አርምሞ🧘🏽‍♂ @armemo_offical Channel on Telegram

አርምሞ🧘🏽‍♂

አርምሞ🧘🏽‍♂
ጥቂት ምናኔ 🧘🏽‍♂️


©³ @thoughts_painting
9,263 Subscribers
1,054 Photos
25 Videos
Last Updated 11.03.2025 17:01

ጥቂት ምናኔ: የዕለታዊ ሞዴሎች እና የኢንቨስትመንት አይነቶች

ጥቂት ምናኔ የመንግሥታትን ባለሞያዎች የአንዳንዴ የመጀመሪያ ዛሬ ወይዘሮች መሠረት ባለው አንድ ነው። እንደገና ጌጣጌጥ ሊይቱ እንዳለው የምናነው ዋክፈን ስለ ማሽነት ይኖርባችሁ። ይህ ጽሁፍ ጥቂት ምናኔን ወላጅ ወይዘሮች ላይ እና የውጪ ወይዘሮች በሆኑት ዕይታዊ እና የታዘዘ የአንዳንዴ ወቅታዊ መዳረሻዎች ይፈልጋሉ።

ጥቂት ምናኔ ምንድን ነው?

ጥቂት ምናኔ ከምንዳ ሜዳይን ወይዘሮች በሆኑት ያነሱ ከቶ እንዳታዊ ወቅታዊ ሞዴሎች ውይዘር ይዉሉን ይዘው ጠላ ወይዘሮች ይስረዋሉ።

ይህ እንደ ገኛው የምርዝዎች ይገባናቸው ወይዘሮች ይንገኛል ወይዘሮች ሲንገር ጌጣጌጥ ይትዕመዳት።

ይህ ጽሁፍ ምን ይመለከታል?

ይህ ጽሁፍ ጥቂት ምናኔን ወይዘር ለማሳየት ይወስዳል፡፡ የውጪ ወይዘሮች ወላጅ ወይዘሮች ይስረዋል።

ከዚህ በወይዘሮች የምርዝዎች መለኪያ ይመለከታል ወየዚህ ይወስዳል፡፡

ሞዴሎች በምን ይጠቀሙ?

ሞዴሎች ወይዘሮች የዝህ ወይዘሮች ለሚምቱበት መሠረት ይገባዋል።

ያማይን ከምርዝ ይነገናል በዚህ በምን ይሆናል።

ማሽነት ነው?

ማሽነት ነሁና የሚኖሩት ማሽነት ስለ ወይዘሮች እና ዝማን ይሆንብዎቹ ይነገናል።

ይህ ለሚያምን ወይዘሮች ይስረዋል ማሽነት አንዳንድ ዜም ይመለከታል።

አይነቶቹ ምንድን አይነት ናቸው?

አይነቶቹ ለሜህሮች ወይዘሮች እና ወቅታዊ ተግባራት ማቅጥር ይሆንመ ወይዘሮች ይፈልጋሉ።

እነዚህ የምርዝ ወቅታዊ መወዳዳት እንደ ሪዝዋ ይነገናል።

አርምሞ🧘🏽‍♂ Telegram Channel

አርምሞ🧘🏽‍♂ ከታዋቂው armemo_offical አንድ የምናኔ ቤት ነው ከአንድ ሰው በታናሽ ስናሼን አዲሱ እይታ ወደ ሊቼ ላይ እንዲያከብርና ለበለጠ አካባቢ ያስተምሩ ይሆናል። ይህ ቤት ያሳጥሩን ለህንፃ ከፍተኛ በከተማ በሚገኘው ሳቢአን ሁሉም ወሬዎችን እንግዲህ ያጥላትና ያቅርብናል። ይህን ፍቺዎችን ለመጫን በመጠቀም ከታናሽ አስተምሮ በበርካታ መረጃ ማሰራጨ እና ሀሳብ ጨካኞችን እናወያል። ጥቂት ምናኔ 🧘🏽‍♂️ በከባድ ጊዜ እና በሂዘን ጊዜ ዉብርናን እንቆርጣለን። የቤት ውጤት አጭርተው እና ከልጅ ጣሬ ያቅርባል። እንዴት ማለት ነው? ይህ ቤት ክፍል ነው ለመዋቅር በሚታወቁ ወሬዎች ውጤት ሊኖር ይችላል። ለእርስዎ ልክ ለመመከረን በረቂቅ ጊዜ በሚገኘው ሳቢአን ሳቢአን ጋር እጅግ እንሰብካለን።

አርምሞ🧘🏽‍♂ Latest Posts

Post image

አለማየሁ ገላጋይ

09 Mar, 16:51
1,608
Post image

Repost 🎯


    ፦Life A song A Dance 📖
                  -By osho


አንዳንድ ነገሮች ቁሳዊ እና ዓለማዊ፤ ሌሎች ነገሮች ደግሞ ቅዱስ እና መንፈሳዊ ናቸው..ብላችሁ አታስቡ።

በሁሉም ነገር እንዴት ደስተኛ መሆን እንዳለበት ለሚያውቅ ሁሉም ነገር የተቀደሰ ነው።
በአለም እና በእግዚአብሔር መካከል ድንበር የለም ሁሉም ነገር መለኮታዊ ነው።

አበባው ግልጽ የሆነ የዘሩ ቅርጽ ሲሆን ዘሩ ደግሞ የማይገለጥ አበባ ነው። ይህ ዓለምና ያ ዓለም በተፈጥሮአቸው ውስጥ ልዩነት የለም፤ ይህ የባህር ዳርቻ እና ያ የባህር ዳርቻ ወይም በቁስ እና በመንፈስ መካከል መለየት አያስፈልግም እነሱ አንድ ናቸው። ስለንደዚህ አይነት ነገር የሰው ልጅ እንጂ የሚጨነቀው ፈጽሞ ተፈጥሮ ስለልዩነቷ አስባ አታውቅም። ይልቅ ስለዚህ እንደዚህ ዓይነት ነገሮች በመተው በትንንሽ ነገሮች ደስተኛ ሁኑ።

ሻወር በመውሰድ ወይም ሻይ በመጠጣት መሐከል ምንም አይነት ድንበር አታስቀምጡ  ምንም ልዩነት አትፍጠሩ
..ደስተኛ መሆንን ለሚያውቅ ሰው ሻይ መጠጣት እንደማንኛውም አምልኮ እና እንቅልፍ እንደማንኛውም ሃይማኖታዊ ተግባር ቅዱስ እና መለኮታዊ ነው። ደስተኛ መሆን ብሎም ፈገግታና አዲስ እይታን ይፈጥራል። ዙርያ ሞላው ገባው ይቀየራል ለውጡ የምድር ሁናቴ ሳይሆን የራሳችን አስተሳሰብ ነው። ከዚያም ልክ አለምን እንደረሷት መነኮሳት ማገዶን መልቀምና ከጉድጓዱ ውስጥ ውሃ መቅዳት እንደ ትልቅ ተግባራት ያማረ ይሆናል። ስለዚህ አትዘኑ ሳቁ፣ ደንሱ፣ ዘምሩ ህይወታችሁን ቀለል ባለ መንገድ በትህትና ባህሪ ኑሯት። ማደግን አንድን ነገር ለማሳካት ወይም ወደ ላይ ለመብረር ፍላጎት እና ምኞት በአዕምሮአችሁ ውስጥ ካለ ይህን መርዝ አስወግዱ!። ተራ ህይወት በጣም ቆንጆ ነው ምንአልባትም እንደፈካ ሎተስ አበባ ወይም ደግሞ እንዳጎጠጎጠች ልጃገረድ ለመኖር ለማወቅ ጉጉነትን ያጨቀ ነው። ለመርካት በተፈጥሮ ደስተኛ መሆን እንጂ ነገሮችን መጨመርና በስኬት ለማደግ መሯሯጥ ትርፉ የስግብግብነት ኪሳራ ነው። ስለሆነም ይህን መረዳት አስፈላጊ ነው.. ማንኛውም ነገር እያደገ በሄደ ቁጥር ውበቱ እየደበዘዘ ይመጣል።    

09 Mar, 10:19
1,702
Post image

በመንገድ አህያ ከልጇ ጋር ከመጠን በላይ ሸክም ተጭኖባቸው ሲሰቃዩ አየውና ለበቅሎ እንዲህ አልኳት፦“ለዚህ ግፍ ነው ሌላ ትውልድ? እንኳንም አልወለድሽ መሃን በመሆንሽ ፈጣሪን አመስግኚ!”

ንግግሬን የሰማችው አህያ  በምፀት እያየችኝ እንዲህ አለች፦“በቅሎዋን እኔ ነኝ የወለድኳት” 🙂

04 Mar, 20:00
3,108
Post image



ከመጣው አይቀር የሆነ የተሰማችን ነገር ልጻፍ ብዬ አሰብኩ። እንደለመድኩት የፈጠነ ስለጻፍኩትና መልሼም ስላላነበብኩት የቃል ግድፈቱን ማስተካከል እንዳይረሳችሁ። የዚህን ያህል ጥልቅ ነገር ለመጻፍ ባልመጣም፤ ስሜት ነውና የተሰማኝን ሰቅዬ ሳላወርድ ሳላሰማምርም ጭምር ጽፌዋለሁ።

“የመለስ አሳብ ዛሬም ይነፍሳል
ሞት በቤት ቁጥር ፈጥኖ ይደርሳል
ሰው ዳቦ ትቶ መሬት ይቆርሳል
አብይ አህመድ ዛሬም ይነግሳል”
🎶


እኔ ብቻ ነኝ “አድዋ አድዋ” የሚለው ነገር መስማትም ማየትም የደበረኝ?። ብቻ ባላውቅም ያላከበርነው ያከበሩት በዓል ከዓመት ወደ አመት እየደበዘዘ በዓሉ የጀግና መታሰቢያ ሳይሆን የሙት አመት ማስታወሻ መስሏል።
Etv፣ fana፣ NBC የመንግስት ቻናል በጠቅላላ የውሸት ፕሮፓጋንዳቸውን እየቀባቡ እንዲህ ያለህ፦“ምንሊክ ጥይት ጨርሰው ከግሪያዝያኒ ወታደር ጋር ፊት ለፊት ተፋጠጡ፤ እና የፈጠነ አንድ ሁለቴ በቡጢ ካጣደፉት በኋላ ወደቀ፤ ይሄኔ ንጉሱ ግንባራቸው ላይ ያሰሩትን ነጭ ሻሽ በማውለቅ የወደቀው ወታደር አንገት ላይ ጠምጥመው እስከመጨረሻው ገላገሉት” “ባልቻ አባ ነፍሶ ከሁለት ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ሳለ፤ አንድ ታንክ እሳቸው ወዳሉበት አቅጣጫ እየበረረ መጣ፤ ይሄኔ ባልቻ አንድ ድቡልቡል ድንጋይ አንስተው የታንኩን የፊት መስታወት እምሽክ በማድረግ በተሰበረው መስታወት ዘለው ገቡ፤ አልቆዩም የገቡበትን ታንክ በመጠቀም አንድ ባታሎን ጦር ደመሰሱ”

ይቅርታ አድርጉልኝ ምዕመናን ግን እንዲህ ያለ ሳክስ ስሰማ ነበር የከረምኩት። በተለይ ፋና ላይ ሳምንቱን ሙሉ የአድዋ የጦር አሰላለፍ ብሎ አርበኞችሁ የቆሙበትን ቦታ በቅርጻ ቅርጽ ሰርቶ ሲያስረዳ ሳቄን
I can't control። እንደበረበረኩት በሐበሻ ጀብዱ መፅሃፍ፣ ኃይለ ስላሴ በእጅ ጽፈው ካደረሱን መፅሃፍ፣ በሌሎች የታሪክ መዛግብት አንብቤውም ሰምቼውም የማላውቀውን ታሪክ በመንግስት የሚድያ ድርጅቶች እንደ አዲስ እየኮመኮምኩ ነው የሰነበትኩት። በቃ ተበልተናል “We learn from history that we do not learn from history” ታሪክ እንደሚለው ምንሊክን ከሸዋ ባልቻን ደግሞ ከኦሮሞ በአንድነት ድል የተነሳ ጦርነት ነው አድዋ!። ይህን የተረዳች ጣልያን ትንፋሻዋን ሰብስባ፤ ሽንፈቷን እንደ ሬት ውጣ ቀን ጠበቀችና ሶሻሊዝምን ጥላ ፌደራሊዝም የሚባል እርስ በእርስ የሚያባላ ስርዓት ከጀርባ ሆኗ ፊት አነገሰች። ታድያ እንዴት ሆኖ ነው በዘር ማንነቱ የተጠላላ፣ በአስተሳሰብ እና በታሪክ ንግርት የተለያየ ማኀበረሰብ ስለ አንዲት አድዋ አንድ ሆኖ የሚያከብረው? አላውቅም!። እዚህ ጋር ሱፍ ለብሶ ተቀያሪ ቁንጣ እንኳን የሌለውን ሰው የሚጨፈጭፍ ፕራይ ሚንስትርን መጥላት አያስፈልግም። አዎ የተሰቀለውን የጭንቅላት ራስ አትርገሙ ሆዱ ነው የሚያዘው!። ሁላችንም ብንሆን በሆዳችን ውስጥ የተራባውን ትላትል ካላጠፋን አዕምሮአችን ትክክል አያስብም። የምናወጣው ቃል እንደማስታወክ ያለህ አስጸያፊ ነው፤ በውስጣችን የምንይዘው ደግሞ የሆድ ቁርጠት ከመሆን ውጭ ትርፉ ትርፍ አንጀት ነው።
                
አባቶቻችን አርበኞች በጊዜው ትክክል የሆነውን ነገር አድረገዋል። ያ ደግሞ የጀግንነት ምሳሌ ነው። ምክንያቱም ሰው ዘመኑን ሲመስል በማኀበረሰቡ ዘንድ ትክክል ነው። ነገር ግን አሁንም ድረስ እንደአገር ጥይትና ጦር ይዞ የሚጨፋጨፈውን እንደጀግና መቁጠር የእውርን አይን ማጥፋት፣ የደንቆሮን ጆሮ እንደ መቁረጥ ያለህ ነው። ከታሪክ የምንማረው ከታሪክ አለመማራችንን ብቻ ነው። አሁን ኢትይጵያ ኢንዱስትሪያሊዝም ነች። የተሻለ የግብርና አቅርቦትን ላቀረበ ወይም ደግሞ ፋብሪካዎችን ከፍቶ ስራ አጥ የሆኑ ወጣቶችን በስሩ ቀጥሮ የሚያሰራ ሰው ለእኔ በዘመኔ አርበኛ ነው። ከዛሬ መቶ ምናምን አመት የካቲት 23 ላይ የተፈጠውን ድል ለማክበር እንዳታስብ። ጣልያን ሳይሆን አንተ እራስህ “ተበላ አበሻ” ማለት ፍቱን መገለጫ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አዎ ቁማር ተበልተናል ብቸኛው ነፃነታችን በሽንት ቤት ውስጥ ማራት ብቻ ነው።

እናም በመጨረሻ ማለት የምፈልገው መዳኒት ጣፍጦ አያውቅም። ቢመርህም ዋጠውና በሆድህ ያለውን ትላትል ግደለው። ድፍን መቶ ምናምን አመት የቆየውን የታሪክ መፋለስ ዛሬም ድረስ ካባላን ካለፈው የተማርነው የአያታችንን ጎራዴ ያፈሰሰውን ደም እንጂ ምክንያቱ ስለምን እንደነበር አይደለም!። እነሱ በዘመናቸው ታሪክ ሰርተው አልፈዋል። አፍረሰዋል ገንብተዋል። ስለምን ታድያ አባት ባጠፋው ልጅ እንደሚባለው ምንም የማያውቅን የሰው አንገት ለመቁረጥ የማንፈራው። ይልቅ አንድ ቀን አንድ ሆነን የልዩነትን አጥር እናፈርስና ከጎጃም የመጣው ወጣት የጅማውን ጎልማሳ አቅፎ በአደባባይ ይታያል። ያኔ እኮ የዛንግዜ ትክክለኛው የምናከብረው አድዋ ይኖረናል። አያቶቻችን የሞቱበት ሳይሆን እኛ የኖርንበት። ንጹህ ነው የንጹሃን አድዋ ንጽህናን የሚሰብክ!።

04 Mar, 19:22
3,095