Dr merhawi md 🩺 @drmerhawiberhe Channel on Telegram

Dr merhawi md 🩺

@drmerhawiberhe


dr merhawi md 🩺 (English)

Are you looking for reliable and accurate medical advice from a qualified professional? Look no further than the Dr. Merhawi MD 🩺 Telegram channel! This channel, run by the esteemed Dr. Merhawi Berhe, is dedicated to providing valuable health information, tips, and resources to help you live a healthier life. Dr. Merhawi is a licensed medical doctor with years of experience in various medical fields, making him a trusted source for all your health-related queries. Whether you have questions about a specific condition, want to learn about preventative care, or simply need some motivation to stay on track with your health goals, Dr. Merhawi MD 🩺 is here to help. Join our channel today and start your journey towards better health with the guidance of a seasoned medical professional!

Dr merhawi md 🩺

07 Dec, 12:58


በርካታ ወላጆችን ያስጨነቀው የ " ፍራንስ ሌይ " የህፃናት ወተት ጉዳይ ምንድነው ?

ፍራንስ ሌይ ላብራቶሪ የፈረንሳይ ኩባንያ ሲሆን " ፍራንስ ሌይ " የተባለ የህፃናት ወተቶች አምራች ነው።

ይህንን ወተት ወደ " #ኢትዮጵያ " እያስመጣሁ አሰራጫለሁ ያለው " ዶክ ቶክ " የተባለ አስመጪና ላኪ ከሰሞኑን ከህፃናት ወተቱ ጋር በተያያዘ በማህበራዊ ሚዲያ በተሰራጨ ሀሰተኛ መረጃ ወላጆች እየተረበሹ መሆኑንና ስራውንም ላይ እክል እንደገጠመው ገልጿል።

የህፃናት ወተቶቹ አለም አቀፍ ደረጃቸዉን የጠበቁ በአውሮፓ ስታንዳርድ የተመረቱ የ CODEX SASO, FDA መስፈርቶችን ያሟሉ ናቸው ያለው ይኸው አስመጪ ድርጅት እነዚህ ምርቶች በአምራች ኩባንያዉ የአሰራር ሂደት መሰረት ለምርቶቹ መለያ ይሆን ዘንድ የማይቀየርና ወጥ የሆነ መለያ ቁጥር (Bar Code) የሚጠቀሙ ናቸው ብሏል።

ይህ ባር ኮድ የምርቱን ትክክለኛነትና የምርቱን አይነት (type of product and type of Sku) ለመግለፅ ይጠቅማል ፤ እንዲሁም እነዚህ የዱቄት ጣሳዎች እንደማንኛዉም ምርቶች የባች ቁጥር (Batch Number) ያላቸዉ ናቸው ይህም የምርቱን ሁኔታ ለመከታተል (Product traceability, production date and time, expire date) ይረዳል ሲል አስረድቷል።

በዚህም ባር ኮድና የምርቱ መጠቀሚያ ጊዜ መካከል ምንም አይነት ግንኙነት የለም ሁለቱም የተለያዩ መረጃዎችን ጥቅሞችን ይይዛሉ፤ አንድ ባር ኮድ የተለያዩ የባች ቁጥር እና የመጠቀሚያ ጊዜን ይይዛል ብሏል።

ያንብቡ : https://telegra.ph/France-Lait-12-07

@tikvahethiopia

Dr merhawi md 🩺

09 Jul, 11:21


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል - አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ !

ኢድ ሙባረክ !

Dr merhawi md 🩺

01 May, 21:02


❗️🤗ለመላው የእስልምና ሐይማኖት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለ1443ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ❗️

ኢድ ሙባሪክ ❗️

Wish you Happy Eid Alfatir Holiday to all Muslim religious followers 🤗

Dr merhawi md 🩺

29 Apr, 06:43


እድሜያቸው ከ 1 ዓመት በታች ከሆነ ትንታ choking የመጀመሪያ ሕክምና እርዳታ

Dr merhawi md 🩺

12 Apr, 12:53


I spent the day at TAPCCO Addis with beu
delivery and thank you koba pastry for the
delicious cake

Dr merhawi md 🩺

08 Apr, 07:04


If you want where I went
https://t.me/shalomcosmettic

Dr merhawi md 🩺

31 Mar, 10:28


Grade one acne
The location is bole brass on the way to noc Shalom Cosmetic

Dr merhawi md 🩺

30 Mar, 06:37


Come get knowledge and tools to take care of your newborn baby at myguya
https://myguya.com

Dr merhawi md 🩺

09 Mar, 09:16


ጠቃሚ የሴሚላክ ወተት መግለጫ!

ውድ ደንበኞች የሴሚላክ ዱቄት ወተት አምራች ድርጅት (Abbott) በአዲስ መግለጫ አንድ አንድ የሴሚላክ ምርቶቻቸው ላይ ችግር መገኘቱን አሳውቋል። ችግር ሊኖርበት የሚችለውንም ምርት በጣሳው ላይ በሚገኘው ቁጥር መለየት የሚያስችል ዌብ ሳይት አውጥተዋል። ከታች የሚገኘው ዌብ ሳይት ገብተው ያሎትን ወይም የሚገዙትን የሴሚላክ ወተት ኮድ አስገብተው ጥራቱን ቼክ ማድረግ ይችላሉ።

https://www.similacrecall.com/us/en/product-lookup.html

Dr merhawi md 🩺

01 Feb, 13:05


የተከለከሉ የፊት ቅባት፣ ሎሽን እና ሳሙና አይነቶች