🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit @dunamischannel Channel on Telegram

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

@dunamischannel


@DUNAMISCHANNEl
ለኢየሱስ ያለንን ፍቅር❤️ የምንለካዉ ለሌሎች በምናሳየዉ ፍቅርና አስተሳስብ ነው ።

#መንፈስቅዱስን እንደ #እግዚያብሔር ካልተቀበልነው የመንፈስ ቅዱስን አገልግሎት በሒወታችን ማየትም ሆነ መለማመድ አንችልም።

DUNAMIS - የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 (Amharic)

የDUNAMIS ተማሪዎች ለእርሱ ከተሰማሁበት የመንፈስ ቅዱስ አይል ፍቅር አጥቻለሁ። ማንኛውም ኢየሱስ መንፈሳዊ ፍቅርን ወደ ሌሎች መጠን ለመስጠት የበጎ ምንድነው፤ ምንም ለማግኘት ወዲያው በጣም የመሠረት ህብረትና መገረም ነው። የመንፈስ ቅዱስን የእግዚያብሔር መብላት በመስጠት ለእኛ ምልኩትን በእውነት እና ምልክትን አስተሳስብ ያለው ነው።

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

20 Jul, 07:55


Live stream finished (31 seconds)

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

20 Jul, 07:54


Live stream started

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

05 Aug, 12:26


> **heavenly youth fire**🔥🔥🔥** conference**
#መቅረት_አይቻልም።
##ነሐሴ_11_እና_12_እሮብ_እና_ሐሙስ_ከ_8_ሰአት_ጀምሮ
##መንፈስቅዱስ_ሊሰራ_ባለበት_በዚህ_ጊዜ_ወጣቶችን_በመንፈስ_በእሳት_እና_በሀይል_ቀብቶ_ለማስነሳት_መንፈስቅዱስ_በብርቱ_ይፈልጋል። ስለዚህ ወጣቶች ዘመኑ ስለደረሰ እንነቃ ዘንድ ይገባል።**

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

05 Sep, 05:32


Watch "'what a beautiful name' Christian gospel song" on YouTube
https://youtu.be/3a25evmFsXY

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

20 Aug, 19:04


📜የዕብራውያን መልዕክት መግቢያ part-7📜
. በረከት ተሾመ

🤔መልዕክቱ የተፃፈበት አላማ ምንድን ነው?

1⃣ለማፅናናት ፣ ለማበርታት
2⃣ከነበሩበት ማፈግፈግ እንዲመለሱ
3⃣የኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ በላይነትና በላችነት ለማሳየት
4⃣አዲስ ኪዳን ከብሉይ ኪዳን ይበልጣል
5⃣ትኩረታቸውን ኢየሱስ ላይ እንዲያደርጉ
6⃣ከህፃንነት ህይወት ወደ መብሰል ከፍ እንዲሉ
7⃣በመከራ ውስጥ እምነታቸውን እንዲያፀኑ
8⃣በህብረት አንድ እንዲሆኑ
ኧረ ብዙ ነው በቃ ምን አለፋቹ ከፍታቹ ስሙት 😂
👇 ለሚኖራቹ ጥያቄና አስተያየት 👇
@bereketteshome

👇part-6ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ👇
https://t.me/ambassadorlife/2827
. 19:11 min 💾 8.9MB

SHARE🚥 SHARE🚥 SHARE
💡 @AMBASSADORLIFE 💡
💡 @AMBASSADORLIFE 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

18 Aug, 18:06


📜የዕብራውያን መልዕክት መግቢያ part-6📜
. በረከት ተሾመ

👉 የተፃፈላቸው ሰዎች እናማን ነበሩ ?

👉ለምን ተፃፈ ?

👉የተፃፈላቸው ሰዎች በምን አይነት ሁኔታ ውስጥ ይገኙ ነበር ?

⛔️ የተፃፈላቸው ሰዎች በጣም #ያዝጉ ነበር ። ወደ ኃላ የማፈግፈግ ነገር ነበረባቸው

⛔️በተፃፈበት ግዜ መቅደሱ ነበር።

⛔️በመንፈሳዊ ዕድገት በጣም የቀጨጩና ያልዳበሩ ስለነበሩ የጠነከረውን መንፈሳዊ መገለጥ የመሸከም አቅም አልነበራቸውም ።

⛔️በብዙ መከራ ውስጥ ከማለፋቸው የተነሳ የድጋም ሰሜት ውስጥ ነበሩ ።

📌ይሄን የዕብራውያን መልዕክት አብራችሁን የምታጠኑ በሙሉ እግዚአብሔር በዚህ ግዜ ይሄን እድል ሲሰጣችሁ ለወደፊት የአገልግሎት ህይወታቹ እያስታጠቃቹ መሆኑን ሳትዘነጉ በትጋት አብራችሁን አጥኑ!!

ለሚኖራቹ ጥያቄ ወይም አስተያየት 👇
@bereketteshome

👇part-5 ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ👇
https://t.me/ambassadorlife/2824
. 19:14 min 💾 8.9 MB

SHARE🚥 SHARE🚥 SHARE
💡 @AMBASSADORLIFE 💡
💡 @AMBASSADORLIFE 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

17 Aug, 06:13


📜የዕብራውያን መልዕከት መግቢያ part-5📜

. በረከት ተሾመ
📎ማነው የፃፈው ለሚለው የመጨረሻ ማጠቃለያ ሁላቹም ልትሰሙት ይገባል

📌የመልዕክቱ ፀሀፊ #ሲላስ ነው የሚሉ ሰዎች የሚያቀረቧቸው ማስረጃዎች

📌ባልና ሚስት የሆኑት #አቂላና_ጲርስቅላ ናቸው። የፃፉት የሚሉ ሰዎች ሚያቀርቧቸው ማስረጃዎች

📌አቂላና ጲርስቅላ በቤታቸው ቤተክርስቲያን ነበር

⚡️እስከመቼ ነው የወንጌል ጡረተኛች የምንሆነው ?

⚡️መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የሚገኙትን በጎም ይሁን መጥፎ ታሪኳች ለትምርታችን ተፅፈዋል መልካሙን እንመርጥ ዘንድ ደግሞ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው

. 🏖ከፃፊያኑ ምን ትማራላቹ ?🏖

👇Part-4 ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ👇
https://t.me/ambassadorlife/2819
. 24:10 💾11.2

SHARE 🚥SHARE 🚥SHARE

💡 @AMBASSADORLIFE 💡
💡 @AMBASSADORLIFE 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

15 Aug, 17:05


📜የዕብራውያን መልዕክት መግቢያ part-4📜
. በረከት ተሾመ
1⃣ መልዕክቱን የፃፈው በርናባስ ነው።
2⃣ መልዕክቱን የፃፈው በርናባስ አይደለም ሊሆንም አይችልም!!

👉 የእነዚህ ሁለት ሀሳብ #ክርክር ሁላቹም መስማት አለባቹ
🎦በርኔ(በርናባስ) ከጳውሎስ በፊት ነው ጌታን የተቀበለው!
🎦ከጳውሎስ ጋር በጣም ረጅም የሆነ ጉዞ አብረው አድርገዋል
🎦የሆነ ግዜ ላይ በማርቆስ የተነሳ በርናባስ እና ጳውሎስ ተጨቃጭቀው ነበር


✔️#ሉቃስ ነው የፃፈው የሚሉም አሉ ከአፃፃፉ እንፃር
✔️#አጵሎስ እርሱም ሊሆን ይችላል።
✔️ምክንያቱም በጣም በብሉይ ኪዳን እውቀት የበረታ ስለነበረ የዕብራውያን መልዕክትም ከብሉይ ኪዳን ጋር የተያያዘ ስለሆነ አጵሎስ ሊሆን ይችላል

❤️ መፀሀፍ ቅዱስ እንወዳለን ❤️

📝 FB 👉 First Bible

. 🤔ሉቃስ ወይስበርናባስ የፃፈው ይመስላችኋል ?

👇part 3ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ👇
https://t.me/ambassadorlife/2815
. 15:09 min 💾 7.0 MB

SHARE🚥 SHARE🚥 SHARE
💡 @AMBASSADORLIFE 💡
💡 @AMBASSADORLIFE 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

13 Aug, 17:41


📜የዕብራውያን መልዕክት መግቢያ part-3📜
. በረከት ተሾመ
1⃣ መልዕክቱን የፃፈው ጳውሎስ ነው።
2⃣ መልዕክቱን የፃፈው ጳውሎስ አይደለም ሊሆንም አይችልም
👉 የእነዚህ ሁለት ሀሳብ #ክርክር ሁላቹም መስማት አለባቹ

🎦 ጳውሎስ የሆነ ግዜ ከሰዎች ጋር ተጣልቶ ነበር
🎦በጣም ከሚጠሉ ሰዎች መሀል አንዱ ጳውሎስ ነው

. 🤔እና ምን ትላላቹ ማነው የፃፈው ?

👇part2 ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ👇
https://t.me/ambassadorlife/2814
. 11:29 min 💾 7.7 MB

SHARE🚥 SHARE🚥 SHARE
💡 @AMBASSADORLIFE 💡
💡 @AMBASSADORLIFE 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

13 Aug, 17:19


📜የዕብራውያን መልዕክት መግቢያ part-2📜
. በረከት ተሾመ
👉የዕብራውያን መልዕክትን ከማጥናታችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ መሰረታዊ ነገሮች ❗️
👉በእርግጥኝነት እገሌ ነው የፃፈው ማለት የማይቻል መፅሀፍ ነው
👉 ስለፃሀፊውና ስለተፃፈላቸው ሰዎች ምን ማወቅ አለብን ??

. 🔁ማነው የፃፈው?🔁
👉 🚫ጳውሎስ 🚫 👈
👉 🚫ሉቃስ🚫 👈
👉 🚫አጵሎስ 🚫 👈
👉 🚫ሲላስ 🚫 👈
👉 🚫አቂላ🚫 👈
👉 🚫ጲርስቅላ🚫 👈
👇part1 ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ👇
https://t.me/ambassadorlife/2811

. 10 :56 min 💾5 MB
SHARE SHARE SHARE
. 💡 @AMBASSADORLIFE 💡
. 💡 @AMBASSADORLIFE 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

11 Aug, 17:23


📜የዕብራውያን መልዕክት መግቢያ part-1📜
. በረከት ተሾመ
👉መፀሀፍ ቅዱሳን በተብራራና ቀለል ባለ መንገድ መረዳት ለምትፈልጉ ሁሉ የቀረበ
👉ለምን ተፃፈ
👉ስለ ፀለፊው ያሉ አስተሳሰቦች ሁሉንም በማስረጃ
14:35min 💾 6.8MB
SHARE🚥 SHARE🚥 SHARE🚥
💡 @Ambassadorlife 💡
💡 @Ambassadorlife 💡

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

15 Jun, 06:46


Part 7
👌ይሄ ትምህርት ባለ ብዙ መገለጥ ነው አያምልጣቹ! 👌
👉ትክክለኛ የእግዚአብሔር በግ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።
👉 የኢየሱስ ክርሰቶስ ደም ያለፈውን የአሁኑን የወደፊቱን ሀጥያታችንን ይቅር ያስብልልላናል::

👉የማይቀደድ ዘላለማዊ ልብሳች ኢየሱስ ነው።

👉እኛ የክርስቶስ የፍቅር ውጤቶች ነን ።

👉እግዚአብሔር ከእንግዲህ በማንም ላይረካ እና ላይደሰት ሁሉን በክርስቶስ ፈፅሞል!!!!
በረከት ተሾመ
part 6 ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ

https://t.me/ambassadorlife/2795
ለሚወዶቸው ሼር ያድርጉ
@ambassadorlife
@ambassadorlife

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

14 Jun, 06:27


Part 6
👉የሙሴ ህግ እና የክህነት አገልግሎት በማዳን ስራ ውስጥ የነበራቸው ድርሻ!
👉የሙሴ ህግ በጎ ነው! ሀጥያትን ገላጭ እና ኮናኝ!
👉ችግሩ የሙሴ ህግ ድነትን አያስገኝም!
👉 የበጎች እና የኮርማዎች ደም በቋሚነት ሀጥያትን ይቅር አያስብሉም
👉 ሰው ሀጥያቱ ይቅር እንዲባል ደም ያስፈልገዋል
👉 መፍተሄው ምንድን ነው ?

በረከት ተሾመ

ክፍል 5 ለማድመጥ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2794
ለሚወዶቸው #ሼር ያድርጉ

@ambassadorlife
@ambassadorlife

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

12 Jun, 06:09


ክፍል 5
👉ከክፍል 4 የቀጠለ ነው የማዳንን ስራ እያየን ነበር በዚህ ክፍል ደግሞ በእግዚአብሔር የማዳን ስራ የነቢያት ድርሻ ምን ነበር ?
👉ነቢይ ለምን ተሰጠ አስፈለገ?
👉የነቢያትስ ስራ ምን ነበር አሁንስ ምን መሆን አለበት ።

በበረከት ተሾመ

part 4 ለመስማት ከታች ያለው ሊንክ ይጫኑ
https://t.me/ambassadorlife/2793
ለሚወዶቸው ሼር ያድጉላቸው
@ambassadorlife
@ambassadorlife

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

11 Jun, 13:31


Part 4
በጣም ድንቅ ትምርት ይሄ ክፍል አያምልጦ
👉👉 የማዳን ስራ 👈👈
መድሀኒት እና ክትባት ልዩነቱ 😂
ኢየሱስ ክርስቶስ መድሀኒት ነው ወይስ ክትባት??
የሙሴ ህግ ለምን ተሰጠ ?
ህጉ የተሰጠውስ ለማን ነው ?
ኢየሱስ ድንገት የመጣ ሳይሆን በፕሮግራም ነው!
😉 እነዚህንን እና ሌሎች ቁም ነገሮችን ቀለል ባለ መንገድ የምንማርበት ትምርት ።
👉በበረከት ተሾመ
ለምትወዶቸው ሼር አድርጉላቸው
ክፍል 3 ለመስማት 👇👇
https://t.me/ambassadorlife/2791
@ambassadorlife
@ambassadorlife

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

06 Jun, 07:31


ክፍል 3
👉የእግዚአብሔርን ፍቅር በክርስቶስ ኢየሱስ በኩል መረዳት ።
👉ከእያንዳንዱ ውድቀት ጀርባ ያልተስተካለ መረዳት አለ!
👉የአዳምም ችግር ያ👆 ነበር ።
👉 በሀጥያት ምክንያት የመጣብንን እርግማን እግዚአብሔር ነው ያደረገብን ማለት አንችልም!
👉በረከት ብቻ ነው የባረከን !

በበረከት ተሾመ

ክፍል ሁለትን ለመስማት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://t.me/ambassadorlife/2790
@AMBASSADORLIFE
@AMBASSADORLIFE

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

04 Jun, 06:06


ክፍል ሁለት
👌እኛ የእግዚአብሔር የፍቅር ውጤቶች ነን
👌አላማን አለመረዳት የህይወትን ትርጉም ያጠለሻል
👌ስኬት የእያንዳንዱ ቀን ውሳኔ ውጤት ነው
👌 እኛ በጣም የተወደድን ነን
👉👉 በበረከት ተሾመ
ክፍል 1 ለመስማት ይሄን ሊንክ ይጫኑ 👇
https://t.me/ambassadorlife/2789
ለ10 ሰው ሼር አድርጉ
@AMBASSADORLIFE

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

02 Jun, 20:18


ክፍል አንድ
የእግዚአብሔርን ፍቅር በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል መረዳት!
በበረከት ተሾመ

ለ 10 ሰው ሼር ያድርጉ
@ambassadorlife
@ambassadorlife
@ambassadorlife

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

25 Feb, 09:33


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉1 ቆሮንቶስ 14 ፥4 👈
👉"በልሳን የሚናገር ራሱን ያንጻል" 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

👉ሁላችን በልሳን እንናገር ዘንድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው ።

👉በዚህ ርዕስ ላይ እየፀለያቹ ያላቹ የፀሎታችሁን መልስ እግዚአብሔር ይመልሳል !!
ለአስተያየታችሁ @berekerteshome
🗣ቻናላችንን ይቀላቀሉ @ambassadorlife
@ambassadorlife

🔥DUNAMIS = የመንፈስ ቅዱስ አይል 💪 the power of the hollysprit

12 Feb, 17:38


👉በእውነት ውስጥ ሥር ሰዳችሁና ተደላድላችኋል⁉️


"እነዚህ በተሰሎንቄ ከሚኖሩት ይልቅ ልበ ሰፊዎች ነበሩና። ነገሩ እንደዚሁ ይሆንን?ብለው ዕለት ዕለት መጻሕፍትን እየመረመሩ ቃሉን በሙሉ ፈቃድ ተቀበሉ ፡፡" (የሐዋ. ሥራ 17፡11)📯📜

🤔ለረጅም ጊዜ ክርስቲያን ሆነው ግን በእውነት ላይ ገና ሥር ያልሰደዱ ያልተደላደሉ አንዳንድ ሰዎች አጋጥመዋችሁ ይሆናል። 🤷‍♂

👉ለዓመታት ይጠይቁ የነበሩትን ጥያቄዎች አሁንም ይጠይቃሉ። ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለጥያቄያቸው መልስ ብታሳዩአቸውም፤ ትንሽ ቆይተው ያንኑ ጥያቄ መልሰው ይጠይቋችኋል። ከልባቸው መልስን ለማግኘት የፈለጉ ሁሉ ሊመስላችሁ ይችላል፤ ይህ ያልተረጋጋ፣ የሚንከራተትና ያልተሰበሰበው አመለካከታቸው ግን የመንፈሳቸው መገለጫ ነው።

👉ቀላል እውነታዎችን ለመቀበል እንዳይችሉ በስጋት እየተሰቃዩ ነው። በጣም ያሳዝናል!

👊ክርስቲያን ከሆናችሁ በእውነት ላይ ሥር የሰደዳችሁና የተደላደላችሁ መሆን ይገባችኋል።
ይህም የሚሆነው ደግሞ ለቃሉ ጥራት ያለው ጊዜና ትኩረትን ስትሰጡ ነው።

👊የእግዚአብሔርን ቃል በግላችሁ ለማጥናትና ለማሰላሰል በልባችሁና በአእምሮአችሁ ቀዳሚ ቦታ ልትሰጡት ይገባል።

👊በየእሁዱ ወደ ቤተ ክርስቲያን ስለምትሄዱ ብቻ በቂ የቃሉ እውቀት እንዳላችሁ አትገምቱ፤ ልበ ሙሉነትም አይሰማችሁ። መጽሐፍ ቅዱስን
በግላችሁ ለራሳችሁ ልትመረምሩት ያስፈልጋል።

🤔የመጀመሪያውን ጥቅስ ደግማችሁ አንብቡትና መንፈስ ቅዱስ ያደነቃቸው ሰዎች እነማን እንደሆኑ እስቲ ልብ በሉ።🤔
✔️ ያደነቀው ቃሉን በተከፈተ መንፈሳቸው ከተቀበሉ በኋላ፤ የተማሩት እርግጥ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ፤ዕለት ዕለት መጻሕፍትን ይመረምሩ የነበሩትን ነበር።
✔️ቃሉን በግላቸው ስላረጋገጡት መታለል አልቻሉም። በተማሩት የእግዚአብሔር
ቃል እውነታ የተረጋጉና ጠንካራ መሠረት ያላቸው ሆኑ።
👉በዚሁ ምክኒያት ጳውሎስ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት የሚከተለውን
ማስጠንቀቂያ በቆላስያስላሉት ቅዱሳን ሲሰጣቸው እናያለን፦”እንግዲህ የጌታ
ኢየሱስን [እኔም አገልጋይ ሆኜ የተጠራሁለት ወንጌል] እንደተቀበላችሁት በእርሱ ተመላለሱ። ሥር ሰዳችሁ በእርሱ ታነጹ፥ እንደተማራችሁምበሃይማኖት ፅኑ፥... እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን .. በከንቱ መታለል
ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ” (ቆላስ. 1:23)። 📯📜
👊ዛሬም ሥር የሰደዳችሁና የተደላደላችሁ ትሆኑ ዘንድ ዛሬም የመንፈስ ቅዱስ መልዕክት ለእናንተ ነው 😊
(1ጢሞቴዎስ 4:15)!
✔️በተማራችሁበትና በተቀበላችሁት ነገሮች ብርሃን ውስጥ ተመላለሱ።
✔️በመንፈሳችሁ አጥብቃችሁ ያዟቸው። መንፈስ ቅዱስም ሁልጊዜ ድል አድራጊና የማትነቃነቁ ትሆኑ ዘንድ፤መንፈሳችሁን የሚያነቃቁ ሃሳቦችን
በልባችሁና በአእምሯችሁ ይሞላባችኋል።

🙏🙏ተባረኩ 🙏🙏

ሼር

@bereketteshome
@ambassadorlife