来自 Ethiopian Media Authority (@ethmediaauth) 的最新 Telegram 贴文

Ethiopian Media Authority Telegram 帖子

Ethiopian Media Authority
This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA).
EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
2,967 订阅者
2,533 张照片
137 个视频
最后更新于 06.03.2025 09:13

Ethiopian Media Authority 在 Telegram 上分享的最新内容

Ethiopian Media Authority

17 Feb, 05:30

823

Haasaan Jibbinsaa fi Odeeffannoon Sobaa babal’achuun, sirna Hawaasummaa, Tasgabbii Siyaasaa, Tokkummaa ummataa, kabaja dhala namaa, Hedduminaafi Walqixxummaaf balaadha. Kanaaf gocha suukaneessaa kana ittisuu fi to’achuuf namni hunduu gahee isaa bahachuu qaba.

Haala kamiinuu haasaa jibbinsaa fi Odeeffannoo Sobaa yeroo argitan lakkoofsa bilbila bilisaa 9192 bilbiltanii gabaasuu hin dagatinaa.
Ethiopian Media Authority

14 Feb, 09:55

790

https://youtu.be/f-z6x9BoNkY?si=3X5P608dac7Iuf-g
Ethiopian Media Authority

13 Feb, 06:55

884

በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ እየተከበረ ለሚገኘው የራዲዮ ቀን እንኳን አደረሳችሁ!

በዓለም ዓቀፍ እና በሀገራችን በሰፊው ተደራሽ የሆነዉ ራዲዮ ለዓመታት የማስተማር ፣ የማሳወቅ እና የማዝናናት ሚና ተጫውቷል። ዩኔስኮ በየዓመቱ እ.ኤ.አ የካቲት 13 ቀን የዓለም የራዲዮ ቀን ሆኖ እንዲከበር በወሰነው መሰረት ዛሬ ለ14ኛ ጊዜ እየተከበረ ይገኛል፡፡

#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
Ethiopian Media Authority

12 Feb, 05:13

643

በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡
Ethiopian Media Authority

11 Feb, 14:25

729

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔን ለሚዘግቡ ጋዜጠኞች የመግቢያ ባጅ እየሰጠ ነው

የካቲት 04/2017 ዓ/ም (Ethiopian Media Authority)

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከኢፌዴሪ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 38ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ለመዘገብ ለሚመጡ የውጭ እና የሀገር ውስጥ ጋዜጠኞች የመግቢያ ባጅ (Press pass) በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡

ከውጭ አገር ለሚመጡ ጋዜጠኞች ይዘዋቸው ለሚመጡ የዘገባ መሳሪያዎቻቸው ከቀረጥ ነፃ እንዲያስገቡ እና የቪዛ አገልግሎት እንዲያገኙ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ ከጉምሩክ፣ ከአፍሪካ ህብረት እና ከሌሎች የሚመለከታቸው አካላት ጋር በመተባበር እየሰራ ይገኛል፡፡

ባለሥልጣኑ ሁሉም ጋዜጠኞች የመግቢያ ባጅ እንዲያገኙ የ24 ሰዓት አገልግሎት እየሰጠ ሲሆን ጉባዔው እስከሚጠናቀቅ ድረስ በቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፓርትና በአፍሪካ ህብረት በሚገኙ ጊዜያዊ ቢሮዎች እንዲሁም በባለሥልጣኑ ዋና መስሪያ ቤት ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት መስጠቱን አጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 8 እና 9/2017 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን ከ1 ሺህ በላይ ጋዜጠኞች የሚዲያ ሽፋን ይሰጡታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Ethiopian Media Authority

11 Feb, 08:04

609

በባለሥልጣኑ የሚሰጡ ዋና ዋና አገልግሎቶች፡-
Ethiopian Media Authority

10 Feb, 05:30

756

ማንኛውም ሰው ከባለሥልጣኑ የውጪ ሚዲያ የዜና ወኪልነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት ወይም ፈቃድ ሳያገኝ የውጪ መገናኛ ብዙኃን የዜና ወኪል በመሆን ኢትዮጵያ ውስጥ መዘገብ አይችልም፡፡

  በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡

#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦

ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
ኤክስ (X)
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@ethiopianmediaaut?_t=8qZ0zzXZlNW&_r=1
Ethiopian Media Authority

08 Feb, 06:48

676

38ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ

#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦

ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
X
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@ethiopianmediaaut?_t=8qZ0zzXZlNW&_r=1
Ethiopian Media Authority

07 Feb, 06:39

646

ማንኛውንም መረጃ ከማጋራታችን በፊት የመረጃውን እውነታ በማረጋገጥ የጥላቻ ንግግርን እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭትን እንግታ!

 በመገናኛ ብዙኃን እና በማስታወቂያ ይዘቶች ላይ የህግ ጥሰት፣ የሙያ ስነ-ምግባር ግድፈት፣ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሲመለከቱ በ9192 ነፃ የስልክ መስመር ደውለው ማሳወቅዎን አይርሱ፡፡

#ብቁ_መገናኛ_ብዙኃን_ለማህበረሰባዊ_ንቃት
#የጥላቻ_ንግግርና_ሐሰተኛ_መረጃን_በጋራ_እንከላከል

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይጎብኙ፦

ድረ ገጽ
www.ema.gov.et
ፌስቡክ
https://www.facebook.com/ethiopian.media.authority/
X
https://twitter.com/ethmediaauth?lang=en
ሊንክዲን
https://www.linkedin.com/in/ethiopian-media-authority-711169219?utm_source=share&utm_campaign=share_via&utm_content=profile&utm_medium=android_app
ዩቲዩብ
https://www.youtube.com/channel/UC43CTskC37Jr5BkcGKbMghw
ቴሌግራም
https://t.me/EthMediaAuth
ቲክቶክ
https://www.tiktok.com/@ethiopianmediaaut?_t=8qZ0zzXZlNW&_r=1
Ethiopian Media Authority

06 Feb, 11:55

742

የሐይማኖት መገናኛ ብዙኃን ትውልድን በመቅረጽ ረገድ ሚናቸው  የጎላ መሆኑ ተገለፀ

ቢሾፍቱ፣ ጥር/ 29/2017 ዓ.ም (ኢ.መ.ብ.ባ)

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከሰላም ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የሐይማኖት መገናኛ ብዙኃን በሰላም ግንባታ ዙሪያ ያላቸውን ሚና አስመልክቶ በቢሾፍቱ ከተማ ውይይት አካሂዷል።

ክቡር አቶ መሐመድ እድሪስ፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር በመክፈቻ ንግግራቸው፤ የሐይማኖት መገናኛ ብዙኃን ትውልድን በመቅረጽ ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑን በመጥቀስ በሰላም ግንባታ ዙሪያ በትኩረት መስራት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።

አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ም/ዋና ዳይሬክተር በበኩላቸው፤ የሐይማኖት መገናኛ ብዙኃን በኃላፊነትና በአንድነት መንፈስ የሰላም ግንባታ ሚናቸውን መወጣት እንደሚጠበቅባቸው ተናግረዋል።

በመድረኩ የሐይማኖት መገናኛ ብዙኃን በሰላም ግንባታ ዙሪያ ያላቸው ሚና እና  እየሰሩት ያለው ስራ ምን ይመስላል በሚሉ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የመነሻ ጽሁፎች ቀርበው ውይይት ተካሂዶባቸዋል።