Apostolic Songs Telegram 帖子

Official channel for the Apostolic Songs app
5,410 订阅者
21 张照片
37 个视频
最后更新于 06.03.2025 10:02
相似频道

1,527,472 订阅者
3,683 订阅者

2,289 订阅者
Apostolic Songs 在 Telegram 上分享的最新内容
የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በዘማሪት ዘነበች መኸዲ የተዘጋጀውን “አዲሱን ቅኔ” የተሰኘውን የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
የተዘጋጁትን ዝማሬዎችን አድምጣችሁ ለመታነጽና ለመባረክ እንደሚሆንላችሁ በማመን እንደሁልጊዜው ሁሉ በአልበሙ ስራ ላይ የተሳተፉትንና የደከሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ እንዲጎበኛቸው እንጸልይላቸዋለን።
አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።
የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ጥር 2017 ዓ.ም