Apostolic🧐 የአል መሲሕ @apostolic_faith1 Channel on Telegram

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

@apostolic_faith1


🤲ከእውቀት ሁሉ የሚበልጥ እውቀት እርሱ ኢየሱስን ማወቅ ነው
🙏 ኢየሱስ ጌታ ነው 🤗

የአል መሲሕ (Amharic)

የአል መሲሕ ከተማሪዎች የታሰሩ አገልግሎቶችን እየተረዳን እና አንባቢዎችን እናመለከተ የሚመኖችን ምስጢርን እንወናለን። የእግዚአብሔርን ህይል ለመምረጥ እና የሰማይ ወዳጆችን ከፍተኛ ምስጢርን ማስተማር እንችላለን። 'የአል መሲሕ' በየቀኑ ለእናንተ እናመሰግናለን በመቀጣጠም ምስጢርን መረጃ ለመስጠት በተስፋዬ ነው። እንደዚህ ምስጢሩ ከሆነ አገልግሎት እና ተማሪዎች እናመሰግናለን በአንድ ምስጢር።

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

26 Jan, 05:08


ሙስሊሞች ለምንድነው ሴጣን የምታመልኩት
ጁንዱብ ቢን ሱፍያን እንደተረከው፡-
አንድ ጊዜ የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ታመው የሌሊት ሶላታቸውን (ተሀጁድ) ለሁለት ሶስት ለሊት መስገድ አልቻሉም።  ከዚያም አንዲት ሴት (የአቡላብ ሚስት) መጥታ "ሙሐመድ ሆይ! ሁለትና ሦስት ሌሊት ከአንተ ጋር ስላላየሁት ሰይጣንህ የተወህ ይመስለኛል!"  በዛ ላይ አላህ እንዲህ ሲል አወረደ፡- ‹በቀትር እምላለሁ፣ በሌሊትም በጨለመ ጊዜ ጌታህ (ሙሐመድ ሆይ) አልተወህም አልጠላህም› አለው።  (93.1-3)
       (ቡኻሪ 4950)
የፈጠነ 👇
مَا وَدَّعَكَ رَبُّكَ وَمَا قَلَىٰ

ጌታህ አላሰናበተህም፤ አልጠላህምም፡፡
አል-ዱሃ 3
👆
የቁራአን አያ ወረደለት በምን ምክንያት ሴጠንህ ይሔን ሶስት ቀን ትቶሃል ስትለው አላህ አልተውህም አልጠላህም አለው በግልፅ ሴጣን ሲባል አቤት አለ ወገኖቻችን በፈጣሪ ስም ሴጣን አታምልኩ እግዚአብሔር ብቻ ነው አምላክ

''ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ።
ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ።
ዘጸአት 20:2-3

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

25 Jan, 21:17


የመዝሙር ቻናል ነው በመቀላቀል ውንድማችንን አበርቱት
https://t.me/tewahdo_77

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

20 Jan, 18:32


መቼም የማልደራደርበት ነገር
፩ በስላሴ መቼም አልደራደርም ከእግዚአብሔር በቀር ሁሉም ጣኦት ነውና
፪ በኢየሱስ ድርድር አለቅም መዳን በሌላ በማንም ዬለምና
፫ በእም አምላክ ድርድር አላቅም የጌታ እናት ናትና 💘
፬ በቤተክርስቲያን ድርድር አላቅም የጌታ አካል ናትና 🙏አሜን
ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይርዳን

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

17 Jan, 23:23


አፍልጉኝ ማሰታወቂያ
የተፈላጊው ሰም _የሰው ልጅ
ዕድሜ_አበዛኛው ወጣት
ፆታ_አይለይም
መልከክ_በአርአያ ሥላሴ የተፈጠረ

የጠፍበት ቀን_ የመንፈሰ ዝለት ካጠቃው ጀምሮ ከቤቱ  ከእናት ቤተ ክርስትያን እንደወጣ አልተመለሰም

በዕለቱ አድርጎት የነበረው ምልክት _ማዕተብ መሰቀል

ፈላጊ_በአርባና በሰማንያ ቀን የወለደች ቅድስት ቤተ ክርስትያን( ኢየሱስ ክርስቶሰ)

"እንግዲህ ወደ አምላክህ ተመለስ ምህረትና ፍርድን ጠብቅ ዘውትርም በአምላክህ ታመን"(ሆሴ 2:7)

አድራሻ _የቅዱሰ ሉቃስ ወንጌል(15፥3_15)እስከ ፍጻሜው ያንብቡት

"ተመለሱና በሕይወት ኑሩ"(ሕዝ 18:32)

"ወደ እኔ ተመለሱ እኔም ወደ እናንተ እመለሳለሁ"(ዘካር 1:3)
      
ኑ ወጣትነትን ከኢየሱስ ጋር እንኑር

        ወሰብሐት ለእግዚአብሔር
               ይቆየን

ለበለጠ መረጃ @Apostolic_faith1
                        @Tiblets_bot

https://t.me/youth_for_jesus1
ለምትወዱት share አርጉ

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

14 Jan, 04:46


አላህ ቁራአንን ያወረደው ክርስቲያኖችን ሊያስፈራራበት እንደሆነ ስንቶቻቹ ታውቃላቹ

وَيُنذِرَ الَّذِينَ قَالُوا اتَّخَذَ اللَّهُ وَلَدًا

እነዚያንም «አላህ ልጅን ይዟል» ያሉትን ሊያስፈራራበት (አወረደው)፡፡
ሱራ 18:4
እኛ ግን እንላለን አዎን ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ራሱ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነኝ ስላለ
👇
ኢየሱስም ወደ ውጭ እንዳወጡት ሰማ ሲያገኘውም፦ አንተ በእግዚአብሔር ልጅ ታምናለህን? አለው።
እርሱም መልሶ፦ ጌታ ሆይ፥ በእርሱ አምን ዘንድ ማን ነው? አለ።
ኢየሱስም፦ አይተኸዋልም ከአንተ ጋርም የሚናገረው እርሱ ነው አለው።
ዮሐ 9:35-37

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

11 Jan, 18:33


እውን አላህ አንድ ነው ኑ እንማማር
@Awude_wengel_media_21?videochat

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

11 Jan, 17:12


ከች በሉ ስለ ንሰሐ እንማማር 🙏
@youth_for_jesus1?videochat

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

06 Jan, 19:40


ሁለት ነገር እመኛለሁ በህይወት ሳለው ሁሌ ከኢየሱስ ጋር መኖር በነገር ሁሉ እርሱን መጥራት እርሱን መስበክ እርሱን መምሰል ከርሱ ጋር መኖር
ሁለተኛው ዳግም ከመጣ በሁላ ከርሱ ጋር የእግዚአብሔርን መንግስት መውረስ ከርሱ ጋር መኖር አስባቹታል ከኢየሱስ ጋር መኖር
በነገር ሁሉ ይርዳን በርቱ 🙏

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

04 Jan, 03:56


ዛሬ ማለትም ቅዳሜ ከ3:00 ጀምሮ በዘፍጥረት ምእራፍ 1 ላይ ና በዘፍጥረት ምእራፍ 2 ላይ የአፈጣጠር ሁኔታ እንዴት እንደተለያየ ማብራሪያ እንሰጥበታለን በተመሳሳይ ሁኔታ አላህ ፍጥረታትን የፈጠረበት መንገድ ምን ያህል እንደሚለያይ በማስረጃ እናያለን ሁላቹም ተጋብዛችኋል ከች በሉ 👇
@Awude_wengel_media_21

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

03 Jan, 04:49


ባለፋት ሳምንታት ስለ ዘፈን ማቆምና ስለፀሎት ተማመረን ነበር ያልነበራቹ ካለቹ በሌላ ቀን እንደግመዋለን በዚህ ሳምንት ቅዳሜ ከ2:00 ጀምሮ ደግሞ ንሰሐ አባት እንዴት መያዝ እንዳለብን እንማማራለን 👇

ተግባራዊ ክርስቲያን መሆን የምትሹ ተቀላቀሉን
@youth_for_jesus1

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

28 Dec, 04:36


እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ ባአል አደረሳችሁ
ቅዱስ ገብርኤል በላይ በአርያም አምላክን ያገለግላል የነ ጀለስ ጅብሪል ደግሞ የመርየምን ቀሚስ ይጋልባል
قَالَ كَذَٰلِكِ قَالَ رَبُّكِ هُوَ عَلَيَّ هَيِّنٌ ۖ وَلِنَجْعَلَهُ آيَةً لِّلنَّاسِ وَرَحْمَةً مِّنَّا ۚ وَكَانَ أَمْرًا مَّقْضِيًّا

አላት «(ነገሩ) እንደዚህሽ ነው፡፡» ጌታሽ «እርሱ በእኔ ላይ ገር ነው፡፡ ለሰዎችም ታምር ከእኛም ችሮታ ልናደርገው (ይህንን ሠራን) የተፈረደም ነገር ነው» አለ፤ (ነፋባትም)፡፡
ሱረቱል መርየም አያ 21
ተፍሲር 👇
19.21 ጀላል - አል-ጀላለይን እንዲህ አለ፡- ‘ከአንተ ወንድ ልጅ ያለ አባት የመፍጠሩ ጉዳይ፣ እንደዚያ ይሆናል!  ጌታህ እንዲህ ብሏል፡- “ለኔ ቀላል ነው፤ በሌላ አባባል በጂብሪል እስትንፋስ፣ በትእዛዜ፣ በእርሱ ትፀንሱ ዘንድ - የተጠቀሰው በምክንያት ነውና፣ የሚከተለው (መግለጫ)  ለእርሱ ተጨማሪ መጠቀሚያ ሲኾን ለሰዎችም ለኀይላችን ተዓምር ልናደርገው ከኛም ለኾነው እዝነት በእርሱ ለሚያምን ሰው ልናደርገው ነው።  የርሱም አፈጣጠር (አሁንም) የተፈረደ ነገር ነው።"'' በእኔ እውቀት።  ገብርኤልም የቀሚሷን መክፈቻ ተነፈሰ፤ ከዚያም በሆዷ ውስጥ የተፈጠረውን ፅንስ አየች

we must be know deference between islam jibril & Christian angel of Gabriel

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

16 Dec, 08:08


ፀልዮልኝ ለኔ ለደካማው 🙏
ለተወሰነ ጊዜ ያክል በአገልግሎት አልኖርም ደህና ቆዮልኝ
ጌታ ኢየሱስ ከሁላችን ጋር ይሁን 🥹

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

15 Dec, 03:22


ማሻ አላሀ እስልምና ሴትን ልጅ አክብሯታል

ጋሀነም የሚገቡ አብዛኞቹ ሴቶች ናቸው 😱
ሱራ 2:222
ሳሂህ አል ቡኻሪ 29፦
ኢብኑ አባስ እንደተረከው፡-
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡- “የገሀነም እሳትን ተገለጽኩኝ፣ ከነዋሪዎቿም አብዛኞቹ ከሓዲዎች ሴቶች ነበሩ።  "በአላህ ይክዳሉን?"  (ወይስ አላህን ከሓዲዎች ናቸውን?) «እነሱ ለባሎቻቸው ከሓዲዎች ከውዴታም በእነርሱ ላይ በተደረጉት መልካም ሥራዎች (ምጽዋት) ከሓዲዎች ከኾኑ አንዷን መልካም ብትኾን ኖሮ (በጎዎች) ብትኾን ኖሮ (ከሓዲዎች) ናቸው።  ከዚያም ባንተ ውስጥ የሆነን ነገር አይታለች (ከእሷ አይወድም)።

ሴት ልጅ እርሻ ናት ወንድ ልጅ በገንዘቡ እንደፈለገ እንዲገናኛት አላሀ ፈቅዷል 👇

نِسَاؤُكُمْ حَرْثٌ لَّكُمْ فَأْتُوا حَرْثَكُمْ أَنَّىٰ شِئْتُمْ ۖ وَقَدِّمُوا لِأَنفُسِكُمْ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ وَاعْلَمُوا أَنَّكُم مُّلَاقُوهُ ۗ وَبَشِّرِ الْمُؤْمِنِينَ

ሴቶቻችሁ ለናንተ እርሻ ናቸው፡፡ እርሻችሁንም በፈለጋችሁት ኹነታ ድረሱ፡፡ ለነፍሶቻችሁም (መልካም ሥራን) አስቀድሙ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ እናንተም ተገናኝዎቹ መኾናችሁን ዕወቁ፡፡ ምእመናንንም (በገነት) አብስር፡፡
2:223

َنَاتُ مِنَ النِّسَاءِ إِلَّا مَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۖ كِتَابَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ ۚ وَأُحِلَّ لَكُم مَّا وَرَاءَ ذَٰلِكُمْ أَن تَبْتَغُوا بِأَمْوَالِكُم مُّحْصِنِينَ غَيْرَ مُسَافِحِينَ ۚ فَمَا اسْتَمْتَعْتُم بِهِ مِنْهُنَّ فَآتُوهُنَّ أُجُورَهُنَّ فَرِيضَةً ۚ وَلَا جُنَاحَ عَلَيْكُمْ فِيمَا تَرَاضَيْتُم بِهِ مِن بَعْدِ الْفَرِيضَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيمًا حَكِيمًا

ከሴቶችም (በባል) ጥብቆቹ እጆቻቸሁ (በምርኮ) የያዙዋቸው ሲቀሩ በእናንተ ላይ እርም ናቸው፡፡ (ይህን) አላህ በናንተ ላይ ጻፈ፡፡ ከዚሃችሁም (ከተከለከሉት) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ ተፈቀደ፡፡ ከእነሱም በርሱ (በመገናኘት) የተጠቀማችሁባቸውን ሴቶች መህሮቻቸውን ግዴታ ሲኾን ስጧቸው፡፡ ከመወሰንም በኋላ በተዋደዳችሁበት ነገር በእናንተ ላይ ኀጢአት የለም፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡
ሱራ 4:24

አሟት ይሁን ሳትፈልግ ይሁን ብቻ ባሎዋን እምቢ ካለችው መላእካ ሲረግማት ያድራል ሴት ፈልጋ ወንድ እምቢ ካለ ወፍ ማንም አይናገረውም እና አላሀ ለወንድ አላዳላም 🤔
ሳሂህ አል ቡኻሪ 3237
አቡ ሁረይራ እንደተረከው፡-
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- “ባል ሚስቱን ወደ አልጋው (ማለትም የግብረ ሥጋ ግንኙነት እንድትፈጽም) ቢጠራት እና እምቢ ብላ በንዴት እንድትተኛ ብታደርግ መላኢካዎች እስከ ጠዋት ድረስ ይረግሟታል።

እንኳንስ ባሎን ጠይቃ እምቢ ብሏት መላእካ ሊረግመው ይቅርና አምፃ አደለም ልታምፅ ብታስብ እንኳን እንዲደበድባት አላሀ ፈቅዷል 👇 😁ማሻ አላሀ

الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ بِمَا فَضَّلَ اللَّهُ بَعْضَهُمْ عَلَىٰ بَعْضٍ وَبِمَا أَنفَقُوا مِنْ أَمْوَالِهِمْ ۚ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِّلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ۚ وَاللَّاتِي تَخَافُونَ نُشُوزَهُنَّ فَعِظُوهُنَّ وَاهْجُرُوهُنَّ فِي الْمَضَاجِعِ وَاضْرِبُوهُنَّ ۖ فَإِنْ أَطَعْنَكُمْ فَلَا تَبْغُوا عَلَيْهِنَّ سَبِيلًا ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ عَلِيًّا كَبِيرًا

ወንዶች በሴቶች ላይ ቋሚዎች (አሳዳሪዎች) ናቸው፡፡ አላህ ከፊላቸውን በከፊሉ ላይ በማብለጡና (ወንዶች) ከገንዘቦቻቸው (ለሴቶች) በመስጠታቸው ነው፡፡ መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡ እነዚያንም ማመጸቸውን የምትፈሩትን ገስጹዋቸው፡፡ በመኝታዎችም ተለዩዋቸው፡፡ (ሳካ ሳታደርሱ) ምቱዋቸውም፡፡ ቢታዘዟችሁም (ለመጨቆን) በእነርሱ ላይ መንገድን አትፈልጉ፤ አላህ የበላይ ታላቅ ነውና
ሱራ 4:34
ሴት ልጅ ከውሻ እኩል ፀሎት ታቋርጣለች 😁
ሱናን ኢብኑ ማጃህ 950
ከአቡ ሁረይራ እንደተዘገበው ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
“ጸሎቱ የተቆረጠው በሴት፣ በውሻና በአህያ ነው።

ሴት ልጅ የአይምሮ ጎዶሎ ነች 👇
ሳሂህ አል ቡኻሪ 2658
አቡ ሰዒድ አል-ኩድሪ እንደተረከው፡-
ነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ አሉ፡- “የሴት ምስክርነት ከወንድ ግማሽ ያህሉ እኩል አይደለምን?  ሴቶቹም "አዎ" አሉት።  እንዲህ አለ፡- “ይህ በሴት አእምሮ ጉድለት ነው።

ሴት ልጅ ትከብራለች 😁👆

አላሀ ለወንዶች በጀነት ለወሲብ ሆረላይን ፈጥሮ ለዝሙት ይሰጣቸዋል
يَطُوفُ عَلَيْهِمْ وِلْدَانٌ مُّخَلَّدُونَ

በእነርሱ ላይ ሁል ጊዜ የማያረጁ ወጣቶች ልጆች ይዘዋወራሉ፡፡
ሱራ56:17
😁 መቼስ ሴቶችን ነው የሚዞሩት አትሉኝም
አላሀ ለወንዶች 72 ሴት ለዝሙት ይሰጣል 👇
ጀሚዐ አት-ቲርሚዚ 1663
አል-ሚቅዳም ቢን መዲይከሪብ እንደተረከው፡-
የአላህ መልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፡- ‹‹ለሸሂድ አላህ ዘንድ ስድስት ነገሮች አሉ። በመጀመሪያ ደም ይቅርታ ይደረግለታል (ተሰቃየ)፣ በጀነት ውስጥ ቦታ ታይቷል፣ ከቅጣትም ይጠበቃል።  መቃብር፣ ከታላቁ ሽብር የተረጋገጠ፣ የክብር አክሊል በራሱ ላይ ተጭኗል - እንቁዋም ከዱንያና በውስጧ ካሉት ሁሉ የተሻሉ ናቸው - በጀነት አል-ሑሪል-ዓይን አጠገብ ሰባ ሁለት ሚስቶች አግብተዋል።  እሱ ይችላል።  ስለ ሰባዎቹ የቅርብ ዘመዶቹ አማልዱ።
(አቡ ዒሳ እንዲህ ብለዋል፡) ይህ ሐዲስ ሐሰን ሰሒህ ነው።

ሴት ልጅ በክርስትና
“አይሁዳዊ ወይም የግሪክ ሰው የለም፥ ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው የለም፥ ወንድም ሴትም የለም፤ ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና።”
  — ገላትያ 3፥28
🙏 ብዙ ማግባት ወፍ 👇
“ዲያቆናት ልጆቻቸውንና የራሳቸውን ቤቶች በመልካም እየገዙ እያንዳንዳቸው የአንዲት ሴት ባሎች ይሁኑ።”
  — 1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥12
even ሴት ልጅ በባሏ ስጋ(አካል)ላይ ስልጣና አላት እያዳላ የሚራገም መላኢካ ዬለም 😁
“ሚስት በገዛ ሥጋዋ ላይ ሥልጣን የላትም፥ ሥልጣን ለባልዋ ነው እንጂ፤ እንዲሁም ደግሞ ባል በገዛ ሥጋው ላይ ሥልጣን የለውም፥ ሥልጣን ለሚስቱ ነው እንጂ።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 7፥4

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

07 Dec, 06:13


ok ሰዎችን እርስበርስ የሚያጋድል የሚያስጨርስ አለም እንድትታመስ ሰዎች ጨካኝ እንዲሆኑ በነፍሳቸውም በስጋቸውም እንዲጠፉ የሳጥናኤልና የጨለማው ዘመን 666 😈 መነሳትና የሰው ልጆች የመጥፋት ሁሉም ባይሆን ማለት ነው ለነዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማ እንደሆነ ታቃላቹ
አላሀ ነው 😱 አጠቃላይ አጣሞ የፈጠረው አላሀ ስለሆነ በዚህ አማካኝነት ሴጣን ራሱ ተጠያቂ አይሆንም because አላሀ ራሱ ያለፍቃዱ ስላጣመመው like robot 👇

قَالَ رَبِّ بِمَا أَغْوَيْتَنِي لَأُزَيِّنَنَّ لَهُمْ فِي الْأَرْضِ وَلَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ

(ኢብሊስ) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔን በማጥመምህ ይኹንብኝ ለነርሱ በምድር ላይ (ኀጢአትን) እሸልምላቸዋለሁ፡፡ ሁሉንም አጠማቸዋለሁም፡፡»
ሱራ አል_ሒጂራ አያ 39

ሙስሊሞች አላሀ ሆይ ሰላም አውርድልን ማለት አይችሉም ምክንያቱም ይሔ ሁሉ እንዲከሰት ያረገው አላሀ ስለሆነ

እግዚአብሔር ያስባቹ 😭 ወደ ጌታ ኑ ትድናላችሁ
“በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል፥ ይገባልም ይወጣልም መሰማርያም ያገኛል።”
— ዮሐንስ 10፥9

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

06 Dec, 08:22


الَتِ الْيَهُودُ عُزَيْرٌ ابْنُ اللَّهِ وَقَالَتِ النَّصَارَى الْمَسِيحُ ابْنُ اللَّهِ ۖ ذَٰلِكَ قَوْلُهُم بِأَفْوَاهِهِمْ ۖ يُضَاهِئُونَ قَوْلَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن قَبْلُ ۚ قَاتَلَهُمُ اللَّهُ ۚ أَنَّىٰ يُؤْفَكُونَ

አይሁድ ዑዘይር የአላህ ልጅ ነው አለች፡፡ ክርስቲያኖችም አልመሲሕ የአላህ ልጅ ነው አሉ፡፡ ይህ በአፎቻቸው (የሚናገሩት) ቃላቸው ነው፡፡ የእነዚያን ከነሱ በፊት የካዱትን ሰዎች ቃል ያመሳስላሉ፡፡ አላህ ያጥፋቸው፡፡ (ከእውነት) እንዴት ይመለሳሉ!
Sura 9:30
ok እውን ግን አይሁድ ኡዘይር የአላሀ ልጅ ነው ብለው ሰብከዋል ወይ ነው የኔ ጥያቄ

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

05 Dec, 16:28


ስላ አላሀ የሆነ ነገር ልበላችሁ

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

01 Dec, 08:43


ዛሬ ማታ 2:00 እርስበእርስ ትውውቅ ይኖረናል በክርስቶስ ፍቅር እንዳትቀሩብን😘

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

30 Nov, 07:00


ለኦርቶዶክሳውያን ብቻ🙏
(ወጣትነትን ከክርስቶስ ጋራ በሚል መሪ ቃል አዲስ መንፈሳዊ መርሀ ግብር!)
በመንፈሳዊ ህይወት መቀየር ለመለወጥ 🤗 ወደ ኢየሱስ ለመቅረብ ከርሱ ጋር ለመኖር ብርሀን ነውና በብርሃን ለመመለስ የሚያግዝ እንዲሁም በንሳሀ ህይወት ለመመለስ ወደ ሰጋው ወደሙ ለመቅረብ የሚያግዝ ዘመኑን በዋጀ መልኩ እንድንማማር እንዲውም በወጣትነት ቅዱስ ቁርባን እንዴት መቀበል እንዳለብን የምንወያይበት ና መንፈሳዊ ህይወታችንን የምናጠናክርበት መንገድ ለመማማር ለመተጋገዝ አዲስ ግሩፕ ከፍተናል 👇ከታች ባለው ሊንክ ይቀላቀሉ እርስ በእርስ በመማማር ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ
በክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት ወራሾች ነንና መንግሰቱን ለመውረስ ያበቃን ዘንድ
@youth_for_jesus1

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

29 Nov, 19:03


goggle ምናምን ስትል የነበርከው ልጅ ደና ነህ እስቲ ይቺን video ተጋበዝልኝ 😁

Apostolic🧐 የአል መሲሕ

29 Nov, 13:23


😔 አላሀ ፍታዊ ነው ብላቹ ታስባለቹ ቆይ ለምንድነው አይሁድን ና ክርስቲያንን ከሁሉም ሰዎች ለይቶ ሚጠላቸው ይሔ ነገር አምላክ ነው ወይስ ቂም ያለበት ሰው
حَدَّثَنَا قُتَيْبَةُ بْنُ سَعِيدٍ، حَدَّثَنَا عَبْدُ
الْعَزِيزِ، - يَعْنِي الدَّرَاوَرْدِيَّ -حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ عَمْرِو بْنِ عَبَّادِ بْنِ جَبَلَةَ بْنِ أَبِي رَوَّادٍ، حَدَّثَنَا حَرَمِيُّ بْنُ عُمَارَةَ، حَدَّثَنَا شَدَّادٌ أَبُو طَلْحَةَ الرَّاسِبِيُّ، عَنْ غَيْلاَنَ بْنِ جَرِيرٍ، عَنْ أَبِي بُرْدَةَ، عَنْ أَبِيهِ، عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ يَجِيءُ يَوْمَ الْقِيَامَةِ نَاسٌ مِنَ الْمُسْلِمِينَ بِذُنُوبٍ أَمْثَالِ الْجِبَالِ فَيَغْفِرُهَا اللَّهُ لَهُمْ وَيَضَعُهَا عَلَى الْيَهُودِ وَالنَّصَارَى ‏"‏ ‏.‏ فِيمَا أَحْسِبُ أَنَا ‏.‏ قَالَ أَبُو رَوْحٍ لاَ أَدْرِي مِمَّنِ الشَّكُّ ‏.‏ قَالَ أَبُو بُرْدَةَ فَحَدَّثْتُ بِهِ عُمَرَ بْنَ عَبْدِ الْعَزِيزِ فَقَالَ أَبُوكَ حَدَّثَكَ هَذَا عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قُلْتُ نَعَمْ ‏.‏


ሳሂህ ሙስሊም 2767 መ
አቡ ቡርዳ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
በትንሳኤ ቀን ከሙስሊሞች መካከል እንደ ተራራ ከባድ ኃጢአቶች ያሏቸው ሰዎች ይመጡ ነበር አላህም ይምራቸውላቸዋል በነሱም ምትክ አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ያስቀምጣል።  (እንደማስበው) አቡ ሩብ፡- ማን እንደሚጠራጠር አላውቅም አለ።  አቡ ቡርዳ እንዲህ አለ፡- ለዑመር (ረዐ) ተረከሁት።  አብዱል አዚዝ ከአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) የተረከልህ አባትህ ነውን?  እኔም፡- አዎ አልኩት
عَنْ سُهَيْلٍ، عَنْ أَبِيهِ، عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم قَالَ ‏ "‏ لاَ تَبْدَءُوا الْيَهُودَ وَلاَ النَّصَارَى بِالسَّلاَمِ فَإِذَا لَقِيتُمْ أَحَدَهُمْ فِي طَرِيقٍ فَاضْطَرُّوهُ إِلَى أَضْيَقِهِ ‏"‏ ‏.‏

ሰሂህ ሙስሊም 2167 አ
አቡ ሁረይራ እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
አይሁዶችንና ክርስቲያኖችን ሰላምታ ከማድረጋቸው በፊት አትሳለሙ። ከእነርሱም አንዳቸውንም በመንገድ ላይ ስታገኛቸው ወደ እርሷ ጠባብ ክፍል እንዲሄድ አስገድደው
إِنَّمَا جَزَاءُ الَّذِينَ يُحَارِبُونَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَيَسْعَوْنَ فِي الْأَرْضِ فَسَادًا أَن يُقَتَّلُوا أَوْ يُصَلَّبُوا أَوْ تُقَطَّعَ أَيْدِيهِمْ وَأَرْجُلُهُم مِّنْ خِلَافٍ أَوْ يُنفَوْا مِنَ الْأَرْضِ ۚ ذَٰلِكَ لَهُمْ خِزْيٌ فِي الدُّنْيَا ۖ وَلَهُمْ فِي الْآخِرَةِ عَذَابٌ عَظِيمٌ

የእነዚያ አላህንና መልክተኛውን የሚዋጉ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከአገር መባረር ነው፡፡ ይህ በነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፡፡ በመጨረሻይቱም ለእነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡
ሱራ 5:33
وَدُّوا لَوْ تَكْفُرُونَ كَمَا كَفَرُوا فَتَكُونُونَ سَوَاءً ۖ فَلَا تَتَّخِذُوا مِنْهُمْ أَوْلِيَاءَ حَتَّىٰ يُهَاجِرُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ ۚ فَإِن تَوَلَّوْا فَخُذُوهُمْ وَاقْتُلُوهُمْ حَيْثُ وَجَدتُّمُوهُمْ ۖ وَلَا تَتَّخِذُوا مِنْهُمْ وَلِيًّا وَلَا نَصِيرًا

(እነርሱ) እንደ ካዱ ብትክዱና እኩል ብትኾኑ ተመኙ! በአላህም ሃይማኖት እስከሚሰደዱ ድረስ ከነሱ ወዳጆችን አትያዙ፡፡ (ከእምነት) ቢያፈገፍጉም ያዙዋቸው፤ (ማርኩዋቸው)፡፡ ባገኛችሁበትም ስፍራ ግደሉዋቸው፡፡ ከእነሱም ወዳጅንና ረዳትን አትያዙ፡፡
ሱራ 4:89
وَقَالَتِ الْيَهُودُ عُزَيْرٌ ابْنُ اللَّهِ وَقَالَتِ النَّصَارَى الْمَسِيحُ ابْنُ اللَّهِ ۖ ذَٰلِكَ قَوْلُهُم بِأَفْوَاهِهِمْ ۖ يُضَاهِئُونَ قَوْلَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن قَبْلُ ۚ قَاتَلَهُمُ اللَّهُ ۚ أَنَّىٰ يُؤْفَكُونَ

አይሁድ ዑዘይር የአላህ ልጅ ነው አለች፡፡ ክርስቲያኖችም አልመሲሕ የአላህ ልጅ ነው አሉ፡፡ ይህ በአፎቻቸው (የሚናገሩት) ቃላቸው ነው፡፡ የእነዚያን ከነሱ በፊት የካዱትን ሰዎች ቃል ያመሳስላሉ፡፡ አላህ ያጥፋቸው፡፡ (ከእውነት) እንዴት ይመለሳሉ!
Sura 9:30
فَإِذَا انسَلَخَ الْأَشْهُرُ الْحُرُمُ فَاقْتُلُوا الْمُشْرِكِينَ حَيْثُ وَجَدتُّمُوهُمْ وَخُذُوهُمْ وَاحْصُرُوهُمْ وَاقْعُدُوا لَهُمْ كُلَّ مَرْصَدٍ ۚ فَإِن تَابُوا وَأَقَامُوا الصَّلَاةَ وَآتَوُا الزَّكَاةَ فَخَلُّوا سَبِيلَهُمْ ۚ إِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ

የተከበሩትም ወሮች ባለቁ ጊዜ አጋሪዎቹን በአገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፡፡ ያዙዋቸውም፣ ክበቡዋቸውም፣ ለእነሱም (መጠባበቅ) በየመንገዱ ተቀመጡ፡፡ ቢጸጸቱም፣ ሶላትንም በደንቡ ቢሰግዱ፣ ግዴታ ምጽዋትንም ቢሰጡ መንገዳቸውን ልቀቁላቸው፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡
Sura 9:5

ሲመስለኝ መሐመድ ከአይሁድ ጋር ና ከክርስቲያኖች ጋር ቢፍ አለበት መሰለኝ 😁