Latest Posts from አቤናከቤ (@abekebie) on Telegram

አቤናከቤ Telegram Posts

አቤናከቤ
2,873 Subscribers
92 Photos
5 Videos
Last Updated 01.03.2025 16:42

The latest content shared by አቤናከቤ on Telegram


🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

😳😳😳😳😳

😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
ባል ጣዕረ-ሞት ይዞት እያጣጣረ ሳለ ሚስቱን ያስጠራና
“እንግዲህ እኔ መሞቴ ነው፤ አንቺ ግን ያለ ባል መቅረት የለብሽም፤ እንዲያውም ያንን ኩራባቸውን አግቢ”ይላታል።
😡😡😡😡😡😡😡😡
በዚህ አባባል የተናደደችው ሚስት “አንተን
ይማርልኝ እንጂ እኔ አሁን ስለ ባል አላስብም! ደግሞ ባገባስ እንዴት ያንተን ዋነኛ ጠላት ኩራባቸውን አግቢ ትለኛለህ?” ስትል ትጠይቀዋለች።
በዚህ ጊዜ ጣር የያዘው ባል እያቃሰተ መለስ ብሎ “አንቺ ደሞ አይገባሽም እንዴ?
ጠላቴ መሆኑንማ መች አጣሁት? ልክ እንደ እኔ
አንገብግበሽ እንድትገድይልኝ ነው እንጂ! አላት ይባላል።🙊🙊🙊🙊🙊
ኑዛዜ ይልሃል ይህ ነው! ከእንዲህ አይነቱ ኑዛዜ
ይሰውራችሁ ይሰውረን አሜን አሜን በሉ።

የቤቢ መምህር

😂😂😂😇😇😇😇😇😇🥵😱
አንድ ቀን ቤቢ አስተማሪውን እንዲ ብሎ ይጠይቃል።

ቤቢ :- “ዝሆንን ፍሪጅ ውስጥ እንዴት ነው ምንከተው?”

መምህር :- “እኔ እንጃ .. እንዴት ነው?”

ቤቢ :- “ፍሪጁን እንከፍትና እንከተዋለን!”

ሌላ ጥያቄ አሁንም ደገመ

ቤቢ :- “እሺ ቀጭኔን እንዴት እንከታለን?”

መምህር: -“እእእእ ይሄ ቀላ ነው… ፍሪጁን  ትከፍትና ትከተዋለህ”

ቤቢ:-“አይደለም መጀመርያ በሩን ትከፍትና ዝሆኑን አውጥትህ ቀጭኔውን ትከታለህ።”

አሁንም ሌላ ጥያቄ ጠየቀ

ቤቢ :-“እሽ ሀሉም እንሰሳት ለአንበሳ የልደት ድግስ ተጠርተው ሄዱ ከአንድ እንስሳ ውጭ ማናት ያች እንስሳ?”

መምህሩም ግራ በመጋባት :-” አንበሳ”

ቤቢ :- “አይደለም! ቀጭኔ ናት ምክንያቱም ፍሪጅ ውስጥ ነው ያለችው!”

….ሌላ የመጨረሻ ጥያቄ ይጠይቀዋል

ቤቢ :-“አዞወች የሞሉበት ወንዝ ማቋረጥ ከፍለክ እንዴት ታልፋለህ?”

መምህር :-“በድልድይ ታልፋለህ።”

ቤቢ :-“አይደለም! ዋኝተህ ታልፋለህ ምክንያቱም ሁሉም አዞወች የአንበሳ የልደት ድግስ ሄደዋል።”

መምህር :-“እስኪ እራሱን ሰነፍ እድርጎ ሚያስብ ይነሳና ይቁም?!”

ማንም አልተነሳም

መምህር :-“እርግጠኛ ነኝ እዚ አካባቢ ሰነፎች አይጠፉም”
😂
ቤቢ ይነሳና ይቆማል

መምህር :- “እህ ቤቢ እራስህን ሰነፍ እድርግህ ታስባለህ?”

ቤቢ: – “አይ ብቻህን ስትቆም ቅር ብሎኝ ነው።”
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😅😅😅😅

ወንዱ :- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር
ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ?
ወንዱ :- በፍፁም
ሴቷ :- ትወደኛለህ ?
ወንዱ :- አዎን
ሴቷ :- በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር
ታመነዝራለህ ?
ወንዱ :- በፍፁም አላደረገውም
ሴቷ :- ትስመኛለህ ?
ወንዱ :- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ
ሴቷ :- ትመታኛለህ ?
ወንዱ :- ምን በወጣኝ
ሴቷ :- ልመንህ ?
ወንዱ :- Yes
ሴቷ :- የኔ ፍቅር
” ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት ”
😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣😇

​​​​​
😲😳😳😳😳😳😢😢😢😢😢😔

😳​“የሰዉ ልጅ በጣም የሚገርም ፍጡር ነዉ፡፡ ገንዘብ ለማግኘት ሲል ጤናዉን መስዋእት ያደርጋል፡፡ ከዛ መልሶ ጤናዉን ለማግኘት ያለዉን ገንዘብ በሙሉ ያፈሳል፡፡

ስለነገ በጣም ይጨነቅና ዛሬን መኖር ይረሳል ፣ ዉጤቱ ደግሞ ዛሬንም ነገንም እንዳይኖር ያደርገዋል፡፡ ሰዉ አንድም ቀን እንደማይሞት አድርጎ ይመላለሳል ነገር ግን አንድም ቀን ሳይኖር ይሞታል”


      ‼️ስለነገ የሚያውቅ የለምና ዛሬን እራሳችንንም ሌሎችንም ደስተኛ በማድረግ እንኑራት፡፡

አቤናከቤ:
😳😳በአቤና ከቤ ቀልዶች😳😳
❤️ቀንዎን በሳቅ  ይጀምሩ😁😁😁
❤️ከድካምዎ ኧፎይ ይበሉ
❤️ይደሰቱ 
❤️ይዝናኑ

❤️ለቤተሰብዎ❤️
❤️ለወዳጅ ዘመድዎ❤️
❤️ለጓደኛዎ❤️

share share share  ያድርጉ

👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
         join join join

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስለምናስብልዎ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

አቤናከቤ:
😳😳በአቤና ከቤ ቀልዶች😳😳
❤️ቀንዎን በሳቅ  ይጀምሩ😁😁😁
❤️ከድካምዎ ኧፎይ ይበሉ
❤️ይደሰቱ 
❤️ይዝናኑ

❤️ለቤተሰብዎ❤️
❤️ለወዳጅ ዘመድዎ❤️
❤️ለጓደኛዎ❤️

share share share  ያድርጉ

👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
👉👉👉@Abekebie👈👈👈👈
         join join join

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ስለምናስብልዎ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

🤩🤩🤩🤩