ትምህርት ሚኒስቴር "National ID Registration Number" አብሮ እንዲላክ ጠይቋል። ስለሆነም ካሁን በፊት ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገባችሁ፣ ከዚህ በታች ያለውን ፎርም "Update" እንድታደርጉ እናሳስባለን።
‼️ የፋይዳ ID የሌለው ፈተናውን አይወስድም።
FORM Link: [Click Here]
ማሳሰቢያ
✅ ድጋሚ የምትፈተኑ የምትመዘገቡት በራሳችሁ ስለሆነ፣ ፎርሙን መሙላት አይጠበቅባችሁም፡፡ ነገር ግብ ID ይኑራችሁ።
✅ "Username" ወስዳችሁ ፈተና ያልወሰዳችሁም ከላይ ያለው ፎርም ይመለከታችኋል።
ሬጂስትራር ቢሮ
====================