Últimas publicaciones de 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። (@annehw_11) en Telegram

Publicaciones de Telegram de 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።
6,747 Suscriptores
325 Fotos
18 Videos
Última Actualización 10.03.2025 05:25

El contenido más reciente compartido por 👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..። en Telegram

👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

31 Jan, 19:11

407

👉 ተናፋቂዉ ኡስታዛችን.

👇. 👇
አቡ ኒብራስ ገብቷል❗️
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

31 Jan, 18:15

211

♦️ኘሮግራማችን ጀመረ

ጀመረ

ጀመረ


https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

31 Jan, 18:03

202

♦️ ገባ ገባ እንበል


https://t.me/AbuNamuse
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

31 Jan, 14:44

250

"---------------------------------------------"

"ተክፊርዮች ናቸው እነሱን እራቁ እያለ እያቅራራ፤
ሀቅን በመደበቅ ያለውን ሹብሀ ጧት ማታ እያወራ፤
       ኧረ ማን ይሰማል?
እኛኮ ሰለፍዮች ነን ሁሌም የምንዞር ከመረጃ ጋራ ።

      ይህማ አይሳካም⁈

በአቂዳ አስተኝቶ በዛዛታ ነገር እሱ ሀሴት ሊያረግ ?
ሙስቲሂል ነው ይሄ ! ከእኛ ዘወር ብሎ መክሊቱን ይፈልግ።"

       

♦️ጠቅ እያረክ የወንድምና እህቶችን ድምቀት እንድትመለከት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

31 Jan, 03:29

677

♦️ ሀቢቢዋ ና

👉ነግቷል በዛ ላይ የቀኖች ሁሉ በላጩ ቀን የውሙል ጁሙዓ ነው።


👇👇👇
https://t.me/menhajuselef

https://t.me/menhajuselef
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

29 Jan, 05:57

581

♦️ስህተትን ስህተት ብሎ ለመቀበል ግደታ ስህተቱን ተግብረህ ከጎዳህ በኋላ ለመቀበል መስፈርት አታድርግ።

♦️ስህተት ነው ተብሎ የሚነገርህ ነገር ብዙ ሰዎች የጠፉበት ግማሾችም የተማሩበት ነው።

♦️ከሰራሁት በኋላ እማርበታለሁ ብለህ አስበህ ከሆነ ጭራሽ ከዱንያ መሰናበቻ ምክንያትህ ሊሆን ይችላልና በግዜ ንቃ ሀቢቢዋ።

👉 አላህ እሱን ከሚጠነቀቁት ባሮቹ ያድርገን

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/menhajuselef
https://t.me/menhajuselef
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

28 Jan, 17:44

207

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺



   🔷    ተጀምሯል

             ተጀምሯል

             ተጀምሯል

👉   በ አቡ ረይሀና

https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

28 Jan, 16:42

179

👉ለቀጥታ ስርጭት 👇
https://t.me/Al_Menjeniq
https://t.me/Al_Menjeniq
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

28 Jan, 10:54

654

♦️ በጣም የታዘብኳቸውና የከበዱኝ መስተካከል ያለባቸው ነገራቶች

👉 ከሂዝብዮች ጋ ለስላሳ ሆኖ ሲተሻሽ እየዋለ ከሰለፍዮች ጋ ጠንካራ ሰለፍይ የሚመስል አስመሳይ።

👉 ከባለቤቱ ጋ ቀፋፊ ባህሪ ይዞ ሌሎችን ለመምከር የሚመጣ አካል ።

👉 ለገንዘብ ብሎ ህሌናውን የሸጠ ፣ሰዎችንም የሚያስቸግር አካል ነገር ግን ሌሎችን የሚገሰፅ አካል።

♦️ እንደነዚህ አይነት አካሎችን ምን አበዛቸው ?

👉 እንድህ አይነት አካሎችን መስማት እንደት እንደዘጋኝ...

♦️ አላህን እንፍራ አላህን እንፍራ አላህን እንፍራ


https://t.me/menhajuselef

https://t.me/menhajuselef
👌🔷 ነህው ማለት የዕውቀት ሁሉ ፋስ ነው..።

27 Jan, 17:36

357

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺



   🔷    ተጀምሯል

             ተጀምሯል

             ተጀምሯል

👉 በሸይኻችን :-  አቡ ረይሀና

https://t.me/Al_Menjeniq