Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip @ethiojobs_vacancy Channel on Telegram

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

@ethiojobs_vacancy


Online Business Tips

ethiojobs_vacancy (English)

Are you looking for a reliable source of information on online business opportunities and tips? Look no further than the Telegram channel, ethiojobs_vacancy! This channel is dedicated to providing valuable insights and advice on how to succeed in the world of online business. Whether you are a seasoned entrepreneur or just starting out, ethiojobs_vacancy has something to offer for everyone. From tips on marketing strategies to advice on financial management, this channel covers a wide range of topics to help you navigate the ever-changing landscape of online business. Who is ethiojobs_vacancy? This channel is a community of like-minded individuals who are passionate about online business and are committed to helping each other succeed. With a focus on sharing valuable information and resources, ethiojobs_vacancy aims to create a supportive environment where members can learn from each other's experiences and collaborate on projects. Whether you are looking for inspiration, networking opportunities, or practical tips, ethiojobs_vacancy has you covered. What is ethiojobs_vacancy? This channel is a one-stop destination for all your online business needs. Whether you are looking for advice on how to start an online store, improve your social media presence, or increase your website traffic, ethiojobs_vacancy has tips and strategies to help you achieve your goals. With regular updates and engaging content, this channel is a valuable resource for anyone looking to build a successful online business. Join ethiojobs_vacancy today and take your online business to the next level. With a supportive community, expert advice, and valuable resources, this channel is your go-to source for all things related to online business. Don't miss out on the opportunity to connect with like-minded individuals and learn from the best in the industry. Join ethiojobs_vacancy now and start your journey to online business success!

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

19 Dec, 13:03


🔴ዛሬ የተለቀቁ በርካታ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች
🔰ሮህሌት ትሬዲንግ በ6 መስኮች 10  ክፍት ቦታዎች (ሞተረኛ 5)
🇺🇸የአሜሪካ ኢንባሲ በከፍተኛ ደሞዝ ክፍት የስራ ቦታ

🔰ቫራይቲ ኤሌክትሮ መካኒካል 3 ክፍት ቦታዎች በተለያዩ መስኮች

🔰ሙገር ሲሚንቶ 2 ክፍት ቦታዎች

🔰የካቲት  የወረቀት ስራዎች ድርጅች (4 ክፍት ቦታዎች በተለያዩ መስኮች )

እና ሌሎችም በጋዜጣ የወጡ ከ100+  በላይ ክፍት የስራ ቦታዎች
🔴ማሳሰቢያ ተጨማሪ ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና  ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇
https://ezegajobs.et/2024/12/17/fresh-graduates-are-needed-at-amref-health-africa/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

19 Dec, 02:52


Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

15 Dec, 06:45


💰PAWS 💰 Airdrop ሊጠናቀቅ በጣም ጥቂት ቀናት ነው የቀሩት የጀመራቹ ታስኮች ጨርሱ  ከ20ዶላር በላይ በPAWS በመመዝገብ ብቻ መስራት ትችላላችሁ💰 ያልጀመራቹ አሁኑኑ ከታች ባለው ሊንክ ጀምሩ👇👇👇👇👇👇

https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=LbjQbYRP

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

05 Dec, 05:11


አድማስ ሎተሪ 29ኛ ዙር ሙሉ ማውጫ | Admas Lottery 29 Winning numbers  National Lottery Ethiopia

ሙሉ ማውጫውን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/admas-lottery-029-winning-numbers-2017/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

23 Nov, 05:28


አሜሪካን ኢምባሲ ድጋሚ የማይገኝ  አዲስ የስራ ማስታወቂያ


U.S. Mission in Addis Ababa/Ethiopia is seeking eligible and qualified applicants.

🇺🇸 Position 1: Human Resources Clerk

ደሞዝ 8ሺ 52 ዶላር በአመት

🇺🇸 Position 2: Deputy Motor Pool Supervisor

13ሺ 890 ዶላር በአመት


🇺🇸   Position 3: Warehouse Worker (Truck Driver) ሹፌር

8ሺ 97 ዶላር በአመት

🇺🇸 Position 4: Chauffeur

6ሺ 562 ዶላር በአመት


🇺🇸 Position 5: Mailroom Clerk

8ሺ 857 ዶላር በአመት

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇


https://ezegajobs.et/2024/11/23/us-embassy-addis-ababa-job-vacancy-ezega-jobs/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

23 Nov, 03:47


💰መደበኛ ሎተሪ ትላንት ምሽት ተለቋል💰
National Lottery Ethiopia 2017 Medebegna Winning Numbers Today

መልካም ዕድል ሙሉ ማውጫውን ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/2024/11/22/national-lottery-ethiopia-2017-winning-numbers-today/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

23 Nov, 03:44


🔴በርካታ የቅጥር ማስታወቂያዎች ተለቀዋል

👉ሶሻል ሚዲያ ማናጀር  (ሴት)
👉ጀንበሮ ሪልስቴት
     ሽያጭ ተፈላጊ  ብዛት 40
👉የኢትዮጵያ ጤና መድህን አገልግሎት
    በ5 ዘርፎች የተለቀቀ   ተፈላጊብዛት 95

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/2024/11/22/social-media-manager-ezega-jobs/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

24 Oct, 14:44


ዛሬ በሪፖርተር ጋዜጣ በርካታ ክፍት የስራ ቦታዎች ወተዋል
👉የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት
      -የነዳጅ ሽያጭ ባለሙያ
👉የኢትዮጵያ ምግብ እና መድሀኒት ባለስልጣን
      - ፀሀፊ
👉ብሪቲሽ ኢምባሲ  ክፍት የስራ ቦታ
      ደሞዝ በዶላር $ እጅግ ከፍተኛ

👉ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇


https://ethiopianjobs.et/british-embassy-job-vacancies-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

17 Oct, 07:23


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስካይ ላይት ሆቴል በ12ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ በሴኪዩሪቲ ወይም በደህንነት ኦፊሰር አዲስ የቅጥር ማስታወቂያ አውጥቷል

Job by Ethiopian Skylight Hotel 2024

The Ethiopian Skylight Hotel would like to notify you of open Security Officer opportunities.

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/job-by-ethiopian-skylight-hotel-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

11 Oct, 05:35


ሙሉ ወጪው የተሸፈነ ስኮላርሺፕ ለኢትዮጵያውያን ስኮለር ሺፕ ስትጠይቁን ለነበራቹ በሙሉ የምስራች  Fully Funded Scholarship for Ethiopian Students 2025

GIST University  Scholarship 2025 (Fully Funded)


👉ትኬት ኢንሹራንስ ምግብ ሁሉም ነገር የተሸፈነ It Covers Tuition Fee, Monthly Stipend, Health Insurance, Meals, Accommodation, and Airfare Ticket.

👉 የምዝገባ የዶላር  ክፍያ የለውም No Application Fee. No Separate Scholarship Application.


ዝርዝር የሶኮለርሺፑን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/fully-funded-scholarship-for-ethiopian-students-2025/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

11 Oct, 04:35


https://www.binance.info/activity/referral-entry/CPA/together-v4?hl=en&ref=CPA_00J5SX6GM4&utm_source=tg-game

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

10 Oct, 07:04


🔴ዛሬ የወጡ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች

👉አባሀዋ ትሬዲንግ
   -  የግምገማ ኤክስበርት
    - የህግ ባለሙያ
👉ፀሀይ ባንክ
   -የማስታወቂያ ኦፊሰር
   👉ኢንፍራ ግሩፕ ሀ/የ/የግል ማህበር
     - አስተዳደር
👉ሲንቄ ባንክ
    -በ8 መደቦች በርካታ ቦታዎች

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/officer-bank-and-insurance-service/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

09 Oct, 14:44


ዛሬ የተለቀቁ በርካታ ክፍት ቦታዎች

👉USAID NGO ደሞዝ በዶላር
👉ሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ
👉ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ዲዛይንና ግንባታ ድርጅት

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/u-s-agency-for-international-development-ethiopia/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

07 Oct, 09:47


https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_5809779789 Join the cherry game using this referral link and win prizes!
Do it. it's best!

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

07 Oct, 09:25


https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5809779789

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

06 Oct, 16:08


🇺🇸ዲቪ ሎተሪ 2026 ተጀመረ 🇺🇸

👉የዲቪ አሞላል ቅደም ተከተል
👉ኢንተርኔት ቤት መሄድ አይጠበቅባቹም እራሳችሁ በስልካቹ ሙሉ

ሙሉ ተከተል በፅሁፍ እና በቪዲዮ👇

https://ezegajobs.et/dv-lottery-2026-registration-ethiopia/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

04 Oct, 13:04


ዲ ኤች ኤ መጠጥ ማምረትና ማከፋፈል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ዲ ኤችኤ መጠጥ ማምረትና ማከፋፈል ኃየተ.የግ.ማህበር የ ቢራ ወኪል አከፋፋይ በመሆን ለምንሰራዉ ሥራ ቀጥሎ በተገለጹት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

የሥራ መደብ

ተ.ቁ
የሥራ መደብ
1.  የሰዉ ሀይል አስተዳደር    ደመወዝ የተጣራ ብር8,000.0

2.  ሲኒየር አካዉንታንት  የተጣራ ብር 7,000.00

3.  ጁነየር አካዉንታንት- የተጣራ ብር 12,000.00

4.  የሽያጭ ሰራተኛ  5,000.00 እና ኮምሽን

5.  የስቶር ኃላፊ   የተጣራ 8,000.00

6.  ረዳት ስቶር ሰራተኛ   የተጣራ 6,000.00

7.  የአይሱዙ መኪና  ሹፌር6,000.00 እና ኮምሽን

8.  ጫኝና አዉራጅ  4,000.00 እና ኮምሽን
ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች በርካታ ከ200+  የNGO እና የሀገር ውስጥ ካምፓኒ ማስታወቂያዎች አንድ ላይ ለቀናል

👉International Rescue Committee (IRC)  NGO ደሞዝ ከፍተኛ በዶላር

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/international-rescue-committee-irc/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

03 Oct, 15:12


አድማስ ሎተሪ 27ኛ ዙር ወቷል Admas Lottery 27 Winning Numbers Today 2017 Ethiopia
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ        4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ       2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ      1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ      700,000 ብር
5ኛ ዕጣ      350,000 ብር
6ኛ ዕጣ      250,000 ብር
7ኛዕጣ       175,000 ብር
8ኛ ዕጣ      100,000 ብር
9ኛ ዕጣ      75,000 ብር
10ኛ ዕጣ     50,000 ብር
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ሙሉ ማውጫውን ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/admas-lottery-27-winning-numbers-today-2017-ethiopia/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

02 Oct, 09:06


🇺🇸ዲቪ ሎተሪ 2026 ተጀመረ 🇺🇸

👉የዲቪ አሞላል ቅደም ተከተል
👉ኢንተርኔት ቤት መሄድ አይጠበቅባቹም እራሳችሁ በስልካቹ ሙሉ

ሙሉ ተከተል በፅሁፍ እና በቪዲዮ👇👇

https://ezegajobs.et/dv-lottery-2026-registration-ethiopia/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

01 Oct, 08:22


ዛሬ የተለቀቁ በርካታ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች Ethiojobs 2024

👉ሰሚት ኢንቨስትመንት ግሩፕ
👉ዲጂታል ማይክሮ ክሬዲት
👉ARZTE NGO Jobs

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/finance-and-administrative-assistant-jobs/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

30 Sep, 09:07


ዜሬ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በርካታ ክፍት የስራ ቦታዎች ወጥተዋል
👉  Ethiopian Airlines group  Ethiopian Skylight Hotel
👉መቅደላ አምባ ዩኒቨርስቲ
👉የኢንዱስትሪ ሚኒስትር

Job Opening at Ethiopian Skylight Hotel

የሁኑንም ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/ethiopian-airlines-ethiopian-skylight-hotel/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

28 Sep, 19:23


አስቸኳይ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

👉የሽያጭ ሰራተኛ
     ተፈላጊ ብዛት 10
👉የሽያጭ ክፍል ሀላፊ
     ተፈላጊ ብዛት 3
👉አካውንታንት
    ብዛት 5
👉ሲኒየር አካውንታንት
ብዛት 4

እና ሌሎችም በርካታ ቦታዎች ወጥተዋል አሁኑኑ አመልክቱ👇👇

https://ezegajobs.et/ahadu-bank-job-vacancy-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

28 Sep, 03:55


X Empire እስካሁን ያልጀመራቹ ካላቹ ከ 3ቀን በኃላ ሊስት ተደሮጎ ወደ ዶላር ሊቀየር ነው ሳትቆጩ አሁኑኑ ክፈቱ ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇

https://t.me/empirebot/game?startapp=hero376320013

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

27 Sep, 07:40


ዛሬም ከ300 በላይ የተረጋገጡ እና ትክክለኛ ክፍት የስራ ቦታዎችን በፎቶ ምስል (ጋዜጣ) እና በፅሁፍ ወተዋል ፍጠኑ ዛሬውን በኦላይን አመልክቱ

Heal Africa NGO 25+ ክፍት ቦታዎች (ደሞዝ እጅግ ከፍተኛ)

ሂጅራ ባንክ 5 በተለያዩ መስኮች የወጡ የቅጥር ቦታዎች
SITT ካምፓኒ በሪፖርተር ጋዜጣ የ35+ በላይ ክፍት ቦታዎች በዜሮ አመት እና በስራ ልምድ

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/hijra-bank-and-heal-africa-ngo-job-vacancy-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

25 Sep, 16:41


ድጋሚ የማይገኙ የኮንስትራክሽን እና የጤና እጅግ በርካታ ክፍት የስራ ቦታዎች ሜሪስቶፕስ NGO ጀሞዝ በዶላር 👇👇👇

https://ezegajobs.et/marie-stopes-international-job-vacancy-2024/

በሪፖርተር የወጡ
ሰንሻይን ኮንስትራክሽን የስራ ማስታወቂያዎች👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/

1.ፕሮጀክት ኢንጂነር
2.ሲኒየር ሣይት መሐንዲስ
3.ሣይት መሐንዲስ
4.ኤሌክትሪካል መሐንዲስ
5.ሴፍቲ መሐንዲስ
6.ጀነራል ፎርማን
7.የኤሌክትሪክ ፎርማን
8.(የቧንቧ ፎርማን
9.የፎርም ወርክ ፎርማን
10.የብረት ሥራ ፎርማን
11.ሊኒየር ማሽኒስት
12.ኦዲተር
13.የመንገድ ፕሮጀክት የሰው ኃይል አስተዳደር ኃላፊ
14.የመንገድ ፕሮጀክት የፋይናንስ ኃላፊ
15.ስቶር ኪፐር | እና ጀማሪ👇👇👇

https://ezegajobs.et ezegajobs.et https://ezegajobs.et

ASER Construction Jobs
1.Engineering Department Manager
2.Equipment Administration Department Manager
3.Equipment Administration Division Head
4.Senior transport Coordinator
5.Project Office Engineer
6.Pre cost Elements Production Manager
7.Asphalt Prime Distributor Operator
8.Asphalt Plant Production Site Engineer
9.Asphalt Plant Electrician
10.Asphalt Plant Production Forman CHEAP
11.Asphalt Double Drum Operator
12.Asphalt Numatic Roller Operator
13.Blasting FormaniTAN
15.Motorcycle Driver and Messenger
16.Joint Man
17.Sensor Man
18. Electrician

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇

https://ezegajobs.et/marie-stopes-international-job-vacancy-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

20 Sep, 19:40


በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ሀምስተር ዛሬ በይፋ ተዘግቷል በይፋ ዋጋውን የተናገሩ ሲሆን ዋሌት ያላገናኙ ዛሬ ይቃጠላል ቅለዋል ሌላው
👉Skin ዋጋ አያወጣም ብለዋል
ሙሉ መረጃውን ተመልከቱ 👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/TW1n9wnJzmg

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

19 Sep, 15:49


ዛሬ የተለቀቁ በርካታ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ  | Ethiopian Jobs Vacancy 2024

👉አለነ አስመጪና ላኪ
     ሹፌር
👉የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት
   13 መደቦች የወጡ በርካታ ቦታዎች

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ethiopianjobs.et/urgent-job-vacancy-in-ethiopia-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

19 Sep, 09:38


🔴ሪሜዲያል ተለቀቀ Remedial Result 2017 |Ministry of Education Ethiopia


ሪሜዲያል ዛሬ ይፋ ሆኗል ለማየት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/remedial-result-2017-ministry-of-education-ethiopia/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

14 Sep, 13:25


በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዛሬ የወጡ 350+ በርካታ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያዎች | EZEGA JOBS
👉ወጋገን ባንክ
👉ቲታን ኢንዱስሪያል ኢንጂነሪንግ
👉አሶሳ ዩኒቨርሲቲ
👉የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/ezega-jobs-ethiopian-job-vacancies-2024/

Airdrop Pro Cryptocurrencies Tip

13 Sep, 20:47


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ1ሺ ለሚበልጡ ተመዝጋቢዎች ጥሪ አድርጓል  CABIN CREW TRAINEE አመልካቾች

🔻DATE & TIME: Sep 18 up to 25, 2024 

Ethiopian Airlines CALL FOR PRELIMINARY PHYSICAL SCREENING SCHEDULE.

POSITION: ET-SPONSORED CABIN CREW CANDIDATES

🎈Location:

• ETHIOPIAN AIRLINES GROUP, ETHIOPIAN AVIATION UNIVERSITY, PTS BUILDING (GROUP-1 ROOM #002 & GROUP-2 ROOM #003
• WOLKITE UNIVERSITY
• ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY, ADAMA
• AMBO UNIVERSITY
• ARBAMINCH UNIVERSITY
• BAHIR DAR UNIVERSITY
• DIRE DAWA UNIVERSITY
• HAWASSA AIRPORT
• JIMMA UNIVERSITY

ዝርዝር የስራዎቹን መረጃ ለማየት እና በኦላይን ለማመልከት ከታች ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇

https://ezegajobs.et/ethiopian-airlines-vacancy/

5,468

subscribers

266

photos

2

videos