አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን @ayatmekaneyesus टेलीग्राम पर चैनल

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን
ፕሮግራሞች
👉🏽እሁድ ከ 3 - 5 ሰዐት የፀሎትና የአምልኮ ኘሮግራም።
👉🏽ማክሰኞ ከ 4 - 8 ሰዐት ፆም አና ፀሎት።
👉🏽እሮብ 12:00 - 1:30ተከታታይ ትምህርት።
👉🏽ቅዳሜ ከ 9 -11 ሰዐት የአዳጊ ወጣቶች ፕሮግራም
👉🏽ቅዳሜ ከ 9 - 12 ሰዐት የወጣቶች ፕሮግራም።
2,743 सदस्य
5,606 तस्वीरें
33 वीडियो
अंतिम अपडेट 01.03.2025 14:01

समान चैनल

Amharic Spritual Books
4,587 सदस्य

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ፕሮግራሞችና እንዴት የሚያስተዳድሩ

የአያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን በአማራ ክልል የሚገኝ መንፈሳዊ ቦታ ነው። ይህ ቤተክርስቲያን ከተማዪቱ ያሉትን ብዙ በስነ ዕምነት ያመነውን መምህር ይዞ የወጣቶችን እና ወጣቶችን ይዛቸዋል። ይህ ቤተክርስቲያን የገና እምነት እና የበኩል ሥርዓት ይታወቃል። የመነን ምርቃቢ ፕሮግራሞች ወቅታዊ ምንጭ ሆኖ ይታወቃሉ።

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን የታሰረባቸው ትምህርቶች ምንድነው?

ቤተክርስቲያን የታሰረባቸው ትምህርቶች በመንፈሳዊ ሀይማኖታቸው ይመርጣል። በአልጋ ውስጥ የሚካሄዱት የቅድመ ቀን ገብስታት ይገኙበታል።

እንዲሁም ቤተክርስቲያን የወጣቶች እና ወይም ወጣቶችን በሥርዓት የወቅታዊ ትምህርቶች ይማርካሉ።

እርዳታዎች እንዴት ይኖሩበታል?

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ከባለ በኩላይ ያለው የገዳይ እና የአምልኮ ወደቦች ይሰጣል። በየእለቱ ዕቅፍ ሁሉ ይሞሉበታል።

ይህ የእርዳታ ብርሃን ሇአዳጊ ሙዚቃ ይሟላል ይላል። የዕለታዊ ፀሎት ይማርካሉ።

የመንፈስ ጉባኤ የሚኖሩበታል?

የመንፈስ ጉባኤ እንዲሁ አቅሙ የተገኙት ማንኛውም ጥያቄ ይሰጣል። በተፈጥሮ እንዲሁ በተለይው ይኖሩበታል።

እንዲሁም ወደአንደኛ በር መንፈሳዊ ጉዳይ ይታወቃል።

የቅዳሜ እና ዕለታዊ ዘመን እንዴት ይታወቃል?

የቅዳሜ እና ዕለታዊ ዘመን በቦታዎቹ ይማርካሉ። ዙርያ ይታወቃል።

ይህ የመስኪቱ እንደመጣች ይሆናል።

የአዳጊ ወጣቶች ፕሮግራሞች ምንድነው?

አዳጊ ወጣቶች ፕሮግራሞች በምርቃቢ ዕቅፍ እና ወይም መዝሙር ይገኙበታል።

ይህ ወጣቶች እና ሐዕል ላይ ይታወቃል።

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን टेलीग्राम चैनल

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ለገንዘብ አንድ ሰው እና በዚህ ሰው እንዳለው ኢየሱስ እንዳልነበረለት በሚል ለተጠናቀቁ ሰዎች ብርሃን መሰረት እንደሚገኝ ጠይቁን። በዚህ ገንዘብ ላይ ሞቁትና እንደሚገኝ የሚለው አጭር ፕሮግራሞችን ይመልከቱ። በእውነት ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ሰዓቱን እንዲጠብቁ ሁሉንም ኀብረተኛ የክርስቲያን ትምህርት ይመልከቱ። አይኮት እንደሚገኝ በዓይኖችዎችና መጻሕፍት በመሸጥ ምንም ማለፈን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ በመደበኛ ሰአት ላይ አዳዲሞቹን እና ብክርስቲያንን ጠንቀቁ። ይሄ ቢሆንም እንኳ።

አያት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን के नवीनतम पोस्ट

Post image

https://youtu.be/2UarCUpYc1Q

27 Feb, 12:31
392
Post image

የረቡዕ የካቲት 19- 2017 ዓ.ም የአያት መካነ ኢየሱስ ማ/ም የረቡዕ መደበኛ ትምሕርት ፕሮግራም የፎቶ ምልከታ 👇 የ ማለኪያ ስፍራ አድራሻ 👇
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8

27 Feb, 09:11
414
Post image

የረቡዕ የካቲት 19- 2017 ዓ.ም የአያት መካነ ኢየሱስ ማ/ም የረቡዕ መደበኛ ትምሕርት ፕሮግራም የፎቶ ምልከታ 👇 የ ማለኪያ ስፍራ አድራሻ 👇
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8
https://maps.app.goo.gl/H4Wc2TxN7W3KjBLn8

27 Feb, 09:10
377
Post image

16/6/17
(feb/23/25)
የመልዕክት አቅራቢ: እህት መቅደስ ማሩ
የመልዕክት ክፍል :(2ኛ ቆሮ 11)
ርዕሰ :ቅንነትን መጠበቅ
መግቢያ: የቆሮንቶስ ቤተክርስቲያን ጳውሎስ በሁለተኛው የሚሽን አገልግሎቱ የተከላት ቤተክርስቲያን ናት።ጳውሎስ ስለዚች ቤተክርስቲያን ሀላፊነት  ይሰማው ፣ያበረታቸው፣አቅጣጫ ያሳያቸው ይከታተላቸው  ነበር።
*የዚች ቤተክርስቲያን ወቅታዊ ሁኔታ ምን ይመስል ነበር ።
_ከመካከላቸው በተነሱ አንዳንድ ሀሰት የሆኑ አስተምህሮዎች የተወዛገበችበት ወቅት ነበር
_ጳውሎስንም ሐዋሪያዊነቱን የተጠራጠሩበት ድንኳን ይሰፋ ስለነበር ጉልበት ሰራተኛ እንጂ ሐዋሪያ አይደለም ሲሉ የነበረበት ወቅት ነበር ።
*ከመካከላቸው የተነሱ በራሳቸው የሚመኩ ፣ሀሳባቸው የተጣመመ ሰዎች የጳውሎስን አገልግሎት ሲቃወሙ እናያለን።
_ጳውሎስ ድንኳን የሚሰፋው በእነርሱ ላይ እንዳይከብድ እንደሆነ ይነግራቸዋል ።
_ጳውሎስም መመካት ሞኝነት እንደሆነ ነገር ግን ከእነርሱ በላይ የሚመካበት ነገር እንዳለው ፣ዕብራዊ መሆኑን ይነግራቸዋል ።ነገር ግን አላማው ራሱን ለማሳየት ሳይሆን ማህበሩን ለማንቃት እና እነዚህን ሀሰተኞች ወደ እግዚአብሔር ለመመለስ ነው።
፨የሀሰተኞች ባህሪ ፦
_ሐዋርያት ይመስላሉ ግን አይደሉም(ጳውሎስ ሴጣን ሐዋርያ መስሎ ቢመጣም ከፍሬያችሁ ታስታውቃላችሁ የክፋን ሀሳብ አንስተውም እያለ ይነግራቸዋል ።)
_ተንኮለኞች
_ትህምክተኞች
_በእግዚአብሔር እውቀት ላይ የሚነሱ የአባታቸው የዲያብሎስን ስራ የሚገልጡ ናቸው።
*ጳውሎስ ከሰው ያልሆነ በእግዚአብሔር በሚሆን ቅንዓት እቀናላችኋለሁ ፣ለክርስቶስ አጭቻችኋለሁ ስለዚህ ሔዋን እባብ እንዳሳታት እናንተንም እንዲሁ ሀሰተኞች እንዳያስቷችሁ ፈራሁ ይላቸዋል ።እነዚህ ሰዎች ነጣቂ ፣ተንኮለኞች ናቸው ።
_የምቀናው ለሌላ እንዳትሆኑ ነው ይላቸዋል ።
               ቅንነትን መጠበቅ
ቅንነት ምንድነው ፦የእግዚአብሔር ቃል እና የእግዚአብሔር ባህሪ ነው፣የእግዚአብሔርን ቃል አምኖ ከመቀበል ጋር የሚያያዝ ፣ነገሮችን በትክክል መረዳት ፣ለሀጥያት እውቅና የማይሰጥ ነው።
መፀሀፍ ቅዱሳችን ቅኖች የእግዚአብሔርን ፊት ያዩታል ይላል ።
*የቆሮንቶስ ሰዎች በቅንነት ከጳውሎስ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰሙ ነበር፣ተግሳጽን ይቀበሉ ነበር።ነገርግን እነዚህ ሀሰተኞች የቆሮንቶስ ሰዎች የጳውሎስን ሐዋሪያነት እንዳይቀበሉ እያረጉ ነበር።
       ቅንነትን የሚያጠፋ ነገሮች
1.ጠላት(አጋንንት )
2.ክፋ ባልንጀራ(ቀስ እያለ ቅንነትን ያጠፋል ለክፋ ባልንጀራ ጊዜያችንን ከሰጠን ቅንነታችንን ያጠፋል።)
3.እውቅና
4.የተሳሳተ አስተምህሮ
5.መከራ
       ቅንነታችንን እንዴት እንጠብቅ?
*ወደ ቀድሞ ትጋት በመመለስ
*በእውነት ከእግዚአብሔር ጋር ለመቆም በመጨከን
*በእግዚአብሔር ፊት በመሆን
     ቅንነታቸውን የጠበቁ ምን ያገኛሉ?
፨መልካምን ነገር አይነፍጋቸውም።
፨በጨለማ ብርሀን ይወጣላቸዋል።
፨የሞት አውጅ ይሻርላቸዋል።
፨ሰላምና እረፍት ይኖራቸዋል ።
  *የተገለጠልንን ህይወት መጠበቅ አለብን።
ሀሰተኞች የፈለጉት የቆሮንቶስ ሰዎች መሪን የማያከብሩ ፣ትምክህተኞች እንዲሆኑ ፣ቅንነታቸው እንዲጠፋ ነበር።ጳውሎስ ግን እውነተኛውን ቅንዓት ቀናሁ ስለዚህ ቅንነታችሁን ጠብቁ ፣ክፉዎችን አትታገሱ ፣እናንተን ለክርስቶስ አጭቻችኋለሁ ይላቸዋል።እያሳደዱት እንኳን ወደ ህይወት ሊመልሳቸው ሲተጋ እናያለን ።
*ቅንነት ሲበላሽ ሰው መረን ይሆናል ፣የመሰለውን የሚናገር ፣ስንፍናን የሚያወራ ይሆናል ።
                      ማጠቃለያ!
እግዚአብሔር ወደ ቅንነታችን እንድንመለስ ፣ቅንነታችንን እንዳይወሰድ እንድንጠበቅ ይርዳን ።

24 Feb, 17:19
181