Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹 @ethionlineworksverified Channel on Telegram

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

@ethionlineworksverified


🇪🇹በኢትዮጵያ የተረጋገጡ online ስራዎችን ህጋዊነታቸው ትክክለኛነታቸውን አረጋግጠን እንለቃለን🇪🇹

For promotion - contact us

Ethiopian Online Works (Verified) (Amharic)

ኢትዮጵያ አዲስ የመረጃ ገጽና የስራ እንቅስቃሴዎችን በአባላት በተጨማች ጊዜ እንዴት ገግቦአል? የእርስዎ ምንም አገልጻችሁን የሚጠቀሙበት ነገር ነው? የመረጃ ገጽ፣ ስራ፣ ምላሽ ወዘተ ወቅታዊ መልስዎን እያንዳንዳችሁ እንደዚሁ ያለውን መረጃ ገጽ ወደ እኛ አስተዳደር ብለን ይጠቀሙ። በዚህ ገጽ የተገለፀውን ስራ ህጋዊነታችንን በተንፁ ያላንበታል። ኢትዮጵያ እናት እናት የእናት ፕሮሙች እና የእናት ምሽናዎች ሊቀላቅለው እየነበረ ሲሆን፣ ይህን ቅናሽ ምልክት ላይ ከየትኛውም አንድ ቆሞ ወደ ቀጣይ ጊዜ!!!

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

24 Jan, 06:27


ሰላም የEthio Online Works ቤተሰቦች ሰሞኑን በአዲስ የOnline ስራ አለ እየተባለ ብዙዎች ገብተው የከሰሩበት Optimum Media የሚባል የOnline ስራ ሰሞኑን ተዘግቶ ብዞዎች ቅሬታ እና አቤቱታቸውን ሲያነሱበት የነበረ ተግባር ነው።

ሆኖም በዛሬው እለት እንደሰማነው የፌደራል ፖሊስ በሰራው operation እና ማጣራት በዋነኝነት የOnline ስራውን ሲመሩና ሲያስተባብሩ የነበሩትን ተጠርጣሪ አማኑኤል ክንዴ እና ቅድስት አለሙ ወንጀሉን ተደብቀው ሲሰሩበት ከነበረው ሀዋሳ ከተማ በሞያሌ በኩል ከሀገር ሊወጡ ሲሉ በቁጥጥር ስር እንዲውሉ ተደርገዋል።

ፖሊስ ባደረገው ማጣራትም ሁለቱ ግለሰቦች ሌሎች አምስት ግለሰቦችን በውስጣቸው ቀጥረው ሲያሰሩ የነበሩ ሲሆን ከበላያቸው ደግሞ ሁለት ቻይናውያን ስራውን ሲቆጣጠሩ እንደነበር አስረድተዋል።

ሁለቱ ቻይናውያን በቀጥታ ከሀገር ውጪ ሆነው ከ37 ሚሊዮን ብር በላይ ያሸሹ ሲሆን በስራቸውም ብዙ ኤጀንቶችን ቀጥረው ሲያሰሩ እንደነበር ለማወቅ ተችሏል። ዛሬ በቁጥጥር ስር የዋሉት ሁለቱ ተጠርጣሪዎች በወንጀሉ ላይ ስልክ በመጥለፍ የጠለፉትን ስልክ ባንክ አካውንቶች በመጠቀም ወንጀሉን እንደፈፀሙ ፌደራል ፖሊስ በዘገባው አሳውቆናል።

እባካችሁ ሰዎች በዚህ ቻናል ላይ ሁሌም እንደምንለው ሁሌም የonline ስራ ስትጀምሩ እኛን አጣሩልን በሉን። እኛ ሁሌም ስራዎችን ስንለቅ አጣርተን ነው የምንለቀው።

@ethionlineworksverified

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

07 Jan, 08:56


"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን 21/04/17



የስራ መደብ: Marketing Junior
የት/ደረጃ' 12 ክፍል /ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ:  4500
ብዛት:   15
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



የስራ መደብ: Sales (indoor)
የት/ደረጃ' 12 ክፍል/ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ '0አመት
ደሞዝ: 5000
ብዛት 20
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🉐የስራመደብ: ስልክ ኦፕሬተር
ት/ት ደረጃ:8/10/12/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት
ደሞዝ: 4500
ብዛት : 10
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🉐የስራ መደብ Marketing
የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0 ዓመት
ደሞዝ' 8,000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🔵የስራ መደብ: ጀማሪ ሞዴሊንግ
ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ እና በላይ
ልምድ: 0አመት
ደሞዝ:5,000 ብር
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🔵 የስራ መደብ- ቪዲዮ Host
የት/ደረጃ' 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0 ዓመት
ደሞዝ' 5000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



⭐️የስራ  መደብ ~ ቪዲዮ Editor
የት/ት ደረጃ: 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት(ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)
ደሞዝ: 7500 ብር
ብዛት - 2
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



⭐️የስራ መደብ: Graphics Designer
የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0(ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)
ደሞዝ' 7500 ብር
ብዛት - 2
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



⭐️የስራው መደብ: System ተቆጣጣሪ
ት/ት ደረጃ: 10/12/degree
ልምድ:0አመት/computer ላይ በቂ ልምድ ያለው
ደሞዝ:7500
ብዛት - 15
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች


⭐️የስራ መደብ: Promoter
የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ '0አመት
ፆታ' ሴት
ደሞዝ: 7,000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



የስራ መደብ: ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት
የት/ደረጃ' ዲግሪ /ዲፕሎማ
የስራ ልምድ '0አመት
ደሞዝ: 5'000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች

በመረጡት ስራ ላይ ለማመልከት ወይም ለመመዝገብ በስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ።


ወይንም በቴሌግራም @alemjobss የምትፈልጉትን የስራ መደብ በመምረጥ ማመልከት ይችላሉ።


እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵

📌ማሳሰቢያ፡ ይህ የAgency ማስታወቂያ አይደለም.

የቀሩት ጥቂት ቦታዎች ናቸው

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

30 Dec, 09:02


"አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቀን 21/04/17



የስራ መደብ: Marketing Junior
የት/ደረጃ' 12 ክፍል /ከዚያ በላይ
የስራ ልምድ 0አመት
ደሞዝ:  4500
ብዛት:   15
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



የስራ መደብ: Sales (indoor)
የት/ደረጃ' 12 ክፍል/ ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ '0አመት
ደሞዝ: 5000
ብዛት 20
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🉐የስራመደብ: ስልክ ኦፕሬተር
ት/ት ደረጃ:8/10/12/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት
ደሞዝ: 4500
ብዛት : 10
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🉐የስራ መደብ Marketing
የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0 ዓመት
ደሞዝ' 8,000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🔵የስራ መደብ: ጀማሪ ሞዴሊንግ
ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ እና በላይ
ልምድ: 0አመት
ደሞዝ:5,000 ብር
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



🔵 የስራ መደብ- ቪዲዮ Host
የት/ደረጃ' 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
የስራ ልምድ' 0 ዓመት
ደሞዝ'  5000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



⭐️የስራ  መደብ ~ ቪዲዮ Editor
የት/ት ደረጃ: 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ
ልምድ: 0አመት(ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)
ደሞዝ: 7500 ብር
ብዛት - 2
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



⭐️የስራ መደብ: Graphics Designer
የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ' 0(ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል)
ደሞዝ' 7500 ብር
ብዛት - 2
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



⭐️የስራው መደብ: System ተቆጣጣሪ
ት/ት ደረጃ: 10/12/degree
ልምድ:0አመት/computer ላይ በቂ ልምድ ያለው
ደሞዝ:7500
ብዛት - 15
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች


⭐️የስራ መደብ: Promoter
የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ/ዲግሪ
የስራ ልምድ '0አመት
ፆታ' ሴት
ደሞዝ: 7,000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች



የስራ መደብ: ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት
የት/ደረጃ' ዲግሪ /ዲፕሎማ
የስራ ልምድ '0አመት
ደሞዝ: 5'000
ብዛት - 25
📱Smart phone የሚጠቀም
📌የስራ ቦታ አዲስ አበባ እና በክልሎች

በመረጡት ስራ ላይ ለማመልከት ወይም ለመመዝገብ በስልክ ቁጥሮች ላይ ይደውሉ።

ወይንም በቴሌግራም @zalemjobs የምትፈልጉትን የስራ መደብ በመምረጥ ማመልከት ይችላሉ።


እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

10 Nov, 11:21


#ጥቆማ #የኢትዮጵያአየርመንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በTRAINEE CABIN CREW ፣ በSENIOR ACCOUNTANT I እንዲሁም በሌሎች ዘርፎች ማስታወቂያ አውጥቷል።

ለTRAINEE CABIN CREW በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቢያንስ (ዝቅተኛው) 200 ነጥብ ያስመዘገበ ለማመልከት ብቁ ነው።

የዕድሜ ገደቡ ከ19 እስከ 30 ዓመት ነው።

ቁመት ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ የሆነ ክንድ ለሴት እንዲሁም ለወንድ ቢያንስ 1.70 ሜትር ቁመት መሆን አለበት።

የምዝገባ ጊዜው ከህዳር 08/2017 ዓ/ም እስከ ህዳር 12/2017 ዓ/ም ነው።

ምዝገባው ፦
- በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አዳማ)
- አዲስ አበባ (በኦንላይን ልክ ማመልከቻው ሲከፈት ይፋ ይደረጋል)
- አምቦ ዩኒቨርሲቲ (አምቦ)
- አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ (አርባ ምንጭ)
- አሶሳ ዩኒቨርሲቲ (አሶሳ)
- ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ (ባህር ዳር)
- ወሎ ዩኒቨርሲቲ (ደሴ)
- ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ (ድሬዳዋ)
- ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ( ጋምቤላ)
- ጎንደር ዩኒቨርሲቲ (ጎንደር)
- ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (ሀዋሳ)
- ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ (ጅግጅጋ)
- ጅማ ዩኒቨርሲቲ (ጅማ)
- መቐለ ዩኒቨርሲቲ (መቐለ)
- ወለጋ ዩኒቨርሲቲ (ነቀምቴ)
- መደወላቡ ዩኒቨርሲቲ (ሮቤ)
- ሰመራ ዩኒቨርሲቲ (ሰመራ)
- ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ (ወልቂጤ) ይከናወናል።

ተጨማሪ መረጃዎች፣ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፣ ዝርዝር ጉዳዮች እንዲሁም ሌሎችም የወጡ ማስታወቂያዎች በዚህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድረገጽ ላይ ሰፍሮ ይገኛል ይመልከቱ 👇
https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

06 Nov, 19:41


@ethionlineworksverified
@ethionlineworksverified

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

06 Nov, 19:41


🔥 BYBIT VIRTUAL MASTER CARD መስጠት ጀምሯል!! BYBIT ACCOUNT VERIFY ያረጋቹ ቀጥታ APPLY ማረግ ትችላላቹ 5ደቂቃ አይፈጅም

☄️ APPLY APPROVED ለመደረግም 2 ደቂቃ አይፈጅም በትክክል ከሞላቹ!! እዛው በ CRYPTO TOP UP ማረግ ትችላላቹ!!

ለማመልከት ⬇️⬇️⬇️

https://www.bybit.com/invite?ref=QLY4XM

https://www.bybit.com/invite?ref=QLY4XM
Step 1: Bybit App ላይ ግቡ

Step 2: Home Page ላይ "More" የሚለውን ንኩ

Step 3: በመቀጠል Finance ስር "Card" የሚለውን አስገቡ

Step 4: Card የሚለውን ከነካችሁ በኃላ "APPLY NOW" የሚለውን በመንካት ማስጀመር

Final Step: በመቀጠል
City (addis ababa), Province(addis ababa), postal (1000) ከሞላችሁ በኃላ Referral Code ሲጠይቃችሁ
    
👉  QLY4XM   ሙሉዋት

አለቀ በቃ ከደቂቃዎች በኃላ ካርዱን በተሳካ ሁኔታ እንዳገኛችሁት በemail አችሁ
ይገባላችኋል🤝

Tip👌: ከፎቶም ማየት ትችላላችሁ💵

ካልገባችሁ አውሩኝ
@ethionlineworksverified

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

06 Nov, 19:41


Business አሁኑኑ መስራት ጀምሩ

@ethionlineworksverified
@ethionlineworksverified

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

18 Oct, 12:08


Another pyramid scheme project Cooked many ppls here . 😐🤩

እንደተጠበቀው VGm website ዘግተው የጠፉ ይመስላል ፤ Website መስራት ካቆመ 2ቀን ሆኖታል ።

Btw last week Addisabeba Office ከፍተናል ሲሉ ነበር ።
😭

ይህን ያያ mzkin ppl office ካላቸው scam አያደርጉም Legit ነው ብሎ ሰጠ bye ተባለ ።
🤩

እመኑ Free money የለም በቃ
😒 ፤ infinity አይታችሁ VGm deposit ያደረጋችሁ ናችሁ የምትገርሙት ። 😭🖐

anyhow ነቃ በሉ በቀላል ነገሮች አትሸወዱ ማንም እራሱን ካልጠቀመ በቀር ለማንም በነፃ ምንም ነገር አይሰጥም ።
💧

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

14 Oct, 10:25


አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ

ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም የወጣ

🌼Clinical Nurse
የስራ ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ8,000-17,000

🌼Electrical Engineer
የስራ ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ10,000-17,000

🌼የKG ርዕሰ መምህር
የስራ ልምድ ያላት ደመወዝ ከ17,000-20,000

🌼 English,Mathematics,Biology and Art መምህራን
የስራ ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ11,000-17,000

🌼የፈርኒቸር ሴልስ
የስራ ልምድ ያላት ደመወዝ ከ7,000 ጀምሮ + ኮሚሽን

🌼HR
ከ5 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለው ደመወዝ ከ13,000-20,000

🌼ከባድ ጭነት ሹፌር  
  የስራ ልምድ ያለው ደመወዝ ከ8,000-12,000
     
🌼የትራንስፓርት ስምሪት ቁጥጥር
የስራ ልምድ ያለው ደመወዝ ከ7,000-10,000

🌼ማርኬቲንግ ማኔጅመት
የስራ ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ9,000-13,000

🌼የስራ አስጎብኚ ሹፌር
የስራ ልምድ ያለው ደመወዝ ከ7,000-10,000

🌼Call operator
12/Diploma ከ0-1 ዓመት ልምድ 
ደሞዝ 7500-11500

🌼Reception
የስራ ልምድ ከ0  ዓመት ጀምሮ ደሞዝ ከ7,000-10,000

🌼የሶፍትዌር ዴቨሎፐር
ልምድ ያለው ደመወዝ ከ15,000 ጀምሮ

🌼ቦይለር ኦፕሬተር
የስራ ልምድ ያለው ደሞዝ ከ8,000-15,000

🌼Senior Cost Engineer
For NGO Bsc Mechanical Engineering 2-4 year experience salary Attractive

🌼Cost Engineer
For NGO Bsc Mechanical Engineering 0-2 year experience salary Attractive

🌼Senior Design Engineer
For NGO Bsc Mechanical / industrial Engineering 0-2 year experience salary Attractive

🌼Senior Purchaser
For NGO BA Supply/Marketing /Management 2-4 year experience salary Attractive

🌼Senior Machinist
For NGO Diploma 2-4 year experience salary Attractive

🌼Sales Person
For NGO Diploma 2-4 year experience salary Attractive

🌼Senior pharmacist
5 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ደመወዝ ከ18,000-22,000

🌼ማርኬቲንግ
1 ዓመት ልምድ ደሞዝ 10,000

🌼ኤሌክትሪሺያን
4 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ8,000-13,000

🌼ካሸር ና አካውንታንት
2 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ7,000-10,000

🌼ግራፊክስ ዲዛይነር
0 ዓመት ደሞዝ ከ7,000-10,000

🌼የአልሙኒየም ሴልስ
ልምድ ያላቸው ደሞዝ ከ8,000-10,000

🌼Social media manager
ልምድ ያላቸው ደሞዝ ከ8,000-12,000


🌼 በማንኛውም ዲግሪ NGO
በማንኛውም ዲግሪ 0 ዓመት ደሞዝ ማራኪ

🌼clinical nurse
ዲፕሎማ ከ0-2 ዓመት ልምድ 
ደሞዝ 9500-15500

🌼Doctor
ዲግሪ ከ0-2 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ22,000-32,000

🌼HO
ዲግሪ ከ0-2 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ12,000-18,000

🌼Midwifery
ዲግሪ ከ0-2 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ12,000-18,000

🌼Psychologist
ዲግሪ ከ0-2 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ12,000-18,000

🌼Pharmacist
ዲግሪ ከ0-2 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ12,000-18,000

🌼Accountant
ዲግሪ/ዲፕ ከ0-5 ዓመት የስራ ልምድ ደሞዝ 10,000-20,000

🌼 Marketing Management
ከ0-1 ዓመት ልምድ ያላቸው ደሞዝ ከ8,000-10,000

🌼IT
ከ0-1 ዓመት ልምድ ያላቸው ደሞዝ ከ7,000-9,000

🌼Architect
ከ0-1 ዓመት ልምድ ያላቸው ደሞዝ ከ8,000-11,000

🌼 ማሽን ኦፕሬተር
በሙያው የተማሩ ከ0-1 ዓመት ልምድ
ደሞዝ 6500-9,500

🌼 Finance Manager
ለማኑፋክቸሪንግ ና ኮንስትራክሽን ድርጅቶች ከ2-10 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ25,000-45,000

🌼ሁለገብ ሰራተኛ
በ0 ዓመት ደሞዝ ከ6,000-10,000

🌼ስቶር ኪፐር
ከ0-1 ዓመት ደሞዝ ከ7,000-10,000

🌼ሹፌር
የድሮ 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያለው ደሞዝ ከ8000-12,000

🌼Soil ላብራቶሪስት
ዲግሪ 4 ዓመት ልምድ ደመወዝ 20,000

🌼መካኒክ
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 7500-11500

🌼ፀሃፊ
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 5500-9500

🌼ሴልስ
የስራ ልምድ ከ0-2  ዓመት ጀምሮ ደሞዝ ከ5,000-10,000

🌼የኬጂ መምህር
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 6500-10500

🌼Management
ዲግሪ ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 7500-11500

🌼Civil /Mechanical /Electrical engineering
ዲግሪ ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ ከ10500-17500

🌼ካሸር
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 5000-8500

🌼 ባሬስታ /ባርማን
የስራ ልምድ ያለው የስራ ሰዓት በሺፍት
ደሞዝ 5000-10000

🌼ዳቦ ጋጋሪ
ልምድ ያለው ደሞዝ 6,000

🌼ዋና/ረዳት ሼፍ
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 7500-16,500

🌼ፅዳት ና ተላላኪ /ጥበቃ/ፈታሽ
ከ0-1 ዓመት የስራ ልምድ የስራ ሰዓት በሺፍት ደሞዝ ከ4,000-6,000 ብዛት 50

🌼ጫኝ ና አውራጅ
0 ዓመት ደሞዝ ከ5,000-8,000

🌼የስፌት ባለሙያዎች
ከ0-1 ዓመት ልምድ ደሞዝ ከ6,000-10,000

🌼ዌተር
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ ከ4500-7500

🌼 ሀውስ ኪፐር
ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ ከ4500-7500

🌼ሞግዚት
ሰርተፍኬት ከ0-1 ዓመት ልምድ  ደሞዝ 6500-10500

🌼የእንጨት ና የብረት ባለሙያ
ልምድ ያላቸው ደመወዝ ከ15,000 ብር ጀምሮ

🌼ለባንክ ፈታሽ እና ጥበቃ
ከ0-1 ዓመት ልምድ ደመወዝ በስምምነት


👉አድራሻ:- ከጀሞ 1 ወደ ጀሞ ሚካኤል መሄጃ ከአንበሳ ጋራጅ አጠገብ ጀሞ ሞል 1ኛ ፎቅ 104

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

06 Oct, 08:22


#ኢትዮጵያ

ዛሬ በኢትዮጵያ የማህበራዊ ትስስር ገጾች ትልቅ መነጋገሪያ የሆነው በፕሬዜዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ X ኦፊሻል ገጽ ላይ የሰፈረው ፅሁፍ ነው።

ፅሁፉ ላይ የማህሙድን ዘፈን ' ዝምታ ነው መልሴ 'ን በማንሳት " የሰው ልጅ ሆዱ ሲከፋው ጊዜም እንደ ሰው ሲገፋው: መሄጃ መውጫ ሲጠፋው ዝምታ ብቻ ነው ተስፋው " የሚለው ግጥም ተጋርቷል። መጨረሻ ላይ " ለአንድ አመት ሞከርኩ " የሚልም ሰፍሯል።

ፅሁፉ ስለምን ጉዳይ እንደሆነ ፤ ለምንስ ይህንን ግጥም ነጥሎ እንደተጻፈ በግልጽ የሚያብራራው ነገር የለም።

ያም ሆኖ ግን ፅሁፉን ላይ በርካቶች የየራሳቸውን አስተያየት እየሰጡ ይገኛሉ።

አንዳንዶች ፤ " አሁን ባለው ስርዓት በከፍተኛ ጫና ውስጥ ወድቀው ነው እየሰሩ ያሉት ፤ በተለያዩ ጉዳዮች አለመግባባት ውስጥም እንደነበሩ ብዙ ጊዜ በሚዲያ ይሰማ ነበር ፤ ለመናገር እንኳን እድል የላቸውም ፤ ባገኙት አጋጣሚ ግን በገደምዳሜው ስሜታቸውን ስለ ሀገራቸው ይናገሩ ነበር ፤ አሁንም ቦታውን ሲለቁ ስለዚህ ስርዓት ብዙ የሚናገሩት ይኖር ይሆናል " የሚል አስተያየት ሰጥተዋል።

አንዳንዶች፤ " በዚህ ልክ ትልቅ የስልጣን እርከን ይዘው ህዝብን ግራ የሚያጋባ ድፍንፍን ያለ ፅሁፍ በገጻቸው መጋራቱ ሳያንስ እውነትም እሳቸው መሆናቸውን በግልጽ አለማብራራታቸው ትክክል አይደለም ፤ ችግር ካለም እውነታውን ለህዝብ ማሳወቅ አለባቸው እንዲህ የዘፈን ግጥም ከሚያስቀምጡ " ብለዋል።

ሌሎች አስተያየት ሰጪዎች ደግሞ " የ6 ዓመት የስልጣን ዘመናቸው ሲያበቃ ይህን አይነት ነገር በገጻቸው መፃፋቸው የህዝብ ተቀባይነት ለማግኘት ነው እስከዛሬ በሀገሪቱ ብዙ ነገር ብዙ ግፍ ሲፈጠር ባላየ ሲያልፉ ነበር ፤ አንዳንዱን ደግሞ እየመረጡ ሲናገሩ ነበር ፤ ለምን አሁን ? በዚህ ስልጣን እንደማይቀጥሉ ስለሚያውቁ ነው ፤ ስልጣንም መልቀቅ ከነበረባቸው ቀድሞ ተናግሮ እንጂ አሁን ላይ ይህን አጀንዳ ለህዝብ መስጠት ትክክል አይደለም ፤ ጊዜያቸው አብቅቷል ይሰናበታሉ ፤ እሱንም ስለሚያውቁ ነው " ሲሉ ፅፈዋል።

በኢትዮጵያ የፕሬዜዳንት ስልጣን ዘመን 6 ዓመት ሲሆን ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ወደ ስልጣን የመጡት ጥቅምት 15 ቀን 2011 ዓ/ም ላይ ነበር።

ሌሎች ደግሞ " እንዲያው በደፈናው ድምዳሜ ላይ ከመድረስ የእሳቸውን ሙሉ ሀሳብ በትዕግስት ጠብቆ መስማት ይገባል " ብለዋል።

ከዚህ ባለፈ ግን ለመሆኑ ኢትዮጵያ ውስጥ የፕሬዝዳንትነት የስልጣን ድርሻው ምንድነው ? ፕሬዝዳንት የሚኮነው እንዴት ነው ? ምን ምን ይሰራል በዝርዝር ? ሲሉ የጠየቁ አሉ።

ለዚህ ምላሽ ይሆን ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ህገ መንግስቱ ስለ ፕሬዜዳንቱ የሚለውን ከዚህ በታች አቅርቧል።

የኢፌዲሪ ህገ መንግስት ስለ ሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት ስልጣንና ተግባር ምን ይላል ?

(የኢፌዴሪ ህገ መንግስት)

ምዕራፍ ሰባት
ስለ ሪፐብሊኩ ኘሬዚዳንት
አንቀጽ 69
ስለ ኘሬዚዳንቱ

ኘሬዚዳንቱ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ርዕሰ ብሔር ነው፡፡

አንቀጽ 70
የፕሬዜዳንቱ አሰያየም
1. ለፕሬዜዳንትነት ዕጩ የማቅረብ ሥልጣን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነው።
2. የቀረበው ዕጩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና በፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ ስብሰባ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ ከተደገፈ ፕሬዜዳንት ይሆናል።
3. የምክር ቤት አባል ፕሬዜዳንት ሆኖ ከተመረጠ የተወከለበትን ምክር ቤት ወንበር ይለቃል።
4. የፕሬዜዳንቱ የሥራ ዘመን 6 ዓመት ነው። አንድ ሰው ከሁለት ጊዜ በላይ ለፕሬዜዳንትነት ሊመረጥ አይችልም።

አንቀጽ 71
የኘሬዚዳንቱ ሥልጣንና ተግባር
1. የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽኑን ምክር ቤት ዓመታዊ የጋራ ስብሰበባ ይከፍታል፡፡
2. በዚህ ሕገ መንግሥት መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቃቸው ሕጐችና ዓለምአቀፍ ስምምነቶች በነጋሪት ጋዜጣ ያውጀል፡፡
3. ሀገሪቷን በውጭ ሀገሮች የሚወክሉትን አምባሳደሮችና ሌሎች መልክተኞች በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት ይሾማል፡፡
4. የውጭ ሀገር አምሳደሮችንና የልዩ መልዕክተኞችን የሹመት ደብዳቤ ይቀበላል፡፡
5. በሕግ መሰረት ኒሻኖች እና ሽልማቶችን ይሰጣል፡፡
6. በጠቅላይ ሚኒስትሩ አቅራቢነት በሕግ በተወሰነው መሰረት ከፍተኛ የውትድርና ማዕረጐችን ይሰጣል፡፡
7. በሕግ መሰረት ይቅርታ ያደርጋል፡፡

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

05 Oct, 07:12


#MPESASafaricom

የ5% ተመላሻችንን ይዘን በሀገር ዉስጥ በረራ ወዳሰብንበት እንቅዘፍ ፤ በM-PESA ከፍለን ጉዞውም ፈጣን ፤ ተመላሹም የኛ!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

 #FurtherAheadTogether

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

05 Oct, 07:10


ፎቶ ፦ የ2017 ዓ/ም የኢሬቻ ' ሆራ ፊንፊኔ ' በዓል አከባበር በአዲስ አበባ #Irreechaa2017

Photo Credit - Vist Oromia & Social Media

#AyyaanaGaari ! #HappyIrreechaa !

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

04 Oct, 12:25


50.  University of Eastern Piedmont Amedeo Avogadro    https://www.uniupo.it/it
51.  University of Insubria    https://www.uninsubria.eu/
52.  Universita Ca Foscari Venezia    https://www.unive.it/
53.  Free University of Bozen-Bolzano  https://www.unibz.it/
54.  Università degli Studi del Sannio-Benevento   https://www.unisannio.it/
55.  G d'Annunzio University of Chieti-Pescara   https://en.unich.it/
56.  University of L'Aquila    https://www.univaq.it/en/
57.  University of Cassino  https://www.unicas.it/
58.  University Campus Bio-Medico - Rome Italy   https://www.unicampus.it/en

59.  Magna Graecia University of Catanzaro    https://web.unicz.it/it/
60.  University of Molise    https://www.unimol.it/english/
61.  University of Foggia    https://www.unifg.it/it

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

04 Oct, 12:25


ወደ ጣልያን 🇮🇹 ሀገር በ Scholarship ሂደው መማር ከፈለጋችሁ ከስር ከ60+ በላይ የሚሆኑ ጣልያን ውስጥ የሚገኙ University Website አሉ Apply ከማረጋቹ በፊት ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጁ አሁን ላይ ክፍት አደለም ምን አልባት ታህስሳ ወር ላይ apply ማረግ ይጀመራል ከዛ በፊት ፍላጎቱ ያላቹ ልጆች ማሟላት ያለባችሁን መረጃዎች አዘጋጅታቹ አስቀምጡ

የሚፈልጉ መረጃዎች በ bachelor degree

Passport
Language proficiency( የቋንቋ የምስክር ወረቀት)
ከ9ኝ ጀምሮ ሙሉ የትምህርት ማስረጃ
የድጋፍ ደብዳቤ...Cv

apply ማረግ ሲጀመር ምትጽፉትን Motivation letter grammar ምታስተካክሉበትን website እንፖስትላቹሃለን ከዛ ውጪ ለinternational payment

- CIMEA
- insurance
- Enrollment fees
- € exchange to ETB ልታናግሩን ትችላላችሁ ።

Good luck 😊

1.  University of Bologna      https://www.unibo.it/en    
2.  University of Padua      https://www.unipd.en/
3.  Sapienza University of Rome     https://www.uniroma1.it/en/pagina-strutturale/home
4.  University of Milan       https://www.unimi.it/en
5.  University of Naples Federico II   http://www.international.unina.it/
6.  University of Pisa      https://www.unipi.it/
7.  University of Turin      https://apply.unito.it/en_GB/
8.  University of Trento    https://www.unitn.it/en
9.  University of Florence    https://www.unifi.it/changelang-eng.html
10.  University of Genoa    https://unige.it/en/
11.  University of Rome Tor Vergata   https://en.uniroma2.it/
12.  International School for Advanced Studies    https://www.sissa.it/
13.  University of Pavia  https://web-en.unipv.it/
14.  University of Milan - Bicocca   https://en.unimib.it/
15.  Polytechnic University of Milan   https://www.polimi.it/en
16.  Scuola Normale Superiore di Pisa     https://www.sns.it/en
17.  University of Perugia    https://www.unipg.it/en/
18.  Vita-Salute San Raffaele University    https://www.unisr.it/en/homepage
19.  University of Bari       https://www.uniba.it/en
20.  University of Siena      https://apply.unisi.it/
21.  University of Trieste    https://www.units.it/en
22.  University of Salerno   https://web.unisa.it/en/home
23.  Catholic University of Sacred Heart    https://www.unicatt.it/
24.  University of Catania    https://www.unict.it/en
25.   Politecnico di Bari    http://www.poliba.it/
26.   University of Verona  https://www.univr.it/en/international
27.  Roma Tre University   https://www.uniroma3.it/en/
28.  Polytechnic University of Turin   https://www.polito.it/?lang=en
29.  University of Parma   https://www.unipr.it/en
30.  University of Udine  https://www.uniud.it/en/uniud-international?set_language=en
31.  Bocconi University   https://www.unibocconi.eu/wps/wcm/connect/Bocconi/SitoPubblico_EN/Navigation+Tree/Home/
32.  University of Ferrara    https://www.unife.it/en
33.  University of Palermo  https://www.unipa.it/target/international-students/en/
34.  University of Modena and Reggio Emilia   https://international.unimore.it/
35.  University of Brescia    https://www.brescia.edu/
36.  Universita della Campania Vanvitelli      https://www.unicampania.it/
37.  Parthenope University Naples     https://en.uniparthenope.it/
38.  University of Calabria https://www.unical.it/internazionale/intenational-students/unical-admission/?lang=en
39.  University of Camerino  https://international.unicam.it/
40.  University of Salento    https://international.unisalento.it/
41.   University of Cagliari    https://www.unica.it/unica/en/homepage.page
42.  Scuola Superiore Sant'Anna   https://www.santannapisa.it/it
43.  University of Messina     https://international.unime.it/
44.  Marche Polytechnic University    https://www.univpm.it/Entra/University_1
45.  University of Urbino   https://www.uniurb.it/
46.  University of Basilicata      https://portale.unibas.it/site/en/home.html
47.  Tuscia University    https://unitusorienta.unitus.it/en/homepage/
48.  European University Institute    https://www.eui.eu/en/home
49.  University of Sassari     https://en.uniss.it/

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

04 Oct, 12:25


Website ላይ apply ማረግ ያን ያህል ሚከብድ ነገር አደለም ቀለል አርጋቹ አስቡት ዋነው ነገር አስፈላጊ ዶክመንቶችን አዘጋጅታቹ አስቀምጡ ከዛ ውጪ apply ማረግ ሲጀመር እያንዳንዱን ነገር በvideo እፖስትላቹሃለው

Ethiopian Online Works (Verified) 🇪🇹

03 Oct, 17:52


#SamiTech

አዳዲስ ላፕቶፕች ከአንድ ዓመት ዋስትና ጋር!!
@samcomptech

በጥራትም፣ በብራንድም፣ በባትሪ ቆይታም  አስተማማኝ የሆኑ የተለያዩ  ሞዴል ያላቸዉ  በፈለጉት ስክሪን መጠን ኮር እና ጀነሬሽን   አሉን።

ላፕቶፕ  ከመገዛቶ በፊት ማወቅ ያለባቹሁን ወሳኝ ነገሮች እናስረዳለን። ለቢሮዎች፣ ለተማሪዎች ፣ ለዲዛይን ባለሙያዎች ፣ ለጌመሮች  ወ.ዘ.ተ ሁሉም አሉን ። በላፕፖቻችን ጥራት ላይ አንደራደርም!
!
የዕቃዎች ዋጋ፣ ዓይነት እና አድራሻ ለማግኘት ይሄን 👉 @samcomptech ተጭነው በቴሌግራምው ማየት ይችላሉ።

@samcom
0707089488

https://maps.app.goo.gl/H3PM1NrTcQ4SWkK17