Fuad Mohammed (@fuadorodurus) Kanalının Son Gönderileri

Fuad Mohammed Telegram Gönderileri

Fuad Mohammed
قناة لفوائد متنوعة

(Barnootaafii muhaadaraa oromiffaa garaagaraa)
Yaadaaf
@FuadMohammed
4,429 Abone
380 Fotoğraf
111 Video
Son Güncelleme 06.03.2025 14:44

Fuad Mohammed tarafından Telegram'da paylaşılan en son içerikler

Fuad Mohammed

05 Mar, 15:48

299

ወርሽ ቂርኣት
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
Fuad Mohammed

23 Feb, 06:33

960

#القدوة_الحقيقية
تحفظ نفسها ودينا وتربي أولادها على كتاب ربها وسنة نبيها صلى الله عليه وسلم وتقر في بيتها
Fuad Mohammed

20 Feb, 15:13

2,255

«ታላቅ የደዕዋ ድግስ»
----------------------

«በእለተ ጁሙዓ ደማቅ የደዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተን በጉጉት እየጠበቅናችሁ ነው።»

ዋጋ እንዳለው ብናውቅም፡
የመግቢያ ትኬት አንጠይቅም፡
ተውሒድ ነውና እሚቀደም፡
ወዳጂም ጥላት ይታደም፡


የጁዓን ውብ ምሽት «በشباب السلفيين»ቻናል ከብርቅዬ ዑስታዞችና ወንድሞች ጋር አብረን እንድንደምቅ ስንል ጋብዘናችኋል።

ለወዳጅ ዘመድ ሸር በማድረግ ጁሙዓን ከኛ ጋር ያሳልፉ ስንል ጥሪያችን ይድረሳችሁ ብለናል።

«ተጋባዥ ክብር እንግዶቻችን»

👉ዑስታዝ ኸድር አህመድ
«ምክር ለዱዓቶች»
👉ዑስታዝ ሁሴን ከላላ
«ወጣትና ኢስላም»
👉ዑስታዝ አብደ-ናስር
«የአክፍሮት ሐይላት ዘመቻ»
👉ዑስታዝ አቡ-ረይስ
«ጓደኝነት በኢስላም»
👉ዑስታዝ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
«ታላቁ እንግዳችን ረመዷን»
👉ወንድም አህመድ ኑር
«ትኩረት ለገጠሩ ህዝብ»
👉ወንድም ኢማም አቡ-ሐፍሷ
«ኢስላማዊ ወንድማማችነት»
👉ወንድም አልይ አቡ-ሀሳን
«ሴቶች በኢስላም»

እንዳትቀሩ በፕሮግራሙ ላይ ሌሎች እንግዶችም ይታደማሉ «በሞቀው የደዕዋ መሀልም ብቅ የሚሉ ወኔ ቀስቃሽ ግጥሞች ይኖሩናል።»


ሊንኩን ሸር እያደረግን ከወድሁ ደምቀን እንታደም እንላለን።

የፕሮግራም መሪና አቅራቢ፡
ወንድም ኑረዲን አል-ዓረቢ፡

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Fuad Mohammed

20 Feb, 12:25

673

ሰዎች ስራ የለም ነው እያሉ ያሉት።ስራ የለም እያልክ ዝም ብለህ ከምታወራና ከምታዛጋ ደንበኛ ካልመጣ ቁርኣንህን ከፈት አድርገህ አንብብ።ቁርአንና ስልክ ማንበብ የተለያየ ነው !
🎙#ሸይክ ሙሐመድ ዘይን አደም ሓፊሁላህ
Fuad Mohammed

19 Feb, 09:42

707

መቆሚያ ያጣው የመርከዙ የቁልቁለት ጉዞ!
~
የሸሪዐ ቀዳሚ ግብ ጉዳትን ማስወገድ፣ ካልሆነ መቀነስ እንዲሁም ጥቅምን ማስገኘት ነው። አንዳንዴ የከፋውን ሸር ለማለፍ ወይም ለመቀነስ ሲባል ያነሰውን ሸር እንፈፅም ዘንድ ጫና ሊገጥመን ይችላል። በዚህ የተነሳ ለአጠቃላዩ የደዕዋ መስለሐ ሲባል ውስጣችን የማያምንበት ጉዳይ ላይ ልንነካካ እንችላለን። ይሄ ብስለት አልፎም ድፍረት የሚፈልግ ጉዳይ ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ ከእለት ወደ እለት መንሸራተቱን በ "መስለሐ" ወረቀት እየጠቀለለ የሚያቀርብ ብኩን አለ። ማዶ ላይ ያለን "መስለሐ" ሲያስብ ዙሪያውን ስላለው ተጨባጭ አያስብም። "የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች" እንደሚባለው ማለት ነው።

የመርከዝ ኢብኑ መስዑድ አካሄድ እዚህ ላይ ነው ያለው። መሪዎቻቸው በዑጅበ ነፍስ የተወጠሩ፣ ቀድራቸውን የማያውቁ፣ "ከኛ ወዲያ መስለሐ እና መፍሰዳ የሚለይ ላሳር" ውስጥ የገቡ ናቸው። ይሄ አዲስ የመጣ ሳይሆን ነባር አመላቸው ነው። "አገር ለመምራት እድሉ ቢስሰጣቸው መምራት የሚያስችል ብቃት አላቸው" የሚል፣ ቢያጥፉት የሚታጠፍ፣ ቢዘረጉት የሚዘረጋ እንዳሻቸው የሚሰሩት ስብስብ ለራሳቸው የተሳሳተ ግምት እንዲይዙ አድርጓቸዋል። የፈለገ ቢወርዱ "ኧረ አሁንስ በዛ!" የሚል ድፍረት ያለው ከኖረ ከስንት አንድ ነው። እሱውም ከተገኘ። ሰው በዚህ መጠን በጋራ ጭፍን ተከታይ ይሆናል? የሚገርም ነው!

ወላሂ! መርከዙን የምታድኑት ኢኽላስን መሰረት ባደረገ እውነተኛ አካሄድ እንጂ በጭፍን ውግንና አይደለም። ሰዎቹንም ሲያጠፉ እጃቸውን በመያዝ እንጂ በጭፍን ብትከላከሉ እነሱንም ላትጠቅሙ ራሳሁንም ትጎዳላችሁ። ይልቁንም ከዚህ "እናንተን የማይታያችሁ ይታየናል" ከሚል አጉል ግብዝነት እንዲወጡ ብታግዟቸው ነው የሚሻለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Fuad Mohammed

19 Feb, 02:29

966

جزى الله السعودية خيرا وأبقاها ذخرا للإسلام والمسلمين
Fuad Mohammed

17 Feb, 09:12

831

وقال أيضا


إذا كان العبد فى الصلاة ليس له من صلاته إلا ما عقل منها، فليس له من عمره إلا ما كان فيه بالله وله

الداء والدواء
Fuad Mohammed

16 Feb, 15:30

1,017

🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
😊አዲስ የሙሀደራ ፕሮግራም 🎁
🙁🙁🙁🙁🙁🙁☹️🥳

🎁ነገ ሰኞ ማታ ለየት ያለ ፕሮግራም
🔥በትዳር እና ኢስላም ቻናል
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
የረመዳን ዝግጅት አስመልክቶ

ተጋባዥ ኡስታዞች
⭐️
⚙️አቡ ሂበቱላህ
⚙️አብዱረዛቅ አል ባጂ
⚙️አብደሽኩር አቡ ፈውዛን
⚙️አቡ ሁዘይፋ
⚙️አቡ አይመን

☹️🙁😭🥳🙁🤩😭🙁
🏠ቀን እና ሰዓት  ነገ/ ሰኞ ማታ

😓ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ🔋

0️⃣0️⃣0️⃣የሚተላለፍበት ቻናል
😋
🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
t.me/tdarna_islam
t.me/tdarna_islam
🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
Fuad Mohammed

10 Feb, 04:30

1,625

እኛ መለኪያ አይደለንም !

ሰዎችን ስለነካኩን ፣ ከሱና ስላስወጡን ከሱና ልናስወጣቸው አይገባም !

ከደርስ የተቆረጠ መልእክት


https://t.me/Muhammedsirage
Fuad Mohammed

04 Feb, 06:41

7,093

هل يلزم التضلع في علوم اللغة لفهم الكتاب والسنة؟

قال ابن تيمية:
« أن أهل العلم بالكتاب والحديث قد نقلوا لغة الرسول صلى الله عليه وسلم التي خاطبنا بها ولم يحتج مع ذلك إلى نقل لغة أحد غير الرسول صلى الله عليه وسلم ولهذا لا يحتاج علماء الدين إلى أهل اللغة في فهم القرآن والحديث إلا في مواضع يسيرة يحتاج بعضهم إليها كألفاظ غريب القرآن والحديث والفقه ومعانيها فلا يحتاجون في ذلك إلى نقل أهل اللغة وإن احتاج إلى ذلك بعضهم أو ذكر ذلك على سبيل الاستشهاد والاعتبار ‌كما ‌يقوى ‌الدليل ‌بالدليل»

«بيان تلبيس الجهمية في تأسيس بدعهم الكلامية» (8/ 476):