BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE) (@bps098) के नवीनतम पोस्ट टेलीग्राम पर

BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE) टेलीग्राम पोस्ट

BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)
ቦሌ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
1,801 सदस्य
976 तस्वीरें
8 वीडियो
अंतिम अपडेट 06.03.2025 04:35

BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE) द्वारा टेलीग्राम पर साझा की गई नवीनतम सामग्री

BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

06 Feb, 15:01

2,094

https://learn-english.moe.gov.et
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

31 Jan, 13:31

3,344

ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ
የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ፈተና የፈተና ወረቀት የሚመለስበት እና የሁለተኛው ወሰነ ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ሰኞ 03/06/2017 ዓ ም መሆኑን እናሳውቃለን።
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

23 Jan, 11:27

4,113

የክፍል ወተመህ አባል የሆናችሁ ወላጆች ነገ በቀን 16/05/2017 ዓ ም ከጠዋቱ 2:30 ላይ አስቸኳይ ስብሰባ ስላለ በት/ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ እናሳስባለን።
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

09 Jan, 02:29

2,617

የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና መስጫ መርሀ ግብር

(ታህሳስ 30/2017 ዓ.ም)

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!

https://linktr.ee/aacaebc
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

07 Jan, 12:04

2,621

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን። መልካም በዓል
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

02 Jan, 16:24

3,520

24/04/2017 ዓ ም
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን ቀሪ ሞዴል ፈተናዎች የሚሰጡ ስለሆነ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

02 Jan, 12:04

3,605

12ኛ ክፍል ሞዴል ፈተና በተመለከተ

👉በ2017 ዓ.ም ለፈተና የሚሰጡ የትምህርት አይነቶችን  በሁለቱም ዘርፎች ስድስት፡ ስድስት የትምህርት አይነቶች ናቸው::   እነሱም :-

ሀ/የተፈጥሮ ሣይንስ
✍️እንግሊዝኛ
✍️ሒሳብ
✍️ባዮሎጅ
✍️ፊዚክስ
✍️ኬሚስትሪ
✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት

ለ/የማህበራዊ ሣይንስ
✍️እንግሊዝኛ
✍️ሒሳብ
✍️ታሪክ
✍️ኢኮኖሚክስ
✍️ጅኦግራፊ
✍️ስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ቴሰት

የ1ኛ መንፈቅ ዓመት ሞዴል የፈተና ዝግጅትም:-

1.  12ኛ ክፍል first semester ብቻ
2. ከ9ኛ ክፋል በአሮጌው ስርአተ ትምህርት  ያጠቃልላል::
3. ከ11ኛ ክፋል first semester ብቻ  ::
4. 10ኛ ክፋልን አያካትትም

👉በመሆኑም የፈተና ወቅት እየተቃረበ በመሆኑ ተማሪዎች በዚህ መረጃ መሰረት በአግባቡ ማጥናት ይጠበቅባቸዋል::
👉ሁሉም ሞዴል ፈተናዎች  ከጥር 7--9  ይሰጣሉ ።
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

01 Jan, 13:37

2,364

23/04/2017 ዓ ም
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ኬሚስትሪ እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ኢኮኖሚክስ ትምህርቶች ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

31 Dec, 15:16

2,678

22/04/2017 ዓ ም
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፊዚክስ እንዲሁም ለማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ጅኦግራፊ ትምህርቶች ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!
BOLE GENERAL SECONDARY SCHOOL(OFFICIAL PAGE)

30 Dec, 12:36

2,851

21/04/2017 ዓ ም
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ነገ ከመደበኛው ትምህርት ጎን ለጎን የሒሳብ ትምህርት ሞዴል ፈተና የሚሰጥ ስለሆነ ዝግጁ እንድትሆኑ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ!