ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa)の最新投稿

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ のテレグラム投稿

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 人の購読者
262 枚の写真
30 本の動画
最終更新日 09.03.2025 11:14

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ によってTelegramで共有された最新のコンテンツ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

22 Feb, 05:52

210

🥇🥈🥉አስደሳች ዜና ለሰለፍዬች 🏅🎖🎖

እነሆ ድንቅ እና ብርቅዬ ልጆችን በማፍራት ለባጢል ሰዋች ራስ ምታት የሆነው የአል-ሙሐጂሪን  መድረሳችን  በክረምትና በበጋ ሲያስተምራቸው የቆዩ ተማሪዎችን ለረመዳን ወር የመዝጊያ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል።

🏆በዕለቱ የሚቀርቡ ፕሮግራሞች

🥇የቁርዓን ሂፍዝ ውድድር

🏅የኪታብ ውድድር
በአቂዳህ፣በሀዲስ፣ በተጅዊድ

🎖የቁርዓን ነዟር

🥈እና ሌሎችም አጓጊ የሆኑ ፕሮግራሞች ተሰናድተው  ይጠብቃችኋል።

🔄 ፕሮግራሙ የሚጀምረው እሁድ አስር እንደተሰገ▶️ ────◉ 10:15 ሲል ይጀምራል።


🚘🚖ኑ የነገ የዲን ተተኪ ልጆቻችንን ደስታ አብረን እንካፈል❗️❗️

🎯አላማችን ሀቅን የበላይ ማድረግ ባጢልን ማንኮታኮት።

❗️❗️ማሳሰቢያ ፕሮግራሙ በተጠቀሰው ሰዓት ስለሚጀምር ሰዓት ይከበር

🌍 አድራሻችን ፉሪ 20 ሜትር ባጃጆች ተራ መጨረሻ

https://t.me/medresetulmuhajirin
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Feb, 14:13

151

لسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎

                🌺  አስደሳች  ዜና 🌺
  
ታላቅ የሙሀደራና የሴቶች ሂፍዝ ማጠናቀቂያ                                                          
                      ፕሮግራም
           በቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ

እሁድ የካቲት 16 ከጠዋቱ 2:00 እስከ 6:00 ድረስ በዉዷ የሡና ቤታችን በቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ ከ2015 ዓ.ል ጀምሮ በሂፍዝ ክፍል ሲማሩ የነበሩ እንቁ የሡና እህቶች የሂፍዝ ማጠናቀቂያ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል

በእለቱ ከሚኖሩ ፕሮግራሞች መካከል፦

🥀  የሡና ፍሬ በሆኑ ሴት ኡስታዛዎቻችን ደማቅ
                  ሙሀደራ

🥀🥀  ስለ ረመዳን የተዘጋጀ ነድዋ

🥀🥀🥀 የቁርዓን ውድድርና ሌሎች በጣም
                   አጓጊና አስተማሪ የሆኑ ፕሮግራሞች                      
              ጊዜያቸውን ጠብቀው የሚቀርቡ ይሆናል ።

ማሳሰቢያ ፦

ፕሮግራማችን በተጠቀሰው ሠዓት መሰረት የሚጀመር በመሆኑ በጊዜ እንዲገኙ እንጠይቃለን

✍️ አዘጋጅ ፦ ቢላል ኢብኑ ረባህ መርከዝ

🍁አላማችን ንፁህ የሆነችዋን የሡና ጐዳና ለኡማው ማድረስ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ 0967337690
                            0909697548

🕌 አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ታክሲ መጨረሻ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ያለው የከርሰ ምድር ዉሀ አጠገብ 2ተኛ በር ገባ እንዳሉ ያገኙናል።

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Feb, 07:08

148

﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آَمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

- الصلاة على النبي ﷺ يوم الجمعة أفضل من بقيّة الأيام، وليلتها أفضل الليالي، قال ﷺ :

("إن من أفضل أيامكم يوم الجمعة فأكثروا عليَّ من الصلاة فيه")

💠 من سنن يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الصلاة على النبي محمد

اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا

👇👇👇👇join👇👇👇👇
▼▼▼▼▼▼join▼▼▼▼▼▼
👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

21 Feb, 07:08

134

📖 ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا﴾

❪❆❫ عن أنس بن مالك رضي الله عنه ان رسول الله -ﷺ- قال : «أكثِروا الصَّلاةَ عليَّ يومَ الجمُعةِ و ليلةَ الجمُعةِ، فمَن صلَّى عليَّ صلاةً صلَّى اللهُ عليهِ عَشرًا».

📚 صحيح الجامع (1209)

❪❆❫ ‏قال رسول الله -ﷺ- : «أكثروا من الصلاة علي ليلة الجمعة ويوم الجمعة فإن صلاتكم معروضة عليّ».

📚 السلسلة الصحيحة (1527)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «إن أولى الناس بي يوم القيامة أكثرهم علي صلاة».

📚 صحيح الترغيب (1668)

❪❆❫ وقال -ﷺ- : «البَخِيلُ مَنْ ذُكِرْتُ عِنْدَهُ، فَلَمْ يُصَلِّ عَلَيَّ».

📚 صحيح الترغيب (1683)

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

20 Feb, 06:17


ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ pinned Deleted message
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

20 Feb, 06:17

198

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ በቀን 16/06/2017  ታላቅ የሙሐደራ ፕሮግራም በመድረሳችን አልኢስላሕ ለየት ባለና ባማረ ሁኔታ እንኳን መቅረት በማርፈድ የሚያስቆጭ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል፡፡ 

ተጋባዥ እንግዶች፡-

1ኛ.   አሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ኢብኑያሲን አልለተሚ (ሐፊዘሁሏህ)

2ኛ.   አሸይኽ ሐሰን ገላው (ሐፊዘሁሏህ)

3ኛ.   አሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሐፊዘሁሏህ)

በተጨማሪ ሎሎችም ኡስታዞች የሚገኙ ይሆናል፡፡

👌 በአሽይኽ ዓብዱልሐሚድ ኢብኑ ያሲን አልለተሚይ የሚሰጠው ወርሀዊ ፕሮግራማችን ከፊታችን ጁሙዓህ ከአስር ሰላት በኋላ ጀምሮ በተለመደው ሰአት የሚቀጥል ይሆናል፡፡

አድራሻ፡-  አልኢስላሕ መድረሳ ፉሪ ኑሪ ሜዳ ባጃጅ  ተራ መጨረሻ

ሰዓት፡- ልክ 2፡30 ይጀምራል፡፡

ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል!!!!!



የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ። https://t.me/medresetulislah
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

20 Feb, 06:14

156

📲 በባለፈው በ 1446 አ/ሒ ሻዕባን 15 - 17 ላይ በተካሔደው የሌራ ኢማሙ አህመድ መስጂድ ታላቁ ኮንፈረንስ በውድ እና ብርቅዬ መሻይኾች፣ አስታዞ እና ዱዓቶች የተደረጉ ሙሀደራዎች ፈትዋዎች ምክሮች ኮርሶች አንደሚከተሉት ታገኛላችው ፋይሎቹን ርእሶቻቸውን ጠቅ በማድረግ ታገኛቸዋላችሁ!

1, ሙሀደራ በሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ሀፊዘሁላህ
"ስለ ታማኝነት እና በጎ መዋል ወይም ማሳመር!!"

2, ሙሀደራ በሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ሀፊዘሁላህ
“እንግዳን በክብር ማስተናገድ በኢስላም አስተምሮ!!”

3, ሙሀደራ በኡስታዝ ሙሀመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላህ
“ስለ ቁርአን!!”

4, ኹጥባ በሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ሀፊዘሁላህ
“የረመዳን ትሩፋቶች!!”

5, ኮርስ በሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ሀፊዘሁላህ
ሹሩጦ ሶላት ወአርካኑሃ ክፍል አንድ

ሹሩጦ ሶላት ወአርካኑሃ ክፍል ሁለት

ሹሩጦ ሶላት ወአርካኑሃ ክፍል ሶስት

6, ሙሀደራ በሸይኽ መህቡብ አስ’ሳንኩሪይ ሀፊዘሁላህ
“ከቢድዓ ባለቤቶች ጋር ከመቀማመጥ ማስጠንቀቅ ከአህሉ ሱና መሰረቶች መካከል አንዱ ነው!!”

7, ሙሀደራ በሸይኽ ሙባረክ አል-ወልቂጢይ ሀፊዘሁላህ
“ስራን ለአላህ መነጠል!!”

8, ሙሀደራ በሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ሀፊዘሁላህ
"ስለ ተውሒድ፣ አስማእ ወሲፋት እና ኢስቲዋእ!!”

9, ሙሀደራ በኡስታዝ ሙሀመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላህ
“ምክር በስልጥኛ!!”

10, ሙሀደራ በሸይኽ መህቡብ አስ’ሳንኩሪይ ሀፊዘሁላህ
“ሱናን አጥብቆ መያዝ በስልጢኛ!!”

11, ሙሀደራ በኡስታዝ ባህሩ ተካ ሀፊዘሁላህ
"ስለ ተውሒድ ማስተማር ከሺርክ ማስጠንቀቅ ክፍል አንድ!!”

"ስለ ተውሒድ ማስተማር ከሺርክ ማስጠንቀቅ ክፍል ሁለት!!”

12, ሙሀደራ በሸይኽ ኑሪ ሀፊዘሁላህ
“ስለ ኢስቲቃማ!!”

13, ፈትዋ በሸይኽ ዐብዱል ሀሚድ ሀፊዘሁላህ

14, “አጭር ምክር በኡስታዝ ሱልጣን አል-አሰሊይ ሀፊዘሁላህ!!"

15, “አጭር ምክር በኡስታዝ ኸድር አል-ሀላቢይ ሀፊዘሁላህ!!"

16, “አጭር ምክር በሸይኽ ኸድር አል-ሀዋሲይ ሀፊዘሁላህ!!"

17, “አጭር ምክር በኡስታዝ ፈጅሩዲን አል-አዳሚይ ሀፊዘሁላህ!!"

18, “አጭር ምክር በኡስታዝ ሙህዪዲን አል-ሆሳኒይ ሀፊዘሁላህ!!"

19, “አጭር ምክር በኡስታዝ ኑራዲስ አል-ቡታጀሪይ ሀፊዘሁላህ!!"

20, “አጭር ምክር በኡስታዝ ዐብዱል መጂድ አድ’ዳሎቺይ ሀፊዘሁላህ!!"

21, "የተከበሩ አዛውንት ምስክርነት!!"

አላህ እንደዚህ አይነት ኮንፈረንሶችን ያብዛልን።
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

17 Feb, 07:54

296

➢ ረሱል ﷺَ እንዲህ ብለዋል

. አላህ እኮ - ወደአንዳቹ - ሰውነት - እንዲሁም - ወደ ገንዘባቹ = አይመለከትም !
➢ ነገር ግን አላህ የሚመለከተው - ወደቀልቦቻቹህ እና ወደስራዎቻቹ ነው ።

- ሙስሊም ዘግቦታል

- ሁሌም ቢሆን መልካም ስራዎችን ልናበዛ ይገባል ይበልጥ ወደ አላህ ለመቅረብ ሲባል
- አላህ ከመልካም ስራ ጋር ረዝም እድሜን ይወፍቀን

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

17 Feb, 05:14

218

• قال رسولُ اللهِ - ﷺَ - :
.
إِنَّ اللهَ لا ينظرُ إلى صُورِكم وأموالكم
وإنما ينظرُ إلى قُلوبِكم وأعمالكم.
.
📓 الحديث رواهُ مسلِم.
-

👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

16 Feb, 18:44

329

👉 የሌራን ኮንፈረንስ ልዩ የሚያደርገው ምንድነው ?

የሌራ ሀገር አቀፍ ኮንፈረንስ ከሌሎች ለየት የሚያደርገው ብዙ ነገር ቢኖርም በዋነኝነት 3 ነገሮችን ልጥቀስ : –
1 – አስገራሚ ማኔጅመንት
ፕሮግራሙ በጣም አስገራሚ በሆነ ሁኔታ ማኔጅ ተደርጎ ነበር ። ለዚህ ትልቁን ድርሻ የወሰደው ወንድማች ዐ/ሀዲ ሲሆን አላህ ይጨምርለትና በሚገርም ሁኔታ ፕሮግራሙን ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ማኔጅ አድርጎታል ። እንግዶቹን የተቀበሉበትና ያስተናገዱበት ሁኔታ አስደማሚ ነበር አላህ ይቀበላቸው ።

2 – የአካባቢው ሴቶች ተሳትፎ
በጣም በሚገርም መልኩ የአካባቢው ሴቶች ኮሚቴው ካዘጋጀው መስተንግዶ ውጪ ለእንግዶች መቀበያ እንዲሆን አዋጥተው አንድ ሰንጋ ገዝተው በመስጠት ኮሚቴውን ካስደነገጡ በኋላ ላጠቃላይ በሺዎች ለሚቆጠረው እንግዳ ቁርስ አዘጋጅተው አብልተዋል ። ይህ በጣም የሚገርም የሴቶቹ ተግባር አላህ በመልካም ስራ መዝገባቸው ላይ አስፍሮ ለጭንቁ ቀን ስንቅ ያድርግላቸው የሚል ዱዓእ እንዲደረግላቸው አድርጓል ።

3 – የኻዲሞቹ ቅንጅት
በርግጥ በዚህ ነጥብ ላይ የጉንችሬና የሓራ ኻዲሞች የሚጋሩዋቸው ቢሆንም የእነርሱን ለየት የሚያደርገው አንድ ነገር አለ ። እሱም ሌሎቹን ሳይጨምር የወጥ ቤት ኻዲሞች ብቻ አዋጥተው ለወላኢታ ዩንቨርሲቲ ተማሪዮች ለመድረሳ ኪራይ ድጎማ 11 ሺህ ብር ለግሰዋል ። እነርሱንም አላህ ይቀበላቸው እንላለን ።
ባጠቃላይ ፕሮግራሙ ልዩ ትዝታ በሰለፍዮች አእምሮ ላይ ጥሎ አልፏል ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ የተገባ ይሁን ።

http://t.me/bahruteka