来自 قناة أبي عبد الرحمن المرسي (@abu_abdirehman_almersi) 的最新 Telegram 贴文

قناة أبي عبد الرحمن المرسي Telegram 帖子

قناة أبي عبد الرحمن المرسي
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
2,900 订阅者
845 张照片
183 个视频
最后更新于 09.03.2025 05:57

قناة أبي عبد الرحمن المرسي 在 Telegram 上分享的最新内容

قناة أبي عبد الرحمن المرسي

20 Feb, 22:52

466

   አስደሳች ሰበር ዜና  ለሰለፍዮች

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

كيف نستقبل رمضان☪️

🔊ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም ድግስ ተደግሷል በአይነቱ ለየት ያለ የምክር ክትባትና እርጭት ፍቱን ለአማኝ መድሀኒት ስለሆነ ድን መመካከር ነውና  ሁላችሁም ታድማችሆል ኑ ደሮ ግብር

📝 የፊታችን ቅዳሜ ማለትም የካቲት ቀን /15/06/2017/ሁላችሁም  ተጋብዛችኋል

🔍ልዩ ስሟ የቀደምት ከተማ ደሮ ግብር እማ የተባለች ከወልድያ ዝቅ ከመገንጠያ ከፍ ብላ  ያለች በጎራና ትላልቅ ተራራ በመታጀብ ረባዳ የቦታ አቀማመጥ ሁኔታላይ ትገኛለችና ኑ ደሮ ግብር ተውሂድ ይነገር

💫ስለሆናም በአቅራቢያው ያላችሁና ይሄን የዳዕዋ  ጥሪ የሰማችሁ ሰለፍዮች  በሙሉ በተባለው ቦታና ወቅት ሰአት በመገኘት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ተጠቃሚ  ይሁኑ

🪑ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችን እነሆ ብለናል

➢1.ሸይኽ ሁሴን ከረም ሀራ
➢2.ሸይኽ መሀመድ ሀያት ሀራ
➢3.ሸይኽ ሰይድ ሙሀመድ ሀራ
➢4.ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ ሀሮ
➢5.ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ሀራ
➢6.ኡስታዝ አብዱረህማን መርሳ

🕉እነዚህንና ሌሎችም የክብር ታጋባዥ ዳኢ ዎችና ኡስታዞች  የሚገኙ ይሆናል  ከርሶ የሚጠበቀው በቦታው ላይ በመገኘት ጥሪዎትን ማክበር ብቻ ነው።

🌎በውጭ ለምትገኙ የሱና ወንድሞችና እህቶች ከተቻለ በቀጥታ ስርጭት የ0nlien ሂደት ስለሚኖረን በተባለው ቀንና ወቅት ብቅ ዘለቅ ማለታችሁን እንዳትረሱ አስታውሱ

🕒 የሚጀመርበት ሰአትና ወቅት ከጧቱ 2:30/ሲሆን በአላህ ፍቃድ እስከ 10:00 🕥ድረስ ይዘልቃል ይጠናቀቃል

የፕሮግራም ደጋሽና
አስተናባሪ እንደሁም ጠሪ
የደሮ ግብር ሰለፍያ ወጣት በመተባበር

🗓 የካቲት ቀን/15/06/2017/የፊታችን/ ቅዳሜ/
➷➷➷➷
https://t.me/hussenhas
https://t.me/hussenhas
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

20 Feb, 20:49

227

🔦🔦

📢በታላቅ  የዳዕዋና የንያ  ፕሮግራም ዝግጅት በመሀላምባ የሰለፍዩች የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ዐnlien  የተደረገ ደዓዋ



🎙  በዶክተር ሼምሱ ሳቢር ሀፊዘሁሏ

ርዝመት 1:00:05

🗓የካቲት 13/2017/ሀሙስ/ምሽት


https://t.me/+GNaIPSmWSbJkYTRk
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

20 Feb, 20:14

234

ረመዷን እየቀረበ ነው። ሽታዉም እያወደን ነው። ሽታው ያላወደው ካለ አፍንጫዉን ሳይሆን ቀልቡን ይመርምር።

አላህ ሆይ!ሳንጎድል ሙሉ ሁነን፣ ሳንታመም በጤናችን ሳለን ሁላችንንም አድርሰን። ያወዱድ

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

20 Feb, 16:28

394

ልጁ ማነው ?ከየት ነው የሚል ጥያቄ ለምትጠይቁ ልጁ ስሙ ሁሴን ሀሰን ይባላል  ባጭሩ ወንድማችን ሰበቡ የ"ደም ካንሰር" ታካሚ ነው አሏህ ከዚህ አይነት በሽታ  ይጠብቀን በዚህ በሽታ ሰበብ ሌሎችም ብዙ ተጉዋዳኝ በሽታዎች እየተፈራረቁበት በህት በወንድሙ ሰበብ ታክሞ አሏህ ዛሬ ላይ አገግሞ በራሱ እየተንቀሳቀሰ ነው አልሀምዱ ሊላህ ግን ምልልስ እና የሚወስዳቸው በውድ የሚገዙ መድሃኒቶች አሉ ሌሎች ያልተጨረሱ ህክምናዎች አሉ እነዚህን ህክምናዎች ለማድረግ አልቻለም የትራንስፖርት እንኳን አቅም የለውም  ስለዚህ በዚህ ምክኒያት ህክምናው ተቋርጦበት በሽታው ተመልሶ ወይንም ኢንፌክሽን ፈጥሮና ሌሎች ተጉዋዳኝ በሽታዎች እንዳይባባሱበት ይህን የሱና ወንድማችንን በቻልነው ብንረዳው የሚል ነው።

እርግጥ ነው በየቦታው አዋጡ ማለት በጣም በዝቷል ነገር ግን የጤና ጉዳይ ሲሆን ደግሞ ጉዳዩ ከበድ ይላል እና  እንደምንም ብለን በምንችለው እንርዳው

"ሁሴን ሀሰን" ማለት ለአብዮት ፍሬ መስጅድ መሰራት ትልቅ ሰበብ የሆነ ወንድማችን ነው።

የግሩፑን ሊንክ በየቦታው ሼር እንድታደርጉልን በትህትና እንጠይቃለን።ወደ ግሩፑ ለመቀላቀል

https://t.me/Wendmachinn_Enrdaw https://t.me/Wendmachinn_Enrdaw
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

20 Feb, 15:36

549

ሁለት ሀቅ የለም። ሀቅ አንድ ብቻ ነው !

እውነተኛ መንገድ ከተገለጠለት ( ካወቀ) በኀላ የመልክተኞችን መንገድ ቺላ ብሎ መተዉና ከነብያቺ (ﷺ) ሱና ውጭ የሆነ ጭማሪ ነገርን ማስከሰትም ይሁን መስራት ትልቅ ወንጀል ነው ! ይህንንም ሰው , አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ በዚህ አለም (ዱንያ) ላይ በጥመት መንገድ ላይ የተሾመ መሪ በማድረግ ይፈትነዋል፡፡ በአኬራም መኖሬው እሳት ይሆናል ፡፡ አላህ ይጠብቀን !

አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው ቃሉ ምን ይለናል:-

وَمَن يُشَاقِقِ الرَّسُولَ مِن بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُ الْهُدَىٰ وَيَتَّبِعْ غَيْرَ سَبِيلِ الْمُؤْمِنِينَ نُوَلِّهِ مَا تَوَلَّىٰ وَنُصْلِهِ جَهَنَّمَ ۖ وَسَاءَتْ مَصِيرًا

ቅኑም መንገድ ለእርሱ ከተገለጸ በኋላ መልክተኛውን የሚጨቃጨቅና ከምእምኖቹ መንገድ ሌላ የኾነን የሚከተል ሰው (በዚህ ዓለም) በተሾመበት (ጥመት) ላይ እንሾመዋለን፤ ገሀነምንም እናገባዋለን፡፡ መመለሻይቱም ከፋች!

አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አሚን !!!

ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት
📲⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

16 Feb, 04:12

35

📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ!!

የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ
📢

🔰ታላቅና በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም
ዝግጅት ተሰናድቷል የፊታችን ጁሙዓ
ማለትም የካቲት ቀን/14/06/2017/እለተ/ጁሙዓ  ይጠብቃችኋል

🌎በሰሜን ወሎ ዞን  በራያ ቆቦ ወረዳ ቀበሌ
(022) ልዩ ቦታ ተካሪ ከአላ ውሃ ከፍ ሲሉ
የገጠር ድቅድቅ ታዳጊ መንደር ነች

🕌 መስጂደል አቡበክር  ተካሪ

♻️ስለሆነም በቆቦና እሮቢት ጉራ ወርቄ
ጎብየና ደሮ ግብር ቆርኬ ወረጋራ ጥልፍና ሀሮ
እንድሁም ሀራ የምትገኙ ውድ ሰለፍያ
ወጣቶች ሆይ እነሆ የፊታችን ጁሙዓ
ከጧቱ 2:30 ጀምሮ እስከ አሱር ሶላት
ድረስ የሚዘልቅ የዳዕዋ ዝግጅት ስላለን
ሁላችሁም ታድማችኋል እሰቡበት

🪑ተጋባዥ እንግዶቻችነን እነሆ ብለናል↩️

🎙1.ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት ሀራ حفظه الله
🎙2.ሸይኽ ሁሴን አባስ ጉራ ወርቄ حفظه الله
🎙3.ሸይኽ ሁሴን  ከረም ሀራ حفظه الله
🎙4.ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ  ሀራ حفظه الله
🎙5. ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ሀራ حفظه الله

ርዕስ"
በቦታው ላይ በእለቱ የሚገለፅ ሲሆን

🕰 የሚጀመርበት ሰአትና ወቅት ከጧት 2:30 ስለሆነ በጧት ተገኝተው
የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ

የፕሮግራሙ አዘጋጅና ጋባዥ የተካሪ
ሰለፍያ ጀመዓዎች

🗓የካቲት ቀን/14/06/2017/እለተ/ ጁሙዓ

https://t.me/hussenhas
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

15 Feb, 22:10

38

👉 ሌራ ተረኛዋ የተውሒድ ጮራ አሰራጭ

በምእራብ ስልጤ ዞን የምትገኘው ሌራ ከተማ ተረኛዋ የታደለች የተውሒድ ጮራ አሰራጭ ሆናለች ። የሌራ አል – ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የተውሒድና ሱና መሻኢኽና ኡስታዞችን እንዲሁም ዱዓቶችና እንግዶችን ለመቀበል አንፀባራቂ በለበሱ የሱና ኻዲሞች ተውቦና አምሯል ። መስጂዱ ከተለያዩ የሀገራችን ክፍሎች በተመሙ መሻኢኾችና ኡስታዞች እንዲሁም ዱዓቶች የተውሒድ ዘር እየተዘራበትና የብርሃኑ ጮራ እየፈነጠቀ ይገኛል ።
ሰው ምን ይለኛልን በማይፈሩ የቁርጥ ቀን ዑለሞችና መሻኢኾች ነጭ ነጩ እንቅጭ እንቅጩ እየተነገረ ነው ። የተውሒድ ሚስጢር እየተገለፀ የሽርክ ቫይረስ ላይ አጥፊ መድሃኒት እየተረጨ ነው ። ሐቅን ደብቆ አንድነት የለም, ሐቅን ደብቆ ስምምነት የለም ሐቁ ይነገራየጠላ ይጠላል የወደደ ይወዳል ። ስለተውሒድ ለተበሩክ ሳይሆን ሽርክን ለማጥፋት ማስተማር ነብያዊ ተልእኮ ነው ። በመሆኑም ሽርክን በጥቅሉ ሳይሆን በዝርዝር እየአንዳንዱ በስሙ ሌራ ላይ እየተነገረ ይገኛል ።
የሌራ ከተማ በተውሒድና ሱና መአዛ ታውዳለች ። መንገዶቿ ፣ መንደሮቿ ፣ ጋራ ሸንተረርዋ ተውሒድ ተውሒድ ይሸታሉ ። ጎዳናዎቿ የሱና አበባ ተነስንሶ ላየ ጤነኛ ልቦና ባልተቤት የደስታ ሲቃ ያሲዛል ።
ለዚህ ታላቅ ፕሮግራም መሳካት የከተማዋ የፖሊስ የፀጥታና የድርጅት ሀላፊዮች የተጣለባቸውን ህዝብን የማገልገል ሀላፊነት በቅንነት መወጣት አላህን ከማመስገን በኃላ ሊመሰገኑ ይገባል ። በቅርቡ አሊቾ ወረዳ ላይ ያየነውና አሁን ምእራብ አዘርነት በርበሬ ሌራ ወረዳ ላይ ያለው ሁኔታ የእነዚህ የሴክተር መ/ቤቶች ያሳዩት ሀላፊነትን በአግባቡ መወጣት የስልጤ ዞንን ገፅታ የሚቀይርና እሰይ የሚያሰኝ ሌሎችም ሊከተሉት የሚገባ የሚደነቅ ተግባር ነው ።

http://t.me/bahruteka
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

15 Feb, 17:33

150

👆👆👆
🔈
#የባልና ሚስት ሀቅ በቁርአን እና ሀዲስ ብርሃን

🔶 በአዲስ አበባ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ከተሰጠው ሙሐደራ የተወሰደ።

🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

📌 ትምህርቱን ለመከታተል ይህን ቻናል ይቀላቀሉ
👇👇👇
🌐 https://t.me/shakirsultan
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

14 Feb, 09:26

224

አድስ የመንሀጅ ደርስ
متن أصول السنة لإمام أحمد
مسجد سبل السلام في مدينة مرسا
ከመግሪብ እስከ ዒሻ
بين المغرب_والعشاء
ክፍል ስድት(6)
በወንድም አቡ ሂበቲላህ አልመርሲ
مدرس المادة أخونا أبي هبة الله المرسي

قناة أبي هبة الله عبدالرحمن سعيد المرسي
https://t.me/+_1VwYXSMj6owM2Zk
የመርሳ ሰለፊዮች የዳዕዋና የደርስ ጉሩፕ
https://t.me/daewette_asselefya_fi_mersa
قناة أبي عبد الرحمن المرسي

14 Feb, 03:40

190

🔸 አዲስ ሙሀደራ

🔊እንግዳን በክብር ማስተናገድ በኢስላም አስተምህሮ!!”

🎙በሸይኽ አቡ ዐብዲል ሀሊም ዐብዱል ሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)

🕌ሌራ ኢማሙ አህመድ መስጂድ የተደረገ

https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham
https://t.me/abdulham