የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ (@ethio_neymar) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ टेलीग्राम पोस्ट

የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ
በሜሲ እና በሮናልዶ ግዜ ተፈጠረ እንጂ የሚያክለው ተጫዋች አልነበረም ! እንደዛም ሆኖ በየሊጉ እየሄደ ድንቅ ጥበቡን ያሳያል ! ይህ የብራዚላዊው ጥበበኛ ኔይማር ዳሲልቫ ሳንቶስ ጁንየር ቻናል ነው !🔥
5,154 सदस्य
2,291 तस्वीरें
377 वीडियो
अंतिम अपडेट 06.03.2025 09:26

የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 11:11

827

Yo Guys ከየትኛውም ቻናል በተሻለ ስለኔይማር መረጃ አንድም ነገር ሳላስቀር እያደረስኳችሁ ነው but no view💔 ለመስራት በጣም ከባድ ነው በዚህ መልኩ SO GUYS ሁላችንም ቻናሉን share,React እናም በሌላ በኩል ቻናሉን mute ያደረጋችሁ unmute እናድርግ🙏
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 10:57

678

ሮማሪዮ 🗣️:

ወደ ብራዚል እግር ኳስ የመመለስ እድል አለ?

ኔይማር፡

ዜናው መስፋፋት ከጀመረበት ቀን ጀምሮ ከሳንቶስ ወይም ፍላሜንጎ ጋር አገናኝተውኛል እና ለራሴ ጥሩ እንደሆነ አስብያለሁ ሁሉም ሰው መልእክት ይልክልኝ ጀመር እና ጥሩ ስሜት አለው !

በአገሪቱ ውስጥ ያለ ሁሉም ሰው፣ የተፎካካሪ ቡድኖች ደጋፊዎች ሳይቀር "ወደዚህ ትመለሳለህ?" የሚል ጥያቄ ያቀርቡልኛል እናም የተለየ ነገር ይሰማኝ ጀመር እንደ እውነቱ ከሆነ አንድ ቀን ወደ አገሬ መመለስ እፈልጋለሁ፣ ግን ስለዚህ ጉዳይ ከዚህ በፊት አስቤ አላውቅም ነበር !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 10:39

531

ኔይማር ስለ 2026 የአለም ዋንጫ፡-

"ብዙ የምጠብቀው ነገር አለኝ ዝግጁ መሆን እና የተቻለኝን ማድረግ እፈልጋለሁ ይህ የመጨረሻው የአለም ዋንጫዬ ነው ዋንጫውን ለማሸነፍ ጠንካራ ተጫዋቾች አሉን ነገርግን እራሳችንን ማደራጀት አለብን !"

ሮማሪዮ 🗣️:

በሳውዲ አረቢያ መኖር ያስደስትሀል?

ኔይማር፡

አዎ ደስ ይለኛል ነገሮች በጣም አስገርመውኛል በባለፈው ቃለ መጠይቅ እንዳልኩት ወደ አዲስ ቦታ ስትሄድ ባህሉን ስለማታውቅ እና ሀገሩን ስለማታውቅ ታመነታለህ አስታውሳለሁ በወቅቱ ባለቤቴ ነፍሰ ጡር ነበረች እና ሴት ልጃችን የት እንደምትወለድ አናውቅም ነበር ስለዚህ ጥቂት ነገሮችን እፈራ ነበር !

ዛሬ ግን እግዚአብሄር ይመስገን ነገሮች ጥሩ እየሄዱ ነው ቤተሰቤ ጥሩ ነው እኔ ደህና ነኝ ደስተኛ ነኝ ከተማዋ በጣም ጥሩ ነች እና በጥሩ ሁኔታ እንስተናገዳለን እዚህ ባገኘሁት ነገር ሙሉ በሙሉ ረክቻለሁ እና ደስተኛ ነኝ !

ሮማሪዮ 🗣️:

በአል ሂላል ኮንትራትህ ለምን ያህል ጊዜ ነው?

እስከ ሰኔ ... ሰኔ ድረስ ይቀጥላል?

ኔይማር፡

አዎ ሰኔ 2025

ሮማሪዮ 🗣️:

እዚያ መቀጠል ትችላለህ ?

ኔይማር፡

አዎ ይቻላል. ነገር ግን በስድስት ወራት ውስጥ ነገሮች ብዙ ሊለወጡ እንደሚችሉ እናያለን !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 10:29

392

ግሎቦ፡

ክለቡ 24 ሰአት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ኔይማር ወደ ሳንቶስ የተመለሰበትን ምክንያት ሲገልጽ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተጠቅሞ በታዋቂው የፔሌ ድምጽ ቀርቧል ይህ ፕሮዳክሽን በተጫዋቹ ስታፍ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ያሳደረ ሲሆን ኔይማርም በክለቡ የሚፈልገውን ፍቅር እና ድጋፍ እንደሚያገኝ ተረድተዋል !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 10:21

367

ጆርጅ ጄሱስ፡-

ኔይማር በሊጉ ላለመመዝገብ ከተስማማ በሌሎቹ ሁለት የምንጫወታቸው ውድድሮች ማለትም ኤኤፍሲ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የአለም ክለቦች ዋንጫ እቆጥረዋለሁ ይስማማም አይስማማም አላውቅም !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 08:13

347

በጨዋታ ወቅት የሳንቶስ ደጋፊዎች :

"ሰላም ሰላም ሰላም ኔይማር ቤት ተመለስ"🤍🖤

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 08:10

328

ጋብርኤል ሬይስ፡-

እኔ የተረዳሁት ኔይማር ከብራዚል እና ኤምኤልኤስ መካከል ብራዚልን ይመርጣል !

በኤምኤልኤስ ውስጥ የኔይማርን ዝውውር የሚያወሳስበው ችግር አለ !

ስለዚህ ነገሬች መገምገም አለባቸው ግን አሁንም ስለ ኔይማር ቀጣይ መድረሻ ግልፅ ሀሳብ ሊኖረን አይችልም !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 07:56

287

Mavie & Bruna

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 07:52

281

ግሎቦ፡

ሳንቶስ ኔይማርን ለስድስት ወራት ማስፈረም ይፈልጋል !

ሳንቶስ ከኔይማር ሰራተኞች ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ በመቀጠል ኔይማርን ከአልሂላል የስድስት ወር ብድር ለመውሰድ እየተደራደረ ነው !

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR
የኔይማር አድናቂዎች በኢትዮጵያ

18 Jan, 07:50

256

🤍📸

🎥 የቪድዮ ቻናላችን
@NEYMARVIDEOET

@ETHIO_NEYMAR