Ethiopian vacancy

@sera7


💢Unlock career growth with exclusive job postings on Telegram. Connecting talent with opportunity effortlessly.
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ Inbox @meneyahel
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ @EV7bot
https://fb.me/ultimatevacancy1
#Ethiopianvacancy
#ethiojob

Ethiopian vacancy (Amharic)

የኢትዮጵያ ምርጫውን በተቀበለው ቢሮ ቦርድ ስለተመከተለት እና ሌላ ገጽ ይኖራል በቴምጋል አሳጥለን ወደ ቅናሽ ገጽ እንድትቀጥል እንጠቀማለን። ማለትም በመከላከል ምንምን የምንለው ስራ ብቻ አድርገን ለማግኘት አፃፃፍ እንድናሰራጭ ትችላላችሁ። በመንግሥት @meneyahel በቫንላ @EV7bot ለሚተይ መረጃዎች ያነሡበታል። ለተጨማሪ ስለ አስፈላጊዎች እና ደጋፊ እቅድ በማስመልከት በፋሲቲስቶች ላይ እንደተመከተለት በሞባይላህ ቪል ክሰይራን ምዘናል። #Ethiopianvacancy #ethiojob

Ethiopian vacancy

22 Oct, 17:50


በቀን እስከ 300 ብር መስራት ይፈልጋሉ?

👉የYouTube ተመልካች ነዎት ወይስ YouTuber ?
ጊዜያችንን YouTube ላይ ከማጥፋት ባለፈ ወደ ገቢ የምንቀይርበት የVleep መተግበሪያ መጦልናል።

አሁኑኑ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባለው ወደ Vleep በማምራት ይመዝገቡ። ከፍተኛ ቅናሽ ያለው ምዝገባ በቅርብ ቀን ውስጥ የሚጠናቀቅ ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ፡፡

👇👇

Vleep.net

👉ለYouTuberዎችም መላ ያዘጋጀው Vleep፥  እንዲታይልዎት የሚፈልጉትን ቪዲዮዎች በVleep Application ላይ በማስገባት ተመልካቾች እንዲያዩ እና Subscribe እንዲያረግልዎት ማድረግ ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ
አድራሻ - 22 quality ህንፃ 3 ተኛ ፎቅ

ትክክለኛው የVleep Tech Solutions PLC 
የtiktok link 👉 https://www.tiktok.com/@vleep_official

የtelegram link 👉 https://t.me/vleeptech

Ethiopian vacancy

22 Oct, 14:08


#Vacancy_Announcement
Dashen 🏦 Bank
To apply👇👇👇👇👇👇
https://ethiojobs.net/companies/dashen-bank-sc/jobs


Join our telegram channel
T.me/sera7

Ethiopian vacancy

22 Oct, 12:57


ሞግዚት
#fasika_nanny_training_center
#low_and_medium_skilled_worker
ማንበብ እና መፃፍ የምትችልና ለልጆች ፍቅር ያላት
መስፈርቶች፡
- የታደሰ መታወቂያ ያላት
- የጤና ምርመራ ለማድረግ የምትችል
- ድርጀቱ የሚሰጠውን ስልጠና ለመውሰድ ፍቃደኛ የሆነች
Quanitity Required: 50
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: November 6, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መገናኛ ደራርቱ ቱሉ ህንፃ 9ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 906 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251903960505, +251972900614 መደወል ይችላሉ።

T.me/sera7

Ethiopian vacancy

22 Oct, 10:52


Read “Crafting Your Success Story: A Comprehensive Guide to Job Interview Preparation“ by Ethiopian Vacancy on Medium: https://medium.com/@berhantesfa2/crafting-your-success-story-a-comprehensive-guide-to-job-interview-preparation-6bf81cc674bf

Ethiopian vacancy

22 Oct, 09:49


Read “How to Win Over Employers: A Comprehensive Guide to Building Positive Relationships“ by Ethiopian Vacancy on Medium: https://medium.com/@berhantesfa2/how-to-win-over-employers-a-comprehensive-guide-to-building-positive-relationships-2502f343be33

Ethiopian vacancy

22 Oct, 08:52


ሜዲካል ራዲዮሎጅክ ቴክኖሎጂስት I
#addis_ababa_university_college_of_health_sciences
#health_care
#Addis_Ababa
Bachelor's Degree in Medical Radiologic Technology or in a related field of study
Only Graduate of 2015\2016.
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7071.00
Deadline: October 24, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

T.me/sera7

Ethiopian vacancy

22 Oct, 05:46


#የስራ_ማስታወቂያ
ጥቅምት 06 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣ
ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርስቲ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
👉https://t.me/sera7
👉https://t.me/sera7
👉https://t.me/sera7

Ethiopian vacancy

22 Oct, 05:40


የስራ ማስታወቂያ
⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳⨳
ጥቅምት 08 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣ

ወልድያ ዩኒቨርስቲ

የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
👉https://t.me/sera7
👉https://t.me/sera7
👉https://t.me/sera7

Ethiopian vacancy

21 Oct, 16:10


Ethiopian vacancy pinned Deleted message

Ethiopian vacancy

21 Oct, 12:56


አንስቴዥዮሎጂ ፕሮፌሽናል
#addis_ababa_university_college_of_health_sciences
#health_care
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ድግሪ በአንስቴዥዮሎጂ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች።
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 7071.00
Deadline: October 24, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
T.me/sera7

Ethiopian vacancy

21 Oct, 12:55


ነርስ ፕሮፌሽናል l
#addis_ababa_university_college_of_health_sciences
#health_care
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ድግሪ በነርሲንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 30
Minimum Years Of Experience: #0_years
Salary: 6193.00
Deadline: October 24, 2024
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሰው ሀብት አስተዳደር አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

T.me/sera7

Ethiopian vacancy

21 Oct, 03:44


#Vacancy_Announcement
ORDA Ethiopia
Join our telegram channel
T.me/sera7