Latest Posts from Ethio Daily (@ethiodaily21) on Telegram

Ethio Daily Telegram Posts

Ethio Daily
እርሶ ቻናላችንን Subscribe ሲያደርጉ ወቅታዊና ሁሉን አቀፍ መረጃዎችን ያገኛሉ።
Link👇
https://
1,800 Subscribers
6,353 Photos
138 Videos
Last Updated 06.03.2025 18:21

The latest content shared by Ethio Daily on Telegram

Ethio Daily

03 Mar, 09:33

228

ይህ ቪዲዮ ማስታወሻነቱ የአገር ፍቅርና ባንዲራ ትርጉሙ ላልገባቸው ይሁንልኝ🙏
Ethio Daily

03 Mar, 09:11

215

ማውራት ፈልጎ ቃል ያጣ🤔🤔
Ethio Daily

02 Mar, 17:21

217

https://youtube.com/shorts/7EF_WZTNFRE?si=g-pkxs6Izyh7v2VZ
Ethio Daily

02 Mar, 10:36

241

#MoE

" በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ ይገባል " - ትምህርት ሚኒስቴር

የካቲት 21/2017 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተፈርሞ ለሁሉም የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተላከ ሰርኩላር፤ ብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪ እና የሠራተኞችን መረጃ በተደራጀ መልኩ ለመያዝ ጠቀሜታ እንዳለው ይገልጻል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎችን ደህንነት ለማስጠበቅ አስፈላጊ መሆኑንም ያትታል።

በዚህም በሰኔ 2017 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ዕጩ ተመራቂዎች ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ ሊያወጡ እንደሚገባ / እንደ ቅደመ ሁኔታ መቀመጡን አሳስቧል።

Via
@tikvahuniversity
Ethio Daily

02 Mar, 10:31

201

ሀንግ‼️
ይህ በ 22/06/2017 ከንጋቱ 11:30 በአዲስ አበባ ፊጋ አየር መንገድ ሁንዳፍ ሬስቶራንት ያጋጠመ ሀንግ ነው።
ልጁ አልሞተም። ሞባይል ወሰዱበት ሲነቃ ጥበቃዎች ደረሱለት።
ልጁ የአይሱዚ ሹፌር ነው። ለስራ ወደ መኪናው ሲሄድ ነው እንዲህ የሆነው። የሚገርመው የተሻለ ጥበቃ ያለበት ሰፈር ተብሎ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ያለ ችግር ነው ሲሉ የአይን እማኞች ለአዩዘሀበሻ ጥቆማ አድርሰዋል።
ልጁን ሀንግ ያደረጉት ከመኪና ወርደው ነው ብለዋል።
Ethio Daily

02 Mar, 10:28

180

በአፍሪካ ከፍተኛ የግብረ ሰዶማውያን ቁጥር የሚገኙባቸው 10 ሀገራት‼️
1.ደቡብ አፍሪካ/especially in cape town/
2.ኬንያ
3.ሲሸልስ
4.አንጎላ
5.ሞዛምቢክ
6. ናሚቢያ
7.ቦትስዋና
8.ሳኦ ቶሜ እና ፕሪንሲፔ
9.ኬፕ ቨርዴ
10.ሌሴቶ ናቸው።
Ethio Daily

02 Mar, 08:08

186

https://youtube.com/shorts/QvPrZsB8YRQ?si=YKIen8gHayBtcDLS
Ethio Daily

01 Mar, 18:28

199

https://youtube.com/shorts/cQCF-lDzTOE?si=1Tqehl0JOJyIyePW
Ethio Daily

22 Feb, 21:49

56

ነውር ጌጥ የሆነበት ዘመን🤔
Ethio Daily

22 Feb, 09:36

94

የዛሬ ተማሪዎች የነገ የነፍስ ሀኪሞች 🙏

ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራም አድራሻችንን ይጎብኙ👇👇
https://t.me/EthioDaily21