Bole Mekane Yesus channel @bolemy Channel on Telegram

Bole Mekane Yesus channel

@bolemy


Bole Mekane Yesus channel (English)

Are you interested in learning more about the Bole Mekane Yesus channel on Telegram? Look no further, as we have all the information you need to know about this exciting channel. The Bole Mekane Yesus channel, with the username @bolemy, is dedicated to sharing updates, teachings, and messages from the Bole Mekane Yesus Church. This channel is a great resource for members of the church, as well as anyone interested in learning more about the teachings and practices of the Bole Mekane Yesus Church. Whether you are looking for daily inspiration, messages of faith, or updates on events and activities within the church, the Bole Mekane Yesus channel has you covered. Join today to stay connected and informed with the Bole Mekane Yesus community!

Bole Mekane Yesus channel

06 Jan, 11:32


https://youtu.be/MMjgAINMq6E?si=JsXZVCsDeNBKXMV-

Bole Mekane Yesus channel

05 Jan, 18:49


ውድ ምዕመናኖቻችን
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሰን። እንደተለመደው ነገ የዋዜማ ፕሮግራም የሚጀምረው ከሰዓት በኋላ 11:00 መሆኑን ልናስታውሳችሁ እንወዳለን። በጊዜ ተገናኝተን የጌታን ልደት አብረን እናክብር። ጌታ ይባርካችሁ

Bole Mekane Yesus channel

05 Jan, 15:02


📸 ኢየሱስ ተወልዷል

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

04 Jan, 14:34


ልዩ አዋጅ መልዕክት

ከኢ/ወ/ቤ/ክ/መ/ኢ
ቦሌ ማህበረ ምዕመናን

Bole Mekane Yesus channel

04 Jan, 10:56


ለውድ ምዕመናኖቻችን በሙሉ
ወንድማችን ፍሬው ተስፋዬ ወንድሙን አስቀብሮ ነገ ስለሚመለስ፣ ነገ እሁድ 11:00 ላይ እናጽናናዋለን። ቤቱ ወሎ ሰፈር የፖርላማ አባላት መኖሪያ ነው።

Bole Mekane Yesus channel

22 Dec, 03:08


I am sharing 'Weekly Mena Volume 4 week 14' with you

Bole Mekane Yesus channel

21 Dec, 09:10


ውድ ምዕመናን
የእህታችን ብርሃኔ ፈቃዱና የወንድማችን አብደታ ባይሳ ሰርግ ስርዓት ልክ 8:00 ስለሚጀምር መምጣት የሚታስቡ ሁሉ በሰዓቱ እንድትገኙ ይሁን።

Bole Mekane Yesus channel

19 Dec, 08:54


ውድ ምዕመናን
እህታችን ለምለምና ባለቤቷ ነገ ስለሚመለሱ፣ ጌታ ቢፈቅድ 11:00 ቱሉ ዲምቱ ኮንዶሚኒየም ተገኝተን ስለምናጽናናቸው፣ የምትችሉ በቦታው በሰዓቱ እንድትገኙ፣ መኪና የያዛችሁ 10:00 ቤ/ክ በመገኘት መኪና የሌላቸውን እንድትረዱ ይሁን።

Bole Mekane Yesus channel

18 Dec, 06:55


ውድ ምዕመናን
የእህታችን ለምለም ዓለሙ ባለቤት የወንድማችን ወንድወሰን ዘውዴ እናት አርፈው ሀዋሳ አስቀብረው በለቅሶ ላይ ስለሆኑ ደውላችሁ አጽናኑአችሁ። ዓርብ ዕለት ይመለሳሉ። የለምለም ስልክ 0911544952

Bole Mekane Yesus channel

12 Dec, 04:17


ውድ ምዕመናኖቻችን
ዛሬ ሐሙስ እና ነገ ዓርብ ወርሃዊ የምሽት የጸሎት ፕሮግራማችን ስላለ፣ 11:30 በቤተ ክርስቲያን ተገኝተን የጌታን ፊት አብረን እንፈልግ። ጌታ ይባርካችሁ።

Bole Mekane Yesus channel

10 Dec, 03:14


ህዳር 29/2017 የእሁድ አምልኮ
በቄስ ዳዊት ዮሐንስ

Bole Mekane Yesus channel

05 Dec, 17:49


እግዚአብሔርን እንፈልግ

ልዩ የሦስት ቀን ጾም እና ጸሎት

ዓርብ ኅዳር 27 7፡00 -12:15
ቅዳሜ ኅዳር 28 7፡00 -12:15 እና
እሁድ ኅዳር 29 03:00 - 09:00

እግዚአብሔር በኮንፈረን ላይ በተናገረን መሠረት ፊቱን የምንፈልግበት እና የምንጮህበት ልዩ የማህበረ ምዕመናችን የጸሎት ፕሮግራም።

ሁላችሁም ምዕመናን እንድትገኙ በትህትና እናሳስባለን

Bole Mekane Yesus channel

01 Dec, 10:02


እግዚአብሔርን እንፈልግ

ልዩ የሦስት ቀን ጾም እና ጸሎት

ዓርብ ኅዳር 27 7፡00 -12:15
ቅዳሜ ኅዳር 28 7፡00 -12:15 እና
እሁድ ኅዳር 29 03:00 - 09:00

እግዚአብሔር በኮንፈረን ላይ በተናገረን መሠረት ፊቱን የምንፈልግበት እና የምንጮህበት ልዩ የማህበረ ምዕመናችን የጸሎት ፕሮግራም።

ሁላችሁም ምዕመናን እንድትገኙ በትህትና እናሳስባለን

Bole Mekane Yesus channel

30 Nov, 12:39


ክርስትና ሕይወት እና
ምስክርነቱ
ከ9:00 -11:30

ነገ ቅዳሜ ህዳር 21 2017 እሁድ የነበረው አይነት ከቢሊግርሃም ሚኒስትሪ በመጡ አገልጋዮች የወንጌል ስርጭት ስልጠና  ከ9 ሰአት ጀምሮ ስለሚኖር ሁላችንም መጥተን እንድንካፈል ይሁን።
እድሉ እንዳያመልጠን መጥተን ስንቃችንን እንታጠቅ።

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

ተባረኩ!
የወንጌል አገልግሎት

Bole Mekane Yesus channel

27 Nov, 17:07


እግዚአብሔርን እንፈልግ

ልዩ የሦስት ቀን ጾም እና ጸሎት

ዓርብ ኅዳር 27 7፡00 -12:15
ቅዳሜ ኅዳር 28 7፡00 -12:15 እና
እሁድ ኅዳር 29 03:00 - 09:00

እግዚአብሔር በኮንፈረን ላይ በተናገረን መሠረት ፊቱን የምንፈልግበት እና የምንጮህበት ልዩ የማህበረ ምዕመናችን የጸሎት ፕሮግራም።

ሁላችሁም ምዕመናን እንድትገኙ በትህትና እናሳስባለን

Bole Mekane Yesus channel

27 Nov, 10:49


ክርስትና ሕይወት እና
ምስክርነቱ

በቢሊ ግራሃም አሶሴሽን የተዘጋጀ
ከባለፈው እሁድ የቀጠለ ስልጠና
ሁሉም ምዕመናን ተጋብዘዋል

ቅዳሜ ህዳር 21
ከ9:00 -11:30


በሰዓታችን እንገናኝ
በእግዚአብሔር ፊት በህብረት እንቆይ 🙏

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

22 Nov, 09:40


ውድ ምዕመናኖቻችን
አሁን በደረሰን መረጃ መሠረት የወንድማችን ቄስ ታጋሽ እህት አርፋለች። ቀብሩ ዛሬ የካ ሚካኤል በ9:00 ይፈጸማል።

Bole Mekane Yesus channel

20 Nov, 11:04


ውድ የማኅበራችን የኮሚቴ መሪዎች
ጌታ ቢፈቅድ የማኅበራችን ዓመታዊ ጉባኤ የሚካሄደው ጥር 18/2017 ዓ.ም ነው። በመሆኑም የየኮሚቴዎቻችሁ የ2024 የተጠቃለለ ሪፖርትና የቀጣይ ዓመት ዕቅድ ታኅሣሥ 25 እና 26/2017 ዓ.ም በሽማግሌዎች እና በሙሉ ጊዜ አገልጋዮች በጋራ ስለሚታይ እስከ ታኅሣሥ 13/2017 ዓ.ም ድረስ ከዚህ ቀደም በሚቀርብበት ቅጽ እንድታስገቡ አደራ እላለሁ።

Bole Mekane Yesus channel

18 Nov, 02:20


ሰላም ወገኖች
ትላንት በማስታወቂያ እንደተነገረው ይህ ሳምንት ለሀገራችን እና ለወንጌል የምንጸልይበት ነው:: ለእያንዳንዱ ቀን በተመደበው አርዕስት መሠረት ሁላችንም በያለንበት እንጸልይ::
የጌታ ጸጋ ይብዛልን

Bole Mekane Yesus channel

17 Nov, 19:30


🔴አመታዊ የወጣቶች ኮንፈራንስ

ቀን5

አርብ ህዳር 8

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

17 Nov, 17:43


📌ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ብቻ የከበረ ይሁን🙏

🔴4 ቀን በተከታታይ እግዚአብሔር ተመሳሳይ መልዕክት በተለያዩ አገልጋዮች ድምፁን ልኮልናል

ለመጣው ድምፅ ምላሽ የምንሰጥ እንድንሆን እናሳስባለን🙏

አስጀምሮ ያስጨረሰን አምላክ የተባረከ ይሁን 🙏

የቦሌ ማ/ም የወጣቶች አገልግሎት ኮሚቴ

Bole Mekane Yesus channel

17 Nov, 17:39


🎤ፓስተር አሰፋ ዋቲሮ

አመታዊ የወጣቶች ኮንፈራንስ

ቀን5
ከሰዓት

እሁድ ህዳር 8

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

17 Nov, 13:49


ህዳር 8 የወጣቶች ኮንፈራንስ ጠዋት

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

17 Nov, 11:30


📌ማስታወቂያ
የከሰዓት ፕሮግራማችን 9:00 ይጀምራል ።
ቤተክርስቲያን አካባቢ ያላችሁ እንዳትርቁ በሰዓት መጀመር በሰዓት እንድንጨርስ ይረዳናል። ተባረኩ

Bole Mekane Yesus channel

15 Nov, 08:59


ውድ ምዕመናኖቻችን

ወንድማችን ዶ/ር ጸጋዬ ከበደን ነገ ቅዳሜ ህዳር 7/2017 ዓ.ም ከቀኑ በ5:30 ሰዓት ላይ ቤተ ክርስቲያን ተገናኝተን ሄደን እናጽናናቸዋለን። ቤተ ክርስቲያን የማንችል በ6:00 ሰዓት ላይ ቤታቸው እንድረስ።

ጌታ ይባርካችሁ

Bole Mekane Yesus channel

15 Nov, 06:06


📌ኮንፈራንሳችን ዛሬም ይቀጥላል

አርብ 11:00 ጀምሮ

🔴በሰዓታችን እንገናኝ

አገልጋይ በርሱፈቃድ ደሳለኝ
የቤተክርስቲያናችን ዎርሺፕ ቡድን


Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

14 Nov, 19:26


የከበረ አገልግሎት
በአገልግሎቱ የተሳተፋችሁትን ሁሉ የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ዋጋችሁ በሰማይ ትልቅ ነውና

Bole Mekane Yesus channel

14 Nov, 18:48


🔴አመታዊ የወጣቶች ኮንፈራንስ
ቀን 2

ወንጌል ስርጭት መርሃግብር

ህዳር 6,2017
ሀሙስ

የተገኘ የሰው ብዛት 17 ሲሆን

ወጥቶ ወንጌል የሰበከ የሰው ብዛት 11

በቤተክርስቲያን በፀሎት ያገለገለ የሰው ብዛት 6

📌በአገልገሎቱ የነበረን ውጤት :-

- ወንጌል የሰማ የሰው ቁጥር ብዛት = 208

- የወሰነ እና ስልክ የሰጠ የሰው ቁጥር ብዛት = 20

- ንሰሃ ገብቶ ጌታን የተቀበለ = 6

የተገኛችሁ ሁሉ ጌታ ይባረካችሁ🙏

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

14 Nov, 06:05


🔴የወንጌል ስርጭት

በቦሌ ማ/ም ወጣቶች አገልግሎት እና የወንጌል ስርጭት ቡድን የተዘጋጀ

ሀሙስ ህዳር 5

11:00

ሁላችንም በዚህ እድል እንድንሳተፍ እናበረታታለን።
ኑ ያደረገልንን እንመስክር!

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

13 Nov, 19:18


🔴አመታዊ የወጣቶች ኮንፈራንስ

ቀን1

ረቡዕ ህዳር 4

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

13 Nov, 19:15


🎤አገልጋይ ኢዮሲያስ መስፍን

አመታዊ የወጣቶች ኮንፈራንስ

ቀን1

ረቡዕ ህዳር 4

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

12 Nov, 11:25


ውድ ምዕመናኖቻችን
የወንድማችን ዶ/ር ጸጋዬ ከበደ እናት አርፈዋል። ቀብሩ ነገ 9:00 በቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን ይከናወናል። ቤታቸው ቦሌ ሚካኤል፣ የነጋሽ በቀለ ባሶሬ የድሮ ቤታቸው አካባቢ ትዘዝ ሆቴል ፊት ለፊት ነው ምዕመናን ደርሳችሁ እንድታጽናኗቸው ይሁን።

Bole Mekane Yesus channel

12 Nov, 10:07


📌አመታዊ ኮንፈረንሳችን
ነገ ረቡዕ ህዳር 4 11:30 ይጀምራል

🔴እግዚአብሔር ክብሩን በመሃከላችን የሚገልጥባቸው ድንቅ ቀናት

የምትችሉ ሁሉ እንድትገኙ እንጋብዛለን
ከህዳር 4-8

ከረቡዕ እስከ እሁድ


Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

09 Nov, 16:32


#ሁሉን_ለእግዚአብሔር_ክብር_አድርጉት

📌በወጣቶች አገልግሎት የተዘጋጀ አመታዊ ኮንፍራንስ

ለምዕመናን በሙሉ

ከህዳር4-8
ከረቡዕ እስከ እሁድ


Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

06 Nov, 04:52


ሰላም ወንድሞችና እህቶች
ነገ ሀሙስ እንዲሁም አርብ ጥቅምት 28 እና 29/2017 ምሽት ከ11:30 ጀምሮ በሚኖረው ወርሃዊ የማህበራችን ጸሎት ላይ ሁላችንም ተገኝተን ጌታን እንማጸን::
ጸጋው ይብዛልን

Bole Mekane Yesus channel

29 Oct, 17:28


📌ማስታወቂያ
ለተከታታይ 3 ወራት ረቡዕ ረቡዕ ሲደረግ የቆየው የትምህርት ጊዜ ምዕራፍ 1 መጠናቀቁን ለመግለፅ እንወዳለን 🙏

በመጀመሪያው ምዕራፍ የረቡዕ የትምህርት ፕሮግራም ታቅደው ሲሰጡ ከነበሩት ትምህርቶች ውስጥ

📎በሐምሌ ወር 2016 የመጽሐፍ ቅዱስ ሥነ-አፈታተት በቄስ ዶ/ር አያሌው ተሰማ
📎በነሐሴ ወር 2016 የማማከር አገልግሎት ትምህርት በቄስ ዳዊት ዮሐንስ
📎በመስከረም ወር 2017 የማርቆስ ወንጌል ዳሰሳ በመጋቢ እሸቴ በለጠ

እንዲሁም ልዩ የፀሎት ጊዜያቶች ነበሩ

ስለ ሁሉም የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን

📌በምዕራፍ 2 በተጠናከረ መልኩ እስከምንመለስ ረቡዕ መደበኛ ፕሮግራም እንደማይኖረን ለማሳወቅ እንወዳለን ጌታ ይባርካችሁ 🙏

የወጣቶች አገልግሎት ኮሚቴ

Bole Mekane Yesus channel

29 Oct, 03:02


https://youtu.be/Fuo4TBc9nhA?si=bQ8U8t4WdeqVw5WG

Bole Mekane Yesus channel

24 Oct, 04:14


📌ረቡዕ የጸሎት እና የአምልኮ ፕሮግራም

ጥቅምት 13/2017

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

24 Oct, 04:14


📌ረቡዕ የጸሎት እና የአምልኮ ፕሮግራም

ጥቅምት 13/2017

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

22 Oct, 20:46


የእህቶች ሕብረት

"በስፍራ በመቆም ዘመንን መዋጀት"
በእህት ሳሮን ውድነህ

ቅዳሜ
ጥቅምት 16 ቀን 2017 ዓ.ም
ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ

8:00 ሰአት ፕሮግራም የሚጀምርበትና 10:00 ሰአት የሚያልቅበት ስለሆነ እባክዎ በሰዓት ይገኙ።

Bole Mekane Yesus channel

22 Oct, 12:33


📌ነገ 11:30 ጀምሮ

🔴ለሁሉም ምዕመናን የተዘጋጀ

📎ልዩ የጸሎት እና የአምልኮ ጊዜ

የእግዚአብሔርን ድምፅ የምንሰማበት
ስለ ህይወታችን፣ስለ አገልግሎታችን፣ስለ ቤተክርስቲያናችን እና ስለ ሀገራችን የምንፀልይበት ምሽት

📌በተለያየ ጥያቄ ውስጥ ላሉ የሚፀለይበት ጊዜ

Don’t miss it


Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
#ቃሌን_አከብራለሁ

Bole Mekane Yesus channel

20 Oct, 09:09


እሁድ ጥቅምት 10-2017

Bole Mekane Yesus channel

16 Oct, 19:10


📌ላለፉት 4 ተከታታይ ሳምንታት ሲሰጥ የቆየው የማርቆስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻው ክፍል 4

በፓስተር እሸቴ በለጠ

🙏🙏

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

16 Oct, 19:07


📌ረቡዕ የትምህርት ጊዜ

ጥቅምት6/2017

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost

Bole Mekane Yesus channel

15 Oct, 17:30


📌የማርቆስ ወንጌል ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻው ክፍል ነገ ከ11:30 ጀምሮ

እንዳያመልጠን😇🤗

🔴ክፍል 4 ረቡዕ ጥቅምት6/2017

ለሁሉም ምዕመናን የተዘጋጀ

ከትምህርቱ እና ከበረከቱ ተካፋይ እንሁን🙏

Miss it not

Bole Mekane Yesus Congregation
Telegram | Facebook | Instagram
ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
#ቃሌን_አከብራለሁ

Bole Mekane Yesus channel

12 Oct, 14:33


(በመስጠቴ ደስ ይለኛል) 1ዜና 29፥9

የፊታችን እሁድ ጥቅምት 3/2017ዓ.ም በአምልኮ፥ በሕብረት፥ ማዕድ በመቁረስ እና በመስጠት በጋራ እንድንሆን ቤ/ክ ትጋብዝዎታለች።

Bole Mekane Yesus channel

11 Oct, 08:25


በመስጠቴ ደስ ይለኛል።

ሕዝቡም ፈቅደው ሰጥተዋልና፥ በፍጹም ልባቸውም ለእግዚአብሔር በፈቃዳቸው አቅርበዋልና ደስ አላቸው
1 ዜና 29:9

የ2017 የገቢ አሰባሰብ መርሀግብር
2024 Fundraising Program

እሁድ ጥቅምት 03
ሙሉ ቀን በሕብረት፣ እንጀራ በመቁረስ እና በመስጠት በአንድነት እንውላለን።

ለቤተክርስቲያን ስለምትሰጡት እየተዘጋጃችሁ እየጸለያችሁ እንድትቆዩ እናሳስባለን።

Bole Mekane Yesus channel

11 Oct, 06:28


ሳምንታዊ የአዲስ ኪዳን መልእክት