akpssociety @akpssociety2013 Channel on Telegram

akpssociety

@akpssociety2013


education info

akpssociety (English)

Welcome to akpssociety, your go-to Telegram channel for all things education-related! Whether you're a student looking for study tips, a teacher seeking classroom resources, or a parent interested in educational information, akpssociety has got you covered. This channel, managed by akpssociety2013, is dedicated to providing valuable education info to help you succeed in your academic journey. From exam preparation guides to career advice, we strive to offer a wide range of educational content to support all learners. Join our community today and stay updated with the latest news, trends, and tips in the world of education. Let akpssociety be your ultimate source of knowledge and inspiration! Education is the key to success, and we are here to help you unlock your full potential.

akpssociety

22 Jan, 17:24


Share First Semester Economics Model Exam Answer With Its Explanation 2017.pdf

akpssociety

20 Jan, 09:18


ውድ ተማሪዎች እንኳን ለ2017ዓ ሞ 1ኛ ሰሚስተር የማጠቃለያ ፈተና በሰላም አደረሳችሁ ፣ በዚህ ወቅት በተለያዩ የበዓላት ዋዜማና ዕለታት የዝግጅት ግዜያችሁን ማባከን የለባችሁም ከ13/05/2017ዓ ም ጀምሮ እስከ 16/05/2017ዓ ም የተከታታይ ምዘናና የክለሳ ዝግጅት ይከናወናል ስለዚህ ሁላችሁም ትኩረት ማድረግ ዬኖርባችኋል በተጨማሪም በጣው የፈተና ፕሮግራም መሰረት በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ

akpssociety

18 Jan, 21:24


ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ2017  የከተራ እና ብርሃነ ጥምቀት በዓል  በሰላም  አደረሳችሁ!  አደረሰን !!!

Hordoftoonni amantaa Kiristaanaa hundumtuu baga Ayyaanaa Cuuphaa bara 2017 isin ga'e, nu ga'e!

መለካም በዓል!
Ayyaana Gaarii!!

akpssociety

16 Jan, 14:22


Geography answer with reason

akpssociety

15 Jan, 10:02


Share 'maths model .docx'

akpssociety

07 Jan, 06:47


ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ !!
በዓሉ የሠላም የፍቅር እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እመኛለሁ !
BAGA GUYYAA YAADANNOO DHALACHUU GOOFTAA YESUUS KIRISTOOSIIN ISIN GAHE!!
AYYAANICHI KAN NAGAA, KAN JAALALAA, AKKASUMAS KAN GAMMACHUU AKKA ISINIIF TA'U ISINIIF HAWWA!!.

akpssociety

02 Jan, 16:13


ለ2017ዓ ም አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
የበይነ መረብ ኦላይን ምዝገባ በ25/04/2017ዓ ም የሚጠናቀቅ ሰለሆነ ሰማችሁ ፆታ ዕድሜ የምትፈተኑት የትምህርት ዓይነትና ብዛት የመረጣችሁት ፊልድ በትክክል መሞላቱን እንድታረጋግጡ ችግር ያለበት ከሆነ በአስቸኳይ ሪፖርት እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን ።
ት/ቤቱ

akpssociety

29 Dec, 12:51


Mul'ata(vision)
Manni barumsaa walii gala sad.2ffaa addis katamaa hanga bara 2022 A.L.I tti adeemsa baruu fi barsiisuu diriirsuun dandeettii barachuu barattootaa sadarkaa hundaan gosa barnootaa hunda irratti fooyyessuun dhaloota naamusa gaarii, beekumsaaf, ogummaa gahaa gonfatanii fi ofitti amanamummaa qaban horachuu.
Ergama (Mission )
Manni barumsaa keenya humna namaa fi leecalloo barbaachisaa ta'e qabaachuun barnoota SMART ta'e magaalaa SMART taate keessatti carraa barnootaa walgitinsi, qulqulinnii fi gahumsi isaa mirkanaa'e babalisuu, barachuu barattootaa fooyyessuu fi lammii gahumsa, dandeettii fi naamusa gaarii qabu horachuu.

akpssociety

29 Dec, 12:50


ራዕይ
በአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ውጤትታማ የትምህርት ሥርዓት በማስፈን በ2017 አለምአቀፍ ተወዳዳሪ የሆኑ በልማት፣ በዲሞክራሲና በመልካም አስተዳደር ግንባታ ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ የተሟላ ስብዕና ያላቸው ዜጎችን አፍርቶ ማየት፡፡
ተልዕኮ
የትምህርት ቤቱን ባለድርሻ አካላት በትምህርት ስራው ላይ በባለቤትነት በማሣተፍ ፣ አጋር ድርጅቶችን በማስተባበር የት/ቤታችንን ተጨባጥ ሁኔታ ያገናዘበ ደረጃውን የጠበቀና በቴክኖሎጂ የተደገፈ ጥራት ያለው ትምህርት በተስማሚ ኘሮግራሞች በፍትሀዊነት ለህብረተሰቡ ማድረስ ነው፡፡

akpssociety

03 Dec, 04:44


አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ውጤት ለማሻሻል የማጠናከሪያ ትምህርት በተጠናከረ መልኩ በመሰጠት ላይ ነው፤ በዚህ መልካም ተግባር ላይ እየተሳተፋችሁ ያላችሁ መምህራን እናመሰግናለን ።

akpssociety

26 Nov, 14:04


MAKE IT PRACTICE

akpssociety

26 Nov, 06:20


አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 2ኛ ቀን ኢጋማ ፈተና

akpssociety

25 Nov, 11:21


አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017ዓ.ም አጋማሽ ፈተና ከስዓት በኋላ ቀጥሏል

akpssociety

25 Nov, 06:39


የአዲስ ከተማ አጠቀላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ2017ዓ .ም አጋማሽ ፈተና ከዛሬ 16/03/2017ዓ.ም ጀምሮ በመሰጠት ላይ ነው

akpssociety

21 Nov, 14:10


please share this document for Grade 12 student's on school telegram channel

akpssociety

21 Nov, 07:24


በ16/03/2017ዓ ም የሚሰጠውን አጋማሽ /Mid exam/ፈተና ፕሮግራም በትኩረት ተመልከቱ

akpssociety

20 Nov, 10:27


የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች ከ16/03/2017ዓ ም ጀምሮ የሚሰጠውን አጋማሽ ፈተና በውጤት ለማጠናቀቅ በቤተ_መጽሀፍት በጥናት እየተዘጋጁ ናቸው

akpssociety

15 Nov, 14:08


የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን አሰተዳደር ሰራተኞች ና ተማሪዎች በ06/03/2016 ት/ቤታችንን በማጽዳት ተሳትፋችኋል ፣ ላደረጋችሁት ትብብር እናመሰግናለን !!

akpssociety

14 Nov, 00:49


https://forms.gle/X5bvVm1PftauUhQV6

akpssociety

13 Nov, 17:32


የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተማሪዎች የእግርኳስ የውስጥ ውድድር ተጀመረ

akpssociety

12 Nov, 04:38


ውድ መምህራን ለተማሪዎቻችን ውጤታማነት ለምታደርጉት ትጋት ከልብ እናመሰግናለን !!

akpssociety

09 Nov, 11:46


30/02/2017ዓ.ም
ትኩረት
ራዕይ፡-በአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2022 ውጤታማ የመማር ማስተማር ስርአት በማስፈን በእውቀት፣ ክህሎትና ስነ-ምግባር የታነጸ፤ አለማቀፍ ተወዳዳሪ እና የነገ ሃገር ተረካቢ ትውልድ ማፍራት፡፡
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ30/02/2017ዓ.ም ከተማሪዎች ወላጆች ጋር በሚከተሉት አጀንዳዎች ዙሪያ ውይየት አድርጓል፡-
1.ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን በተመለከተ
2.የተማሪዎችን ውጤትና ስነ-ምግባር ለማሻሻል የወላጆች ሚና በተመለከተ
3.የተማሪዎች የዲስፕሊን መመሪያ በተመለከተ
4.የልማት ተሳትፎን በተመለከተ
ከላይ ከ1-4 የተዘረዘሩ አጀንዳዎችን መነሻ በማድረግ በት/ቤቱ ያሉ መልካም አጋጣሚዎችና ጥንካሬዎችን በማንሳት ወደ ፊት መስተካከል የሚገባቸውን በማረም ሰላማዊ የመማር መስተማር ሂደትን አጠናክሮ ለማስቀጠል ወላጆች ከት/ቤቱ ጋር በጋራ ለመስራት ቃል ገብተዋል፡፡በእለቱ የከተማ ና የክፍለ ከተማ ተማሪ ወላጅ ማህበር ተወካዮች እንዲሁም የት/ቤቱ ወተመህ አመራሮች ተገኝተው ከወላጆችና ከት/ቤቱ የሚጠበቁ ጉዳዮች ላይ አስተያየት በመስጠት የጋራ መግባባት እንዲኖር አድርገዋል፡፡
በአጠቃላይ የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጣዊ አሰራሮችን የበለጠ በማጠናከር የተማሪዎች ውጤትና ስነ-ምግባር እንዲሻሻል በማድረግ ረገድ ትልቁን ድርሻ በመወጣት ሞዴል ተቋም ለመፍጠር እንደሚሰራ ለወላጆች ቃል ገብቷል፡፡ወላጆች ልጆቻቸውን የቅርብ ክትትል በማድረግ አላስፈላጊ ከሆኑ ተግባራት በመጠበቅ ትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት እንዲሰጡ ከት/ቤቱ ጋር በጋራ ለመስራት መግባባት ላይ ተደርሷል፡፡

akpssociety

08 Nov, 16:00


ቀን 29/02/2017ዓ.ም
ለ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች በሙሉ
የአዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ቅዳሜ 30/02/2017ዓ.ም በመማር ማስተማር ሂደት ዙሪያ ከ 9ኛ እና 10ኛክፍል ወላጆች ጋር ውይይት ለማድረግ አቅዷል፤በመሆኑም ለተማሪዎች መጥሪያ ደብዳቤ የተላከ ስለሆነ ጠዋት 2፡30 በት/ቤቱ አዳራሽ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡-ወላጆች ስትመጡ መታወቂያ መያዝ እንዲሁም የልጆቻችሁን የመማሪያ ክፍል ማወቅ ይኖርባችኋል፡፡
ት/ቤቱ

akpssociety

07 Nov, 16:33


ለ2017ዓ ም ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ስም ዝርዝራችሁን አይታችሁ ስህተት ካለ ሪፖርት አድርጉ

akpssociety

04 Nov, 17:41


የREMEDIALፕሮግራም ምደባ ይፋ ሆነ

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

ከአሁን ሰዓት ጀምሮ ተማሪዎች ምደባቸውን ፦

በWebsite: https://placement.ethernet.edu.et 

በTelegram: https://t.me/moestudentbot ላይ መመልከት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ  መሰረት የREMEDIAL ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ተብሏል። ትምህርት ሚኒስቴር የተቋም ይቀየርልኝ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን ገልጿል።

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

akpssociety

30 Oct, 08:31


አዲስ ከተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት መማር ማስተማር ሂደቱ ተጠናክሮ በመሰጠት ላይ ነው

akpssociety

30 Oct, 08:31


CamScanner 10-30-2024 08.30.pdf

akpssociety

26 Oct, 08:05


To all grade 12 students who candidate of 2017E.C,please practice all models exam listed below.

akpssociety

24 Oct, 10:27


የአዲስ ከተማ አጠቀላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የ12ኛ ክፍል ማጠናከሪያ ትምህርት ተጠናክሮ በመሰጠት ለይ ይገኛል