Latest Posts from Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት (@bonafideschools) on Telegram

Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት Telegram Posts

Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት
School
3,126 Subscribers
683 Photos
37 Videos
Last Updated 13.03.2025 08:38

Similar Channels

The latest content shared by Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት on Telegram

Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

10 Mar, 13:30

823

ቦናፋይድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የICT ክፍል
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

24 Feb, 14:37

2,704

ተማሪዎች ስለትምህርት ቤታቸው ይናገራሉ።
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

19 Feb, 11:47

3,106

የቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ምቹና ንፁህ የተማሪዎች መመገቢያ አዳራሽ
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

14 Feb, 08:22

3,684

ዛሬ የወላጅ መምህራን የውይይት ቀን ነው።

በውይይቱ ባለፈው ሩብ ዓመት ስለነበረው የተማሪዎች የባህሪ እና የትምህርት ውጤት፣ ወላጆች እና መምህራን ጠቃሚ መረጃዎች ይለዋወጣሉ። በተማሪዎች ድክመት እና ጥንካሬ ላይ በተናጠል ወላጆች፣ መምህራን እና እድሜያቸው ከፍ ያለ ተማሪዎች ግልጽ ውይይት ያደርጋሉ። ወላጆች በትምህርት ቤት ደረጃ ያይዋቸውን ክፍተቶች እና ጥንካሬዎች በሚስጥር በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ጽፈው በመክተት ትምህርት ቤቱ የሩብ ዓመቱን የት/ቤቱን ክፍተት ተረድቶ የማሻሻያ  ተግባራት እንዲያከናውን፣ ጥንካሬውንም ይዞ እንዲቀጥል ሀሳብ ይሰጣሉ።

ይህንን መሰል ውይይት ድክመትን ለማሻሻል፣ ጥንካሬን ለማሳልበት ይረዳልና ሁሉም ወላጅ በንቃት እየተሳተፈበት ይገኛል።
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

12 Feb, 10:53

3,067

Bonafaide International School,
where wisdom,creativity, confidence and courage are being cultivated at early age.
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

27 Jan, 09:06

4,603

ቦናፋይድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከፊል ገጽታ
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

20 Jan, 11:59

5,510

"ይቅርታ"  የጥር ወር የትምህርት ቤታችን የሥነ ምግባር መመርያ መሪ ቃል!
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

23 Dec, 18:13

6,341

Here is Bonafide International School's liberary. It has also established a DIGITAL library, that will enable students to access books while they are at home.
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

09 Dec, 16:57

6,733

የ2017 ዓ .ም. የመጀመሪያው ሩብ ዓመት የወላጅ መምህር ውይይት ተከናወነ።


በቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት በዓመት ለአራት ጊዜ ወላጅ እና መምህራን በልጆች የትምህርት ውጤት እና ባህሪ እድገት ላይ በጋራ የሚወያየበት መርሃግብር ይከናወናል። በእዚሁ መነሻነት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የተማሪዎች የትምህርት ውጤት እና ባህሪ ላይ ያተኮረ ውይይት ባሳለፍነው ዓርብ ህዳር 27 ቀን 2017 ዓ.ም. ተከናውኗል።

በእዚህ መርሃ ግብር ላይ፣ እድሜያቸው ከፍ ያለ ተማሪዎች ከወላጆቻቸው ጋር በመገኘት የውይይቱ ተሳታፊ ሆነዋል፡ ይህ ዓይነቱ ውይይት፣ በቀጣይ ሩብ ዓመት ተማሪዎች ከእስካሁኑ የበለጠ ውጤት እንዲያመጡ ማን ምን ማድረግ አለበት የሚለውን ወላጆች ፣ተማሪዎችና መምህራን በጋራ እንዲያቅዱና እንዲሰሩ ይረዳል።

በአርቡ መርሃግብር ከውይይቱ ባሻገር ወላጆች ትምህርት ቤቱ መስራት አለበት ብለው የሚያምኑበትን ሀሳብ ነጻ በሆነ መልኩ ሰጥተዋል።

ቦናፋይድ ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤት ይህ የተሳካ ውይይት እንዲከናወን ጥረት ላደረጉ ሁሉ ምስጋናውን ያቀርባል።
Bonafide School ቦናፋይድ ትምህርት ቤት

06 Dec, 07:36

6,009

በኦን ላይን የተደረገው የተማሪ ተወካዮች ምርጫ።

ቦናፋይድ ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ተማሪዎች ተወካዮቻቸውን በኦን ላይን መርጠዋል። ባለፉት ቀናት ተወካይ ለመሆን ራሳቸውን ዕጩ አድርገው የቀረቡ ተማሪዎች ሀሳባቸውንና ምልክታቸውን ሲያስተዋውቁና የምርጫ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የቆዩ ሲሆን ከእሮብ ጀምሮ  ተወካዮቻቸውን ለመምረጥ ቤታቸው ሆነው በኦንላይን  ድምጽ ሰጥተዋል። ይህ የሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪ ተወካይ የምርጫ ውጤት በትላንትናው እለት ተገልጿል። ይህ አይነቱ ልምምድ ተማሪዎች ዲሞክሪያሳዊ ስርዓትን በተግባር  በግዜ እንዲለማመዱ እና ቴክኖሎጂን በተለያዩ ሁነቶች ውስጥ የመጠቀም ዕድል ይሰጣል ተብሎ ይታመናል።