ሰብሳቢው አፈፃፀም በቀላሉ የሚያስተናግድና ከውስብስብነትና ተደራራቢነት የፀዳ እንዲሁም ተገማች መሆን አለበት። የግብር መጠን በእርግጠኝነት የሚታወቅበት አሰራር መኖር አለበት። ይህ ማለት አንድ አስመጪ ከውጭ እቃ ከመጫኑ በፊት ለመንግስት ምን ያህል እንደሚከፍል በእርግጠኝነት ማወቅ አለበት ማለት ነው። ወይም አንድ ነጋዴ አመታዊ ግብሩን ከራሱ የሂሳብ መዝገብ ተነስቶ ለእርግጠኝነት በቀረበ ሁኔታ ማወቅ አለበት ማለት ነው። ግብር በየትኛውም የስራ መስክ እን cost የሚታይ በመሆኑ እንደ ማናቸውም ወጪዎች ለእርግጠኝነት በቀረበ ደረጃ ተገማች መሆን አለበት። ኢትዮጵያ ውስጥ ግን እቃህ ጉምሩክ ደርሶ እንኳን እርግጠኛ መሆን አትችልም። በኛ ሀገር ሁኔታ ያስተናገደህ ሰው፣ ምን ያህል አቋራጭ መንገድ ታውቃለህ፣ መንግስት ካንተ ስንት ይጠብቃል፣ ወዘተ የሚሉ ጉዳዮች ይወስኑታል።
ሌላው የEfficiency መለኪያ ነው። በግብር የሚጎብጥና ግብር ሳይከፍል የሚኖር መኖር የለበትም ማለት ነው። ግብር ሰዎች ስራን እንዲሸሹ፣ ግብርን ለመሰወር እንዲገደዱ፣ ወይም በህገ ወጥ ስራ እንዲሰማሩ ያሚያደርግ መሆን የለበትን ይላል። እዚህ ሀገር ግብር ከፋይ ነጋዴ መሆን ማለት በራስህ ላይ የማይቀር እዳ እንደማስቀመጥ የሚታይ ነው። መንግስት በአመታዊ ሪፖርት የተቀበለህ የሂሳብ መዝገብ በኦዲት ጊዜ ይጥለዋል። ከአመታት በኋላ ቅጣትና ወለድ ተጨምሮበት ያለ ጥፋትህ ከአቅምህ በላይ እንድትከፍል ትደረጋለህ። መጀመሪያ ለምን ተቀበልከኝ ብለህ መጠየቅ አትችልም። ነጋዴዎች ያለ ደረሰኝ ለምንድነው የምትሸጡት ብለህ ብትጠይቃቸው የሚሰጡህ መልስ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነው። መንግስት ነጋዴውን እንደ ሌባ ስለሚያየው “ሌባው ነጋዴ” ያመጣውን ሂሳብ በቀላሉ አይቀበለውም። ይህን ያህል ሂሳብ ያመጣው ይህን ያህሉን ደብቆ መሆን አለበት ብሎ ጭፍን እዳ ይጥልበታል። ግብር ከፋይነትህ ክብርና ሙገሳ አያመጣልህም። ስለዚህ አንደኛውኑ ተደብቆ በህገ ወጥ መንገድ በመስራት እራሱን ከወደፊት እዳ ለማዳን ይሞክራል። መንግስት ህጋዊ መዝገብ ይዞ በመጣው ላይ የሚያሳየው ቅጣት ሌሎች ወደ ግብር መረቡ በገዛ ፈቃዳቸው እንዲመጡ ሳይሆን እንዲደበቁ የሚያደርግ ነው። የታክስ መጠን ሰዎች የስራ ምርጫ የሚወስን መሆን የለበትም ይላል።
ሌላው የግብር መርህ fairness ነው። በተመሳሳይ ደረጃ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ ግብር መክፈል አለባቸው ይላል። ሙስናና የዝምድና አሰራር የታክስ ፍትሃዊነት ጠንቅ ናቸው።
እንግዲህ ከላይ እንዳየነው የግብር አላማ ልማት ማረጋገጥ፣ የዋጋ መረጋጋት መፍጠር፣ የስራ ዕድል መፍጠርና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል መፍጠር የመሳሰሉትን ያካትታል። እነዚህ ዓላማዎች ማሳካት ግብር መጨመር ብቻ ሳይሆን አንዳንዶቹ ግብር መቀነስን የሚጠይቁ ናቸው። መንግስት ግብርን እንደ ገቢ መሰብሰቢያ ብቻ እያየ በዜጎቹ ላይ የግብር መዓት ሲቆልል በአንፃሩ የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ የስራ ዕድል የመፍጠር አቅም እያቀጨጨ ይሄዳል። መንግስት በሰበሰበው ገንዘብ ስለሚፈጥረው የስራ ዕድል ብቻ እያየ ቢሆንም በአንፃሩ ተደራራቢ እና ከፍተኛ ግብር የግሉ ሴክተር የስራ ዕድል ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍ መገንዘብ ያሻል። የዋጋ መረጋጋትን ለመቆጣጠር እንደ ኢኮኖሚው የእድገት ግለት ግብር መጨመርና መቀነስ ሊጠይቅ ይችላል።
መንግስት ግብር መሰብሰብ እንዳለበት አከራካሪ አይደለም። ግብር የሚሰበስበው ግን የልማትና የሀብት ክፍፍል ግቦችን ለማሳካት አንዳንዴም ኢኮኖሚው በጤናማነት እንዲሄድ እንደ ማስተካከያ መሳሪያነት ለመጠቀም መሆን አለበት። መንግስት ግብር ስለሰበሰበ ልማት አያመጣም። እንዲያውም በተቃራኒው የግብር መቀነስ ቁጠባና ኢንቨስትመንት በመጨመር የኢኮኖሚውን እድገት የሚያፋጥንበት ዕድል ሰፊ ነው። ገንዘቡ በግብር ከፋዩ እጅ የተሻለ ሃገራዊ ልማት የሚያመጣበት ዕድልም አለ። መንግስት ቀጥተኛ ግብር በመቀነሱ ምክንያት ኢኮኖሚው መነቃቃት ሲያሳይ ቀጥተኛ ባልሆኑ መንገዶች የተሻለ ገቢ መሰብሰብ ይችላል። በተለይ ሌባና ሙሰኛ መንግስት ሲኖር በመንግስት እጅ የሚገባ ገንዘብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል። ሙስናና ሌብነት ባይኖር እራሱ ግዙፍ መንግስት በአብዛኛው የግል ሴክተር ጠንቅ ነው። መንግስት ስላበጠ አገር ታድጋለች ማለት አይደለም። crowd out effect ይሉታል የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች። ኢኮኖሚውን የሚዘውር ግዙፍ መንግስት ባለበት ሐገር ጠንካራ የግል ዘርፍ ሊፈጠር አይችልም። በአንድ ቤት ሁለት አባወራ አይኖርም አይነት ነገር ነው። በኢኮኖሚ ውስጥ በሰፊው እጁን የሰደደ መንግስት እራሱ "ስግብግብ ነጋዴ" ይሆንና መንግስታዊ ባህሪውን ያጣል።
ህዝቡን አስጨንቆ ከስራ ውጭ የሚያደርግ የግብር ስርአት በኢኮኖሚው ላይ የሚያሳርፈው ጠባሳ በቀላሉ የሚሽር አይሆንም። ግብር ዜጎች በአቅማቸው ልክ ሐገራቸውንና ህዝባቸውን የሚደጉሙበት፣ ከመንግስት አኳያም ከገቢ መሰብሰቢያነት ባሻገር የኢኮኖሚውን ጤናማ ጉዞ ማሳለጫ መሆኑ ቀርቶ ዜጎችን ማስጨነቂያ መሳሪያ ከሆነ የዜጎችና መንግስት ግንኙነት የባሪያና ጌታ ወይም የባላባትና ጭሰኛ ከመሆን አይላቀቅም።
ሌላው የግብር መርህ fairness ነው። በተመሳሳይ ደረጃ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ ግብር መክፈል አለባቸው ይላል። ሙስናና የዝምድና አሰራር የታክስ ፍትሃዊነት ጠንቅ ናቸው።
እንግዲህ ከላይ እንዳየነው የግብር አላማ ልማት ማረጋገጥ፣ የዋጋ መረጋጋት መፍጠር፣ የስራ ዕድል መፍጠርና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል መፍጠር የመሳሰሉትን ያካትታል። እነዚህ ዓላማዎች ማሳካት ግብር መጨመር ብቻ ሳይሆን አንዳንዶቹ ግብር መቀነስን የሚጠይቁ ናቸው። መንግስት ግብርን እንደ ገቢ መሰብሰቢያ ብቻ እያየ በዜጎቹ ላይ የግብር መዓት ሲቆልል በአንፃሩ የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ የስራ ዕድል የመፍጠር አቅም እያቀጨጨ ይሄዳል። መንግስት በሰበሰበው ገንዘብ ስለሚፈጥረው የስራ ዕድል ብቻ እያየ ቢሆንም በአንፃሩ ተደራራቢ እና ከፍተኛ ግብር የግሉ ሴክተር የስራ ዕድል ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍ መገንዘብ ያሻል። የዋጋ መረጋጋትን ለመቆጣጠር እንደ ኢኮኖሚው የእድገት ግለት ግብር መጨመርና መቀነስ ሊጠይቅ ይችላል።
ሌላው የEfficiency መለኪያ ነው። በግብር የሚጎብጥና ግብር ሳይከፍል የሚኖር መኖር የለበትም ማለት ነው። ግብር ሰዎች ስራን እንዲሸሹ፣ ግብርን ለመሰወር እንዲገደዱ፣ ወይም በህገ ወጥ ስራ እንዲሰማሩ ያሚያደርግ መሆን የለበትን ይላል። እዚህ ሀገር ግብር ከፋይ ነጋዴ መሆን ማለት በራስህ ላይ የማይቀር እዳ እንደማስቀመጥ የሚታይ ነው። መንግስት በአመታዊ ሪፖርት የተቀበለህ የሂሳብ መዝገብ በኦዲት ጊዜ ይጥለዋል። ከአመታት በኋላ ቅጣትና ወለድ ተጨምሮበት ያለ ጥፋትህ ከአቅምህ በላይ እንድትከፍል ትደረጋለህ። መጀመሪያ ለምን ተቀበልከኝ ብለህ መጠየቅ አትችልም። ነጋዴዎች ያለ ደረሰኝ ለምንድነው የምትሸጡት ብለህ ብትጠይቃቸው የሚሰጡህ መልስ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ነው። መንግስት ነጋዴውን እንደ ሌባ ስለሚያየው “ሌባው ነጋዴ” ያመጣውን ሂሳብ በቀላሉ አይቀበለውም። ይህን ያህል ሂሳብ ያመጣው ይህን ያህሉን ደብቆ መሆን አለበት ብሎ ጭፍን እዳ ይጥልበታል። ግብር ከፋይነትህ ክብርና ሙገሳ አያመጣልህም። ስለዚህ አንደኛውኑ ተደብቆ በህገ ወጥ መንገድ በመስራት እራሱን ከወደፊት እዳ ለማዳን ይሞክራል። መንግስት ህጋዊ መዝገብ ይዞ በመጣው ላይ የሚያሳየው ቅጣት ሌሎች ወደ ግብር መረቡ በገዛ ፈቃዳቸው እንዲመጡ ሳይሆን እንዲደበቁ የሚያደርግ ነው። የታክስ መጠን ሰዎች የስራ ምርጫ የሚወስን መሆን የለበትም ይላል።
ሌላው የግብር መርህ fairness ነው። በተመሳሳይ ደረጃ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ ግብር መክፈል አለባቸው ይላል። ሙስናና የዝምድና አሰራር የታክስ ፍትሃዊነት ጠንቅ ናቸው።
እንግዲህ ከላይ እንዳየነው የግብር አላማ ልማት ማረጋገጥ፣ የዋጋ መረጋጋት መፍጠር፣ የስራ ዕድል መፍጠርና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል መፍጠር የመሳሰሉትን ያካትታል። እነዚህ ዓላማዎች ማሳካት ግብር መጨመር ብቻ ሳይሆን አንዳንዶቹ ግብር መቀነስን የሚጠይቁ ናቸው። መንግስት ግብርን እንደ ገቢ መሰብሰቢያ ብቻ እያየ በዜጎቹ ላይ የግብር መዓት ሲቆልል በአንፃሩ የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ የስራ ዕድል የመፍጠር አቅም እያቀጨጨ ይሄዳል። መንግስት በሰበሰበው ገንዘብ ስለሚፈጥረው የስራ ዕድል ብቻ እያየ ቢሆንም በአንፃሩ ተደራራቢ እና ከፍተኛ ግብር የግሉ ሴክተር የስራ ዕድል ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍ መገንዘብ ያሻል። የዋጋ መረጋጋትን ለመቆጣጠር እንደ ኢኮኖሚው የእድገት ግለት ግብር መጨመርና መቀነስ ሊጠይቅ ይችላል።
መንግስት ግብር መሰብሰብ እንዳለበት አከራካሪ አይደለም። ግብር የሚሰበስበው ግን የልማትና የሀብት ክፍፍል ግቦችን ለማሳካት አንዳንዴም ኢኮኖሚው በጤናማነት እንዲሄድ እንደ ማስተካከያ መሳሪያነት ለመጠቀም መሆን አለበት። መንግስት ግብር ስለሰበሰበ ልማት አያመጣም። እንዲያውም በተቃራኒው የግብር መቀነስ ቁጠባና ኢንቨስትመንት በመጨመር የኢኮኖሚውን እድገት የሚያፋጥንበት ዕድል ሰፊ ነው። ገንዘቡ በግብር ከፋዩ እጅ የተሻለ ሃገራዊ ልማት የሚያመጣበት ዕድልም አለ። መንግስት ቀጥተኛ ግብር በመቀነሱ ምክንያት ኢኮኖሚው መነቃቃት ሲያሳይ ቀጥተኛ ባልሆኑ መንገዶች የተሻለ ገቢ መሰብሰብ ይችላል። በተለይ ሌባና ሙሰኛ መንግስት ሲኖር በመንግስት እጅ የሚገባ ገንዘብ ከጥቅሙ ጉዳቱ ሊያመዝን ይችላል። ሙስናና ሌብነት ባይኖር እራሱ ግዙፍ መንግስት በአብዛኛው የግል ሴክተር ጠንቅ ነው። መንግስት ስላበጠ አገር ታድጋለች ማለት አይደለም። crowd out effect ይሉታል የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች። ኢኮኖሚውን የሚዘውር ግዙፍ መንግስት ባለበት ሐገር ጠንካራ የግል ዘርፍ ሊፈጠር አይችልም። በአንድ ቤት ሁለት አባወራ አይኖርም አይነት ነገር ነው። በኢኮኖሚ ውስጥ በሰፊው እጁን የሰደደ መንግስት እራሱ "ስግብግብ ነጋዴ" ይሆንና መንግስታዊ ባህሪውን ያጣል።
ህዝቡን አስጨንቆ ከስራ ውጭ የሚያደርግ የግብር ስርአት በኢኮኖሚው ላይ የሚያሳርፈው ጠባሳ በቀላሉ የሚሽር አይሆንም። ግብር ዜጎች በአቅማቸው ልክ ሐገራቸውንና ህዝባቸውን የሚደጉሙበት፣ ከመንግስት አኳያም ከገቢ መሰብሰቢያነት ባሻገር የኢኮኖሚውን ጤናማ ጉዞ ማሳለጫ መሆኑ ቀርቶ ዜጎችን ማስጨነቂያ መሳሪያ ከሆነ የዜጎችና መንግስት ግንኙነት የባሪያና ጌታ ወይም የባላባትና ጭሰኛ ከመሆን አይላቀቅም።
ሌላው የግብር መርህ fairness ነው። በተመሳሳይ ደረጃ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ ግብር መክፈል አለባቸው ይላል። ሙስናና የዝምድና አሰራር የታክስ ፍትሃዊነት ጠንቅ ናቸው።
እንግዲህ ከላይ እንዳየነው የግብር አላማ ልማት ማረጋገጥ፣ የዋጋ መረጋጋት መፍጠር፣ የስራ ዕድል መፍጠርና ፍትሃዊ የሃብት ክፍፍል መፍጠር የመሳሰሉትን ያካትታል። እነዚህ ዓላማዎች ማሳካት ግብር መጨመር ብቻ ሳይሆን አንዳንዶቹ ግብር መቀነስን የሚጠይቁ ናቸው። መንግስት ግብርን እንደ ገቢ መሰብሰቢያ ብቻ እያየ በዜጎቹ ላይ የግብር መዓት ሲቆልል በአንፃሩ የግሉን ክፍለ ኢኮኖሚ የስራ ዕድል የመፍጠር አቅም እያቀጨጨ ይሄዳል። መንግስት በሰበሰበው ገንዘብ ስለሚፈጥረው የስራ ዕድል ብቻ እያየ ቢሆንም በአንፃሩ ተደራራቢ እና ከፍተኛ ግብር የግሉ ሴክተር የስራ ዕድል ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንደሚያሳርፍ መገንዘብ ያሻል። የዋጋ መረጋጋትን ለመቆጣጠር እንደ ኢኮኖሚው የእድገት ግለት ግብር መጨመርና መቀነስ ሊጠይቅ ይችላል።
እንደ ፊውዳልም እንደ ባሪያ አሳዳሪም የሚያደርገው የግብር ስርኣታችን
=========================
ተከታዩን ጽሑፍ በውስጥ መስመር ያደረሱን የገፃችን ተከታይ የምጣኔ ሃብት ባለሙያው ዶ/ር ሙሉቀን ደምሴ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ናቸው። እርሶም ጽሁፉን በትዕግስት ያንብቡና ሃሳብ አስተያየትዎን ያካፍሉ። መልካም ንባብ!!
የባሪያ አሳዳሪ ስርአት (slavery system) በጉልበት ግንኙነት (labor relations) ላይ የተመሰረተ ማህበረሰባዊ ግንኙነትን ፈጠረ። ጌታው በባሪያው ጉልበት፣ ምርትና ህይወት ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንዲኖረው በማድረግ ጥቂቶች በብዙሃን ጫንቃ ላይ እንዲመቻቹ አደረገ። ባሪያው ለጌታው እንደ ሸቀጥ የሚታይ የማምረቻ መሳሪያ ሆነ። ሲያሻው እያሳረሰው፣ ሲያሻው እያሳጨደው፣ ሲያሻው እያስፈለጠው፣ ጉልበቱ ሲደክም አለያም ጥሩ ገንዘብ ያወጣል ባለው ሰአት እንደ ሸቀጥ ገበያ አውጥቶ ሲሸጠወ ኖረ።
የፊውዳል ስርአት በመሬት ባለቤትነትና አጠቃቀም ላይ የተመሰረተ የባላባትና ጪሰኛ ግንኙነት (feudalism)ን ፈጠረ። ገበሬው ገባር የሚባል ስም ተሰጥቶት መሳሪያ አንግቶ ለመጣ መልከኛ ሁሉ ሲገብር ሲሰፍር ኖረ። የውግያና ጦርነቱ ሁሉ ዓላማ ብዙ ጪሰኛን በተፅዕኖ ስር ማድረግ ነበር። ጪሰኛው ለባላባቱ ሸቀጥና የሸቀጡ ምንጭ ነበር።
በባሪያ አሳዳሪ ዘመን የባሪያ ፍንገላ (ጉልበቱን መጠቀም እና እንደ ሸቀጥ መሸጥን ይጨምራል) በፊውዳል ስርአት ዘመን ደግሞ ጭሰኛ ማስገበር የጉልበትና የሀገብት ምንጭ ሆኑ። እንግዲህ ባሪያ በጉልበቱ፣ ጭሰኛም በምርቱ ግብር እንዲከፍል ይገደድ ነበር። ባሪያ አሳዳሪውም ሆነ ፊውዳሉ ይህን የሚያደርጉት ያው "ለሀገር ጥቅም፣ ሀገር ለመገንባት፣ ሀገርን ከጥቃት ለመከላከል፣… ወዘተ" ለሚባሉ የተለመዱ መንግስታዊ ምክንያቶች ነበር። ሁለቱም እራሳቸውን የቻሉ ስርዓቶች እንደመሆናቸው ስርዓቱ ፋይናንስ የሚደረግበት አሰራር ዘረጉ። አስገባሪውና ገባሪው መካከል የነበረው ግንኙነት በመብትና በጋራ ስምምነት ላይ የተመሰረተ ሳይሆን ከላይ ወደ ታች የሚወርድ ነበር። የላይኛው መጫን የታችኛው መሸከም፣ የላይኛው መደንገግ የታችኛው መገዛት፣ የላይኛው ማስከፈል የታችኛው መክፈል፣ የላይኛው ማዘዝ የታችኛው መታዘዝ የስርዓቶቹ አይነተኛ መገለጫ ነበር።
ይህንን ጉዳይ ያነሳሁት መንግስት በግብር ስም በህዝቡ ላይ እየጣለው ያለው ተደራራቢ ና ከአቅም በላይ የሆነ ግብር ጉዳይ ላይ አንድአንድ ነገር ለማንሳት ነው። በነገራችን ላይ በሀገራችን ግብር ከነ ስሙ ከገባር ስርአት ጋር ተያይዞ የመጣ ነው። የዘመናዊት ኢትዮጵያ የግብር ስርዓት አስተዳደርም የዚያ ቅሪት የተጣባው ይመስላል። ዘመናትና መንግስታት በሐገራችን ቢፈራረቁም የአስገባሪ‐ገባሪ ግንኙነት በጉልሁ የተቀየረ አይመስለኝም። መንግስት ባሪያ አሳዳሪ/ባላባት ህዝቡም ባሪያ/ጪሰኛ የመሰለ ግንኙነት እስከ አሁን እንደቀጠለ ነው። መሬት የተባለ ሁሉ የመንግስት ነው። የ1967 አዋጅ ገበሬውን ከተበታተነ በዝባዥ ባላባት ጭሰኝነት አወጣው ቢባልም የተደራጀ መንግስት ጭሰኛ አድርጎት አለፈ። Land to the tiller የተባለበት ትግል መሬትን የመንግስት፣ ህዝቡንም የአንድ አምባገነን መንግስት ጭሰኛ አድርጎት አረፈው።
ከሰሞኑ በጉራጌ ዞን አካባቢ የሚገኙ አርሶአደሮች ከፍተኛ የመሬት መጠቀሚያ ግምት ተጥሎባቸው በከፍተኛ ቅሬታ ውስጥ ገብተዋል። በአመት መቶና ሁለት መቶ ብር ሲከፍሉ የነበሩ አርሶ አደሮች (አብዛኛዎቹ እንኳን ሊገብሩ ከመንግስት ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ናቸው ) ዘንድሮ በሺዎች እንዲከፍሉ ተጠይቀዋል። አርሶአደሩ በዚህ ምክንያት ለከፍተኛ ችግር ተዳርጓል። ደግሞ አስተያየት እና አቤቱታ የሌለው ጭነት ነው። በርካቶችም የተጠየቁትን ግብር እራሳቸው መክፈል ስላልቻሉ ከተማ ያሉ ቤተሰቦቻቸውን መጠየቅ ጀምረዋል። ተበድሮና ለምኖ ግብር መክፈል በእውነቱ በፊውዳል ዘመን ቢሆን እንጂ የሚታሰብ አይመስልም!
በዚህ ጉዳይ ላይ አስተያየቱን ያጋራኝ አንድ ወዳጄ "ቤተሰቦቼ ደውለው ከፍተኛ ግብር ጣሉብን፣ ክፈልልን ሲሉኝ ግብር ካፈራችሁት ምርት ላይ የሚከፈል ነው እንጂ ከሌላ ሰው ኪስ የሚከፈል አይደለም። ካለ ንብረት ላይ ሽጣችሁ ክፈሉ፣ ካቅማችሁ በላይ ከሆነ በዛ ብላችሁ ተከራከሩ፣ አልቀንስም ካሉ እና እናንተም መክፈል ካልቻላችሁ ራሳቸው የፈለጉትን ይውሰዱ አልኳቸው።" ሲል ሁኔታውን ገልፆታል።
የግብር ጭነቱ ያላጎበጠው ግብር ከፋይ ያለ አይመስልም። ከምንም በላይ ደግሞ ግብር ከፋዩን እንደ ጭሰኛና ባሪያ የሚመለከት የግብር አስተዳደር ስርአት ነው ያለው። ሲቪል ሰርቫንቱ በመደበኛነት ከሚቆረጥበት ግብር በተጨማሪ ለተለያዩ ጊዜያዊ መዋጮዎች ያለ ፈቃዱ ከደሞዙ ይቀነስበታል። አባል ላለሆነበት ብልፅግና ፓርቲ ሳይቀር ያለ ፈቃዱ ይቆረጥበታል።
ነጋዴውን ከመነሻው እንደ ሌባ የሚያይ ስርአት ነው ያለው። የገቢዎችና ነጋዴው ግንኙነት የሌባና ፖሊስ አይነት ነው። የነጋዴው ሰነድ የሚመረመረው እንደ ወንጀለኛ ዶሴ ነው። አጭበርባሪዎች አሉ ቢባል እንኳን እንዴት ሁሉንም እንደ ሌባ ማየት ይቻላል? ገቢ ልትገብር ሄደህ 3 እና 4 ቀናት መሰለፍ!
አንዳንድ ቦታ ላይ መንግስት ለነጋዴው የግብር እቅድ ያወጣለታል። ሰሞኑ አንድ አስመጪ የሆነ ወዳጄ ከፍተኛ ቀረጥ ተጠይቆ አቤቱታ ለማቅረብ ወደሚመለከተው የጉምሩክ ቅርንጨፍ ኃላፊ ጋር ይገባል። ኃላፊውም ቅሬታውን ካደመጠ በኋላ ጣቱን ግድግዳ ላይ የተለጠፈውን የቅርንጨፍ ፅ/ቤቱ አመታዊ የገቢ እቅድ ላይ እያመላከተው "ካንተም ሆነ ከሌሎች በዚህ መጠን ካልተሰበሰበ እቅዳችንን ማሳካት አንችልም። ይህንን እቅድ ማሳካት ደግሞ ግዴታችን ነው" ብሎ እንደመለሰው አጫወተኝ።
የተለያዩ የመንግስት ተቋማት ልክ እንደ ድሮ ጦር አበጋዞች ሆነዋል። ጠዋት አንዱ አስገብሮህ ሲወጣ ሌላው ከሰአት ይመጣል። አስገባሪው ብዙ ነው። መሬት አስተዳደር፣ ጉምሩክ፣ ገቢዎች፣ ባንክ፣ መብራት ኃይል፣ ውሃ ልማት፣ ቀበሌ፣ ኮሚቴ፣…። ከሰሞኑ በአንዱ ጓደኛዬ የደረሰው ለዚህ ጥሩ ማሳያ ይመስለኛል። ከቀጠና የመጣን ነን ያሉ የንግድና ኢንዱስትሪ ሰዎች መጥተው እቃ የገዛህበት ደረሰኝ፣ የቆረጥከው ደረሰኝ፣… በብዙ ጥያቄዎች አዋክበውት ተመለሱ። እነሱ ሲወጡ ተመሳሳይ ይዘት ያለው ጥያቄ ይዘው የገቢዎች ቢሮ ሰራተኞች መጡ። ቀጥሎ ደግሞ ፖሊሶች መጋዘን ውስጥ መሳሪያ አለ የሚል ጥቆማ ደርሶን ነው ብለው መጡ። ፖሊሶች መሳሪያ ሲያጡ ንግድና ኢንዱስትሪ እና ገቢዎች የጠየቋቸውን ጥያቄዎች ጠየቁ። ይሄ የናንተ ስራ አይደለም ቢላቸው ምን እንደሚከተለው ያውቃል። ሁሉንም እንደ ጠባያቸውና እንደ ፍላጎታቸው አስተናግዶ መለሰ። በአንድ ቀን ሶስት ባላባቶች ማስተናገድ ቀላል አይደለን። ባላባት ቤትህ ከገባ መቼስ በባዶ እጅ አትመልሰውም። ሰውዬው ይነግድ ወይስ ጌቶቹን ያስተናግድ!
በአንዳንድ አካባቢዎች ጠዋት ለመንግስት ግብር ከፍለህ ከሰአት አንዱ ሽፍታ መጥቶ ከብትህን ይነዳል፣ ከፈለገ እራስህን አግቶ ያለህን አጥቦ ይቀበልሃል። ለመንግስት የከፈልከው ግብር ለህይወትህና ንብረትህ ዋስትና ማረጋገጥ አይችልም። ለብዙ ጦር አበጋዞች ትከፍላለህ። በነገራችን ላይ በጥንት ኢትዮጵያ ታሪክ ጠዋት ለአንዱ የጦር አበጋዝ የገበረ ገበሬ ከሰአት ለሌላው የጦር አበጋዝ የገበረበት አጋጣሚ እንዳለ ማንበቤ ትዝ ይለኛል።

በኢትዮጵያ የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ፣ የሰውነት አካል መለገስ እና በህክምና የታገዘ ሞት እንዲጀመር የሚፈቅደው ህግ ጸደቀ
#ዘቢዳር_ሚዲያ:- ታህሣሥ 23/2017
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና አገልግሎት እና አስተዳድር ረቂቅ አዋጅን አጽድቋል። አዋጁ ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ ተጀምረው የማያውቁ እና አዳዲስ አገልግሎቶችን መስጠት የሚያስችሉ የጤና አገልግሎቶች እንዲጀመሩ የሚያደርግ ነው።
ለአብነትም መዳን በማይችል እና በስቃይ ውስጥ ያሉ ታማሚዎች በሀኪሞች እርዳታ እንዲሞቱ የሚፈቅደው፣ የሰውነት አካልን ያለ ክፍያ መለገስ፣ የወንድ የዘር ፍሬ እንዲለገስ እና ሌሎችም አዳዲስ የህክምና አገልግሎቶችን ይፈቅዳል።
Via Ethiopia law

የBIWs prize የ20 ሚሊየን ብር ሽልማት አሸናፊዎቹ ታውቀዋል
በሰላም ዘርፍ የ10,000.00 ( አስር ሚሊዮን ብር) እና 5 ኪሎ የሚመዝን የብር ዋንጫ አሸናፊ
#የጋሞ_አባቶች
በኢኮኖሚ ዘርፍ የ10,000.00 ( አስር ሚሊዮን ብር) እና 5 ኪሎ የሚመዝን የብር ዋንጫ አሸናፊ
#ኢንጅነር ቢጂይ ናይከር
"የሽልማቱ ገንዘብ ለሌሎች ለ62 ኢትዮጵያዊያን ስራ እድል ፈጣሪዎች መልሰን እንሸልማለን"
ኢንጅነር ቢጂይ ናይከር

የ BIWs prize የ10 ሚሊየን ብር ሽልማት ድምፅ አሰጣጥ ሊጠናቀቅ ሰዓታቶች ቀርተውል።!!
በኢኮኖሚው ዘርፍ እጩ የሆነውን ወጣት ኢዘዲን ካሚልን ለመምረጥ BIW02 ወደ 9355 በመላክ ይምረጡ! ያበረታቱ!
የድምጽ አሰጣጡ እስከ ነገ ሃሙስ ታህሳስ 17 ቀን 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይካሄዳል!
ደጋግሞ መምረጥ ይቻላል። በአጭር መልዕክት (SMS) 9355 ላይ BIW02 ብለው ይላኩ።
#BIW2024 #EthiopianPride #PeaceAndEconomy #EconomyCategory #ወጣትኢዘዲንካሚል #EzedinKamil #10million #ANTEXETHIOPIA #FOODAIDPLUS #BESHATUTOLEMARIAMMULTIMEDIA #Votenow

ቢዝነሶቻችን ምን ይምሰሉ?
በመላኩ ይርዳው/ Melaku Yirdaw
የኢትዮጵያ ቢዝነሶች ሲስተም መር አይደሉም። ይህ አለመሆኑ ባለቤቱንም ቢዝነሱንም ዋጋ ሲያስከፍል ኖሯል።
አንድ የቢዝነስ ሰው የመጀመሪያ ህልሙና ጥረቱ መሆን ያለበት ቢዝነሱ ራሱን ችሎ በእግሩ እንደቆም እና በባለቤቱ ሳንባ ከመተንፈስ ተሻግሮ ተቋማዊ ቁመና እንዲይዝ ማስቻል ነው። ለዚህ መፍትሔው ሲስተም ማበጀት ነው። አንድ ቢዝነስ በባለቤቱ ሳንባ መተንፋስ እስካላቆመ ድረስ እራሱንም ባለቤቱንም ይበላል።
ቢዝነሱን/ድርጅቱን ራሱን ችሎ ቆሞ ያለ'ሱ ቡራኬ እንዲንቀሳቀስ ያላደረገ የቢዝነስ ባለቤት ቢዝነሱን ለማቅናት ደፋ ቀና ሲል በሽታ ይሸምታል፤ የራሱና የቤተሰቡ ጊዜ ይሰዋል።
ቢዝነሱን ለማቅናት ደፋ ቀና ሲል ለልጆቹና ለቤተሰቡ መስጠት የሚጠበቅበትን ጊዜ ያልሰጠ የቢዝነስ ሰው በዚህኛው በኩል ቢያተርፍም በሌላ በኩል እየከሰረ ነው። አንድን ተቋም ኮትኩቶ እያሳደገ ሌላ ተቋም እያቀጨጨ ነው። በዚህኛው በኩል ኩትኳቶ አንሶት የቀጨጨ ልጅ የኋላ ኋላ የቢዝነሱ መጥፊያ ይሆናል።
ቢዝነስ በፍጹም የባለቤቱን ጤና፣ የቤተሰቡና ማህበራዊ ግዴታ የሚወጣበትን ጊዜ እንዲሁም የግል ጊዜውን መብላት የለበትም። ቢዝነስ የባለቤቱ የግል ህይወትና ጊዜ ሳይነካ ለባለቤቱ በረከት የሚያመጣ ብቻ ማድረግ ይቻላል፤ ይገባልም። ይህ የሚሆነው ለቢዝነሱ ሰስተም በማበጀት ነው። ያለባለቤቱ የእለት ከእለት ጣልቃ ገብነት እንዲንቀሳቀስ ተደርጎ የልተቋቋመ ቢዝነስ መጨረሻ ላይ ባለቤቱ ሲደክም አብሮ ይደክማል፤ ሲቆም አብሮ ይቆማል።
የቢዝነስ ተቋም ለባለቤቱ ገቢ የሚያመጣ ንብረት አይደለም፤ ልጅ ነው። በቢዝነሱ የእድገት ሒደት ውስጥ የባለቤቱ ድካም፣ ተስፋና ተስፋ ማጣት፣ መውደቅና መነሳት፣ ትርፍና ኪሳራ፣ መሳካትና አለመሳካት፣ ብዙ የሰው ፊት ማየት አለ። በቢዝነሱ ውስጥ በወርቅ ብዕር ሊጻፍ የሚገባው የባለቤቱ ታሪክ አለ። ቢዝነስ ለባለቤቱ በልጅ ደረጃ የሚቀመጠው ለዚህ ነው።
ቢዝነስ ከባለቤቱ ጋር አብሮ እንዳይሞት ተቋም ከማድረጉ ጎን ለጎን የባለቤቱ ልጆች ቢዝነሱ ላይ የወላጆጃቻቸው ርዕይ በሚገባ ሊረዱት ይገባል። ልጆች የወላጆቻቸው ቢዝነስ ለወላጆቻቸው ያለውን ዋጋ (value) በሚገባ እንዲረዱት ማድረግ ይገባል። ወላጅ ሲሞት ድርጅቱን ሽጠው ገንዘቡን የሚካፈሉ ልጆች ቢዝነስን እንደማንኛውም የወላጃቸው ሀብት (እንደ ቤትና መኪና) የሚቆጥሩ ልጆች ናቸው። ሁለተኛ ትውልድ (ልጆች) የወላጆቻቸውን ቢዝነስ ሊያስቀጥሉ የሚችሉት የወላጆቻቸው ርዕይ የሚጋሩ ሲሆኑ ነው።
የቢዝነሱ ባለቤት ልጆቹ በድርጅቱ ውስጥ የመሪነት ሚና እንዲኖራቸው የሚፈልግ ከሆነ በድርጅቱ ውስጥ ከታች ጀምረው እየሰሩ እንዲያድጉ ማደግ አለበት። በመደበኛ ሠራተኛነት ባይሰሩ እንኳን ለድርጅቱ ቅርብ ሆነው ማደግ አለባቸው። የድርጅቱን አረማመድና አተነፋፈስ ከመሰረቱ የሚያውቁ መሆን አለባቸው።
ድርጅቱን ከታች ጀምረው ሳያውቁት፣ ኦፕሬሽኑ ላይ ሳያልፉ ከላይ የመሪነት እርከን ላይ ከተቀመጡ ውጤታማ አመራር መስጠት ይከብዳቸዋል። አንድን ድርጅት ለመምራት የድርጅቱ ባህል፣ ድክመትና ጥንካሬ፣ ደንበኞቹ፣ ባለድርሻዎቹ (stakeholders)፣ የስራው ሒደት፣ የሠራተኞቹ አቅም ... ማወቅ ያስፈልጋል።
ስለስራውና ስለድርጅቱ በቂ እውቀትና ልምድ የሌለው ሰው የባለቤት ልጅ ስለሆነ ብቻ መሪነት ላይ ሲቀመጥ ሠራተኞች ሊለግሙበት ይችላሉ። ስለስራው የእውቀት ክፍተት ስለሚኖርበት በራስ መተማመን ስለማይኖረው አግሬሲቭ ውሳኔዎችን ወደ መወሰን ሊገባ ይችላል። በትክክለኛ ጊዜ ትክክለኛ ውሳኔ መስጠት የማይችል የቢዝነስ ማኔጀር ድርጅቱን ያስበላል።
ራሱንና ባለቤቱን ሳይበላ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር ቢዝነስ ለመመስረት ቢዝነሱ ራሱን በራሱ ኦፕሬት የሚያደርግ አድርጎ በሁለት እግሩ ማቆም እና ተረካቢ ልጆች ወላጆቻቸው ቢዝነሱ ላይ ያላቸው ርዕይ እንዲጋሩ ማስቻልና በወላጃቸው ልክ ቢዝነሱ/ድርጅቱን እንዲዋሀዳቸው ማድረግ ጠቃሚ ነው።
ይህ መደላድል በቀላሉ የሚመጣ አይደለም፤ ስራ ይፈልጋል። ነገር ግን በኢትዮጵያ የማይመች ከባቢ ውስጥ የቢዝነስ ድርጅት መስርቶ ስራ መስራት ለቻለ ሰው ይሄኛው ቀላል ስራ ነው።

በመዲናዋ በስድስት ክፍለ ከተሞች የስምና ንብረት ዝውውር ታገደ።
#ዘቢዳር_ሚዲያ ታህሣሥ 14/2017
በአዲስ አበባ ከተማ ለመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ ሲባል ለቀጣይ 5 ወራት በስድስት ክ/ከተሞች በተመረጡ ወረዳዎች የስምና ንብረት ዝውውር ታገደ።
የከተማዋ መሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጄንሲ ለፋና ዲጂታል እንዳስታወቀው፥ ከመሬት ይዞታ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ ነው።
ለዚህም ዘመናዊ ሁለገብ ካዳስተር ግንባታ ስርዓት በመዲናዋ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ ለማድረግ ሥራ መጀመሩን አመልክቷል፡፡
አሁን ላይ ከአዲስ አበባ ጠቅላላ የቆዳ ስፋት ውስጥ 54 በመቶ ለሚሆነው የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራ መሰራቱ ተጠቁሟል።
በተያዘው በጀት ዓመት ለመጨረሻ ጊዜ በ136 ቀጠናዎች የሚገኙ ይዞታዎችን አረጋግጦ ለመመዝገብ እየተሰራ ነው ተብሏል።
በዚህ መሠረትም የይዞታ ማረጋገጥ ስራው በተመረጡ ስድስት ክ/ከተሞች በቀጣይ አምስት ወራት ውስጥ እንደሚከናወን ተጠቅሷል።
ክፍለ ከተሞችም የካ፣ ለሚ ኩራ፣ አቃቂ ቃሊቲ፣ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ፣ቦሌ እና ኮልፌ ቀራኒዮ መሆናቸው ተመላክቷል።
ለመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ሥራው ሲባልም ምዝባ በሚካሄድባቸው የክ/ከተሞቹ ወረዳዎች እስከ ቀጣየዩ ሚያዝያ ወር መጨረሻ አካባቢ የስምና ንብረት ዝውውር መታገዱ ተገልጿል።
ባለይዞታዎች ከታሕሣሥ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት የይዞታ ይረጋገጥልኝ ማመልከቻ እንዲያቀርቡም ጥሪ ቀርቧል።