🌿🌿ታላቅ የብስራት ዜና!🌿🌿
👌 የተከበራችሁ በአዲስ አበባ ከተማ እና በአካባቢው የምትገኙ ሰለፍዮች በሙሉ
እነሆ የፊታችን እሁድ ቀን 30/06/17 ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙሑር ሶላት ድረስ በአይነቱ ልዩ የሆነ ወርሃዊ የሙሀደራ ፕሮግራም በቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ስለተዘጋጀ እርሰዎን ከወዳጅ ዘመድዎ ጋር በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
ተጋባዥ እንግዶች
➊ ኡስታዝ አቡ ኡበይድ ባሀሩ ተካ
➋ ኡስታዝ አቡ ሀመውያ ሸምሱ ጉልታ
👉 ይህ ፕሮግራም እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል !!!
🍀ጥሪን ማክበር ኢስላማዊ ስነ-ምግባር
ነው🍀
🌷 ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
አዘጋጅ ፦ የቢላል ኢብኑ ረባህ መድረሳ ጀመዓ
🕌 🕌 አድራሻ፦ ካራ ቆሬ ታክሲ መጨረሻ ወደ ባማ ሆስፒታል በሚወስደው ቅያስ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ
ለበለጠ መረጃ፦ 0921566720
0944189541
ለሴቶች፦ 0909697548
0967337690
" እውቀት መፈለግ በእያንዳንዱ ሙስሊም ወንድ እና ሙስሊም ሴት ላይ ግዴታ ነው"
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa
https://t.me/bilalibnurebahmedresa