Dernières publications de ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ (@bilalibnurebahmedresa) sur Telegram

Publications du canal ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ
ይህ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በአላህ ፍቃድ፦
- በመድረሳው የሚሰጡ የተለያዩ ቂርአቶች፣
- ዳዐዋዎች እና ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን እንለዋወጥበታለን

ሀሳብ እና አስተያየት ለመስጠት ይህን ቦት ይጠቀሙ ~ @billalmedresa_bot
2,130 abonnés
262 photos
30 vidéos
Dernière mise à jour 09.03.2025 11:14

Le dernier contenu partagé par ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ sur Telegram

ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 02:14

323

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 
        
         🌿🌿ታላቅ የብስራት ዜና!🌿🌿

    👌  የተከበራችሁ በአዲስ አበባ ከተማ እና በአካባቢው የምትገኙ ሰለፍዮች በሙሉ
           እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 30/06/17 ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም  በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

   ተጋባዥ እንግዶች
➊ ኡስታዝ አቡ ኡበይድ ባሀሩ ተካ
➋ ኡስታዝ አቡ ሀመውያ ሸምሱ ጉልታ


👉  ይህ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!!

🍀ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው🍀

🌷 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።

አዘጋጅ ፦ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጀመዓ

🕌 🕌 አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ታክሲ መጨረሻ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ

ለበለጠ መረጃ፦ 0921566720
                         
0944189541
              ለሴቶች፦  0909697548
                              0967337690

     " እውቀት መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው"

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

09 Mar, 02:12

193

ዛሬ (እሁድ) ካራ ቆሬ እና ዙሪያዋ በሱና ዳእዋ አብባ ፍክት ብላ ትውላለች

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

08 Mar, 20:40

222

👌 በረመዳን ምክንያት የገቡ ሰዎች የዲን  መሰረቶች ማስተማር እንደሚገባ

👌 አብዛኛው ሙስሊም ላ ኢላሀ ኢለሏህ እያለ ትርጉሙን እንደማያውቅ


 🎙 ኡስታዝ በህሩ ተካ ሐፊዘሁሏሁ

🕌 በአልኢስላሕ መድረሳ

የአልኢስላሕ መድረሳ👇👇👇   የተለያዩ ደርሶችን በቀጥታ ስርጭት ለመከታተል እና የሚለቀቁ ደርሶች ለማግኘት የመድረሳውን ቻናል #join በማለት ይቀላቀሉ። https://t.me/medresetulislah
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

08 Mar, 20:24

196

ነገ በጠዋት ጉዞ ወደ ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

የአል ሙሐጂሪን ጀመዓዎች ነገ 2:00 ሲል መድረሳ እንገናኝ 2:15 እንነሳለን። ሰዓት ይከበር

በአካል መገኝት ያልቻላቹ ቀጥታ ስርጭት ኢንሻ አሏህ በዚሁ ቻናል ይተላለፋል።



https://t.me/darulekra
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

08 Mar, 20:20

236

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 
        
         🌿🌿ታላቅ የብስራት ዜና!🌿🌿

    👌  የተከበራችሁ በአዲስ አበባ ከተማ እና በአካባቢው የምትገኙ ሰለፍዮች በሙሉ
           እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 30/06/17 ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም  በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

   ተጋባዥ እንግዶች
➊ ኡስታዝ አቡ ኡበይድ ባሀሩ ተካ
➋ ኡስታዝ አቡ ሀመውያ ሸምሱ ጉልታ


👉  ይህ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!!

🍀ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው🍀

🌷 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።

አዘጋጅ ፦ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጀመዓ

🕌 🕌 አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ታክሲ መጨረሻ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ

ለበለጠ መረጃ፦ 0921566720
                         
0944189541
              ለሴቶች፦  0909697548
                              0967337690

     " እውቀት መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው"

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

08 Mar, 08:45

1,302

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ 
        
         🌿🌿ታላቅ የብስራት ዜና!🌿🌿

    👌  የተከበራችሁ በአዲስ አበባ ከተማ እና በአካባቢው የምትገኙ ሰለፍዮች በሙሉ
           እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 30/06/17 ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም  በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።

   ተጋባዥ እንግዶች
➊ ኡስታዝ አቡ ኡበይድ ባሀሩ ተካ
➋ ኡስታዝ አቡ ሀመውያ ሸምሱ ጉልታ


👉  ይህ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!!

🍀ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው🍀

🌷 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።

አዘጋጅ ፦ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጀመዓ

🕌 🕌 አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ታክሲ መጨረሻ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ

ለበለጠ መረጃ፦ 0921566720
                         
0944189541
              ለሴቶች፦  0909697548
                              0967337690

     " እውቀት መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው"

https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

06 Mar, 08:52

399

▬ እንዴት ነበር ረሱል ﷺ ረመዷንን የሚያሳልፉት

➢ የረሱልን ﷺ ሁኔታ እንዴት እንደነበር በተወሰነ መልኩ ለመግለጽ ያክል

ኢብኑል ቀይም : ረሂመሁላሁተኣላ = እንዲህ ይላል
▬ ረሱል ﷺ በረመዷን ወር የተለያዩ ኢባዳዎችን ያበዙ ነበር ።
▬ ከጅብሪል عليه السلام ጋር በረመዷን ወር ቁርአንን ይማማሩ ነበር ።
▬ ከተላከ ከሆነ ንፋስ የበለጠ ኸይር ስራላይ ይበረቱ ነበር
▬ ሰዎች በረመዷን ወር ከሚጠነክሩት የበለጠ በኸይር ነገር ይበልጥ ይጠናከሩ ነበር ይታገሉ ነበር ።
▬ እንዲሁም ሶደቃ ፣ መልካም ስራ ፣ ቁርዓን መቅራት ፣ ሶላትን ፣ ዚክርን ፣ እንዲሁም ኢዓቲካፋን ያበዙ ነበር ።

🔷 زاد المعاد ▬ (١/٣٠)


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

04 Mar, 16:56

436

~ ወንድማዊ ምክር

~ስልካችንን በአግባቡ መጠቀም
~ ቲክ ቶክ ቴ/ ግራም ፌስ ቡክ
~ ሌሌችንም አስመልክቶ እይታችንን ማረም

🔹ከልባችን ለአሏህ ያለንን ቦታ እንገምግም የት ነን እንበል እራሳችንን እንመልከት!

🎙አቡ አብዲረህማን ኢብኑ ሐሰን (ሀፊዘሁሏህ)


https://t.me/abuabdurahmen
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

03 Mar, 03:47

410

📚💡በረመዳን ቁርኣንን ለማኽተም!💡📚
        <====================>


1)አንድ ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
➩ዝሁር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 4 ገጽ መቅራት፣

2) ሁለት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
➩ዝሁር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 8 ገጽ መቅራት፣

3) ሶስት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
➩ዝሁር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 12 ገጽ መቅራት፣

4) አራት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
➩ዝሁር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 16 ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ ገጽ 16  መቅራት፣

5) አምስት ግዜ ለማኽተም!

ፈጅር (ሱብሒ) ላይ 20 ገጽ መቅራት፣
➩ዝሁር ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
አሱር ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
መጝሪብ ላይ 20  ገጽ መቅራት፣
ዒሻእ ላይ 20 ገጽ መቅራት!!

💡‏قال رسول الله ﷺ:
«عليْكَ بِتِلاوةِ القُرْآن، فإنّهُ نورٌ لكَ في الأرضِ، وذُخرٌ لكَ في السّماء.»

  📚صحيح الترغيب  (1422)

📖ረመዳን የቁርኣን ወር ነው። ከአምስት ግዜ በላይ ብናከትምም በጣም ተወዳጅ ነው።

ምናልባት ይህ ፕሮግራማችን አንድ ቀን ወይም በሆነ ሰአት ላይ በተለያዬ ምክንያት ቢያልፈን፣ ከሌላኛው ቀን ወይም ግዜ ማካካስ መቻል አለብን።

አላህ ያግዘን።

📱⇘⇘⇘⇘⇘
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
ቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ

22 Feb, 13:46

50

قال ابن عباس

لما نزلت: [ورحمتي وسعت كل شيء]

قال إبليس:
أنا من : "كل الشئ"
فأنزل الله:
[فسأكتبها للذين يتقون ويؤتون الزكاة والذين هم بآيتنا يؤمنون]

فقالت اليهود والنصارى:
ونحن نتقي ونؤتي الزكاة
فأنزل الله : [الذين يتبعون الرسول النبي الأمي]

فنزعها الله عن إبليس وعن اليهود والنصارى ، وجعلها لأمـة محمد.

تفسير الإمام الطبري ١٥٧/١٣ مختصرات


👇👇👇👇join👇👇👇👇
https://t.me/menhajaselefiyaa
https://t.me/menhajaselefiyaa