Последние посты የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ (@ethio_neymar) в Telegram

Посты канала የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ
በሜሲ እና በሮናልዶ ግዜ ተፈጠረ እንጂ የሚያክለው ተጫዋች አልነበረም ! እንደዛም ሆኖ በየሊጉ እየሄደ ድንቅ ጥበቡን ያሳያል ! ይህ የብራዚላዊው ጥበበኛ ኔይማር ዳሲልቫ ሳንቶስ ጁንየር ቻናል ነው !🔥
5,154 подписчиков
2,291 фото
377 видео
Последнее обновление 06.03.2025 09:26

Последний контент, опубликованный в የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ на Telegram

የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 04:48

273

🖤📸

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 04:28

321

ብሩኖ አንድራዴ፡-

የፍላሚንጎ ክለብ ኔይማር በሳውዲ አረቢያ የሚገኘውን አል ሂላልን የመልቀቅ እድልን በቅርበት እየተከታተለ ነው !

በውስጥ በኩል ሩብሮ ኔግሮ ኮከቡን ለማሳመን አንድ የተወሰነ ፕሮጀክት (ቴክኒካል እና ፋይናንሺያል) ለመንደፍ ሃሳቡን እየሰራ ነው አሁን ተጫዋቹ ቅድሚያ የሚሰጠው ወደ ብራዚል እግር ኳስ መመለስ ነው !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 04:25

335

ሮማሪዮ 🗣️:

ወደ ፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ስትሄድ በዓለም ላይ ምርጥ የመሆን እድል እንዳለህ አስበህ ነበር ?

ኔይማር፡

እንደ እውነቱ ከሆነ ባርሴሎናን በመልቀቄ የአለማችን ምርጥ ለመሆን አስቤ አልነበረም በዛን ሳምንት በባርሴሎና ውስጥ ሜሲ "ለምን ትሄዳለህ? በዓለም ላይ ምርጥ ለመሆን ስለምትፈልግ ነው? በአለም ላይ ምርጥ አደርግሃለሁ " አለኝ እኔም "አይ ምክንያቱ ይህ አይደለም ሌሎች ነገሮችም አሉ እሱ የበለጠ ግላዊ ጉዳይ ነው" አልኩት !

እና በእርግጥ ፣ በገንዘብ በባርሴሎና ከነበረኝ በጣም የተሻለ ነበር ፣ እና በአዲሱ ቡድን ውስጥ ብራዚላውያንም ነበሩ እንደ ቲያጎ ሲልቫ፣ ዳኒ አልቬስ፣ ሁሉም ጓደኞቼ ከሆኑት ማርኪንሆስ እና ሉካስ ካሉ ብራዚላውያን ጋር መጫወት ፈልጌ ነበር ለራሴ፡- ባርሴሎና ብራዚላውያን ስለሌለው ከጎኔ ሊኖሩኝ ይገባል አልኩኝ !

"ወደዚያ ሄጄ እድል ይኖረኛል " ብዬ አሰብኩ ያ ነበር ግን በዓለም ላይ ምርጥ ለመሆን ስለምፈልግ አልነበረም !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 04:21

258

ሮማሪዮ 🗣️

የ MSN ጥምረት (ሜሲ፣ ሱዋሬዝ፣ ኔይማር) በአግባቡ ሰርቷል አይደል?

ኔይማር፡ አዎ፣ በእውነቱ፣ ሙሉ በሙሉ ተሳክቶልናል !

የ MSN ጥምረት ምርጥ ነበር አብረን በጣም ጥሩ ስለነበርን መተያየት እንኳ አያስፈልገንም !

ያደረግነው አጋርነት ሁሉንም ነገር የበለጠ አስደሳች አድርጎታል አንዳችን ጎል ባስቆጠርንበት ወቅት ሌላኛው የጎል እድል ለመስጠት ይሞክር ነበር !

ሱዋሬዝ ከክርስቲያኖ ሮናልዶ ጋር ወርቃማ ቡት ሲወዳደር ጎል እንዲያስቆጥር ምንም ነገር እናደርጋለን !

ግንኙነታችን በሜዳም ሆነ ከሜዳ ውጪ ጥሩ ነበር ዛሬም ቢሆን ተገናኝተን ሁሌም ሁላችንም የምንነጋገርበት፣ የምንወያይበት እና የምንቀልድበት ቡድን እንፈጥራለን እርስ በርሳችን ብዙ ፍቅር አለን !

ከሜሲ ምን ተማራችሁ?

ኔይማር፡

ከእሱ ብዙ የተማርኩት ሜዳ ውስጥ ነው እሱ በጣም ዓይን አፋር ነበር ወደ ውጭ ስንወጣ ወይም የሚያስቅ ነገር ስናደርግ ያፍር ነበር !

ነገር ግን ሜዳ  ውስጥ እሱን በቅርበት መከታተል ጀመርኩ እና ግቦችን ለማስቆጠር ከሹት(ኳስን መምታት)  የበለጠ ትክክለኛነት እንደሚያስፈልግ ተገነዘብኩ !

ዋናው ሹት(ኳስን መምታት) ብቻ ሳይሆን ወደ ግብ የሚመራህ እርምጃ ነው !

ሜሲን በቅርበት ስከታተለው ቪዲዮውን ከማየቴ በተጨማሪ ስለ ጥንካሬ ወይም ስለ አንድ ነገር አስቤ ነበር !

ነገር ግን ከእሱ ጋር ስትሰለጥን ጥንካሬ እንደማይፈልግ ትገነዘባለህ. ተከላካዮቹን አስወግዶ በእርጋታ ኳሱን ወደ ጎል መትቶ ኳሱ በጣም በቀስታ ግን በትክክለኛው መንገድ ይንቀሳቀሳል  በጣም ቀላል ነው !

እሱን መምሰል ጀመርኩ እና ሁሉም ነገር ተሻሽሎ ሰራልኝ  ለራሴ፡- “ ትክክለኛው መንገድ ይህ ነው” አልኩና ቀጠልኩበት !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

17 Jan, 16:42

292

ሮማሪዮ 🗣️

ቢያንስ አንድ ጊዜ የአለማችን ምርጥ ተጫዋች ሆነህ ልትመረጥ የምትችል ይመስለኛል ባለመመረጥህ ተናደሀል ?

ኔይማር፡

እውነቱን ለመናገር ለ6 እና 7 ዓመታት ያህል ለዓመታት ባጋጠሙኝ ጉዳቶች እድለኛ ያልሆንኩ ይመስለኛል ለሁለት ሳምንታት ያቆየኝ ጉዳት ብቻ ሳይሆን ለ 3 ወር አልፎ ተርፎም 6 ወር ያቆየኝ ጉዳት ነው የሚያስጨንቀኝ ይህ ነው !

ምክንያቱም ብታስብበት፣ እግር ኳስን የሚረዳ ማንኛውም ሰው የእኔ ከፍተኛ፣ የእኔ ምርጥ ጊዜዎች፣ ከፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ጋር እንደነበሩ ያውቃል እዚያ ስጫወት በእርግጠኝነት ባላንዶር አሸንፌ ነበር እርግጠኛ ነኝ ነገር ግን እነዚያ ጉዳቶች ሥራዬ ላይ እንቅፋት ሆኑብኝ !

እርግጥ ነው፣ እያንዳንዱ ተጫዋች የአለማችን ምርጥ ለመሆን እና ባሎንዶርን በቤቱ የማግኘት ህልም አለው ግን ይህ ሕይወቴን የሚያበላሽ አይደለም "አምላኬ ሆይ ባሎንዶርን አላሸነፍኩም ይህን አላገኘሁም!" አልልም ባለኝ ነገር እቀጥላለሁ !

የፓሪስ ሴንት ዠርሜይን ፕሮጀክት ውድቀት ምክንያቱ?

ኔይማር፡ ኩራት

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

17 Jan, 16:15

291

ኔይማር፡

በቀሪው ህይወቴ ከፍላሜንጎ ጋር የነበረውን ጨዋታ የማስታውስ ይመስለኛል !

ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁለቱም ቡድኖች ደጋፊዎች በዚያ ጨዋታ ባሳየሁት ድንቅ ብቃት እና ባስቆጠርኩት ጎል የፑስካስ ሽልማት አሸንፌአለሁ ! ሮናልዲንሆ ሃትሪክ ሰርቶ ጨዋታውን ለፍላሜንጎ አመቻችቷል... ይህ ጨዋታ ትልቅ ትርጉም ነበረው ብዬ አስባለሁ እናም በታሪኬ ውስጥ የሚገባ ይመስለኛል !

በሙያዬ ምንም ፀፀት የለኝም በሙያዬ እና በህይወቴ ምርጫዎች ውስጥ የሰራኋቸው ስህተቶች ሁሉ እንዳደግ እና እንድጎለመስ የሚረዱኝ ነበሩ፣ ስለዚህ ምንም አልጸጸትም !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

17 Jan, 15:08

260

ኔይማር በ2022 የአለም ዋንጫ በክሮሺያ የወደቁበትን ቅጽበት ፡-

እኔም በትርፍ ሰዓት ጨዋታው አልቋል ጎል አስቆጥረናል አሁን መታገል እና ኳሱን ማውጣት አለብን አልኩኝ በጣም ያናደደኝ የዓለም ዋንጫ ነው !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

13 Jan, 21:37

15

🇧🇷📸

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

13 Jan, 21:27

23

Neymar Jr & lamin yamal

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
🇧🇷የኔይማር ጁንየር አድናቂዎች በኢትዮጵያ🇪🇹

13 Jan, 21:26

24

ኔይማር በፑማ ማስታወቂያ

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR