ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

@orthodoxtewahdo2


ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Oct, 17:51


#ቅዱስገብርኤል #ለፈቀደላቹህ ቅዱስ አግናጥዮስ ለፈቀደላቹህ
#የአቡዬ #ወዳጆች #የመጥመቁ ወዳጆች፣ #ለክርስቶሰምራ ወዳጆ፣ እንሆ መሳተተፍ ትችላላቹህ ካሬ 3500*2=7ሺ ብር ከሐዋርያቱ ውጪ ያሉት የሐዋርያት 9.2*3500=31500

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Oct, 17:22


😢😢😢 #ልባችንን #እንስበር #ከእግዚአብሔር #እንድትታረቁ #ፀሎታቹህ #እንዲሰማ #ይሄንን #አድርጉ #ልባችሁን #ስበሩ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

21 Oct, 17:55


😢😢😢ቤተክርስቲያን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

21 Oct, 17:04


#ተመስገን #በሉ #በኮሜንት #አምላከ #ቅዱስ #አግናጥዮስ #ይመስገን #ተአምረኛው #ቅዱስ #አግናጥዮስ #እድለኛ #ስትሆኑ #ሲፈቀድላቹህ #ብቻ #ይሄንንታደርጋላቹህ የቀሩ አሉ ከተፈቀደላቹህ ስእሎቹ 0911901627 0927666669 የቀሩትን
እነግራችኋለሁኝ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

20 Oct, 17:12


#መልእክትለሴቶች #አትቀሰፉልጆቻችሁን #ይዛቹህ #ለቅዱስቁርባኑ #ስትቀርቡ tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

18 Oct, 17:29


#ተአምረኛው #የቅቤውእምነት #በካንሰርላይ፣#በኩላሊት፣#በጨጓራ በተለያዩ ደዌያት ላይ #ቃልኪዳን ያለው #የአርባ #ሀራ #መድሀኒአለም #የቅቤው #እምነት #400በላይ #ለምትሆኑ #ሰዎች #በአልጋ #ላይ ላሉ
0912311072
0911901627
0972074978ደውላቹህ ለመውሰድ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

18 Oct, 17:27


#ወንድልጅ ያላቹህ #አጋቶን ብላቹህ #ጥሩት #ቅዱስሚካኤል #በደዌየተመታ #ነዳይ መስሏቸው #ያዘሉት #የስሙምትርጓሜ ደግ፣ሩህሩህ፣ትእግስተኛ ማለት ነው #30አመት ድንጋይ በአፉ የነከሰው ሰውን እንዳላስቀይም ከአንደበቴ ክፉ እንዳይወጣ ብሎ ነበር ጥቅምት #8እረፍቱ ነው #ለአባአጋቶን በረከቱ ይደርብን
tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

17 Oct, 18:01


ከሀይቅ እስጢፋኖስ የመጡትን ወይባዎች 0911901627 0912311072

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

15 Oct, 17:32


#ቅዱስገብርኤል #ቅዱስገብርኤል እያላቹህ ይሄን አስገራሚ ምስክርነት ስሙት #ስጋ #ደመን ከተቀበሉት 7ቱ ውስጥ ሁለቱ ዳኑ 👏👏👏እናንተም እግዚአብሔር ይስጣቹህ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

11 Oct, 17:00


#ከሐይቅ #እስጢፋኖስ #የሚመጣ #ስስ #ወይባዎችን #ልታዙኝ #ትችላላቹህ አንድም ገዳሙን መደገፍ ነው ከለር በብዙ አይነት አለ ዋጋ 1600 ትንሹ #ትልቁ 1800

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

08 Oct, 17:26


#ዋልድባ #ገዳም #ሰቋር #ምን #ያህሎቻቹህ #እፀ #ከርመድ #መስቀልን #ቃልኪዳኑን ታውቃላቹህ?? #ዋልድባ #ገዳም #የሚገኘውን #ንዋየ #ቅድሳት ቤት ያላቹህ #ከ600 በላይ ትንሿን #እፀ #ከርመድ #መስቀል #ከገዳሙ #ልከውልኛል #አንዱን #በ100ብር ሂሳብ መረከብ ትችላላቹህ ለግላችሁም መግዛት እምትፈልጉ በውስጥ አውሩኝ #ገዳማውያኑ #የደከሙበት ስራ ነው ገዳሙንም ድጋፍ ማድረግ ነው::
0911901627
0927666667 ደውላቹህ ማግኘት ትችላላቹህ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

07 Oct, 17:53


😢#ይሄ #ቪዲዮ #ከዝሙት #ሒወት #መውጣት #ለከበዳቹህ #ንስሐ #መግባት #ትርጉሙ #ላልገባቹህ #አስገራሚው #የቅድስት #አትናስያ #ታሪክ #ነው #ተማሩበት #በረከቷ ይድረሰን

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

07 Oct, 17:44


የፃድቃን አለቃ፣የቅዱሳን የበላይ፣ተአምራታቸውና ተጋድሎዋቸው ከሰማይ ኮከብ የበዛ የኢትዮጲያ ኮከብ የስምኦን እና የአቅለሲያ ፍሬ የሆኑት አባታችን ገብረ ሕይወት /አቡነገብረመንፈስ ቅዱስ ፃድቅ/ 562 አመት ሲኖሩ ልብስን አለበሱም ልብሳቸው የፀጋ ፀጉራቸው ነው፣ምግብ ያልቀመሱ ምግባቸው ምስጋና የሆኑ ለኢትዮጲያ ህዝብና ሀገር ልዩ ፍቅር ያላቸው አባታችን መቶ አመታት ዋጋ ከፍለዋል በደብረ ዝቋላ ከአጋንንት ተዋግተው ድል አርገዋል እንኳን አደረሳቹህ ለፃድቁ እረፍት በአል ቀን የአባታችን ገብረሕይወት በረከታቸው ይድረሰን https://t.me/orthodoxtewahdo2

www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

06 Oct, 17:02


#ስመ #ክርስትናችሁን #በስእሎቹ ላይ #እየተፃፈላቹህ #እድለኛ #የሆናቹህ #ለብቸኛው #ቤተክርስቲያን #ለቅዱስ #አግናጥዮስ #ወቅዱስ #ገብርኤል #ቤተክርስቲያን #ካሬ 3500 #ብር ልታስሉ ትችላላቹህ ሁሉም በ2-3 #ካሬ #ያርፋሉ #ጥቅምት 24 #ይመረቃል ካልሆነም #ለእረፍቱ #ቀን #ታህሳስ 24
👉#የኢየሱስ #ክርስቶስ #ብስራቱን፣#ልደቱን፣#ጥምቀቱን፣#ደብረታቦር፣#ስቅለቱን #ትንሳኤውን #እርገቱን
👉#የእመቤታችንን #ልደቷን፣#በአቷን፣#ስደቷን፣#እርገቷን
👉#የመላእክትን #ቅዱስሚካኤልን፣#ቅዱስገብርኤልን
👉ወልደ ነጎድጒድን፣መጥምቁን
👉ሠማእታቱን ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ቅዱስ እስጢፋኖስን፣ቅድስት አርሴማን፣ቅዱስ መርቆሬዎስን
👉ፃድቃን አቡነተክለሀይማኖትን፣አቡነገቦረመንፈስ ቅዱስን፣ቅድስት ክርስቶሰምራ፣አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን፣ፀበለ ማርያም፣ቅዱስ ያሬድን
0911901627 0927666669 0912311072 ደውላቹህ ልትንነግሩን ትችላላቹህ

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

04 Oct, 17:37


#ተአምረኛውን #የኩኬለሽ #ማርያም #እምነት ከካንሰር፣ከኩላሊት፡ከጨጒራ ከጉበት የመፈወስ ቃልኪዳን ያለውን
#ለ300 #ሰዎች #ደውላቹህ #መውሰድ ትችላላቹህ
0912311072 0927666669

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

27 Sep, 17:15


#ከደም #ካንሰር #በ 3 ቀን #ቅዱስ #ሚካኤል #በማር #እምነቱ #ፈወሰው #ቅዱስ #ሚካኤል እያላቹህ #ምስክርነቱን ስሙ ክብሩን ላጣጣሉት ደግሞ እንሆ ምልክርነቱን #ቅዱስ #ሚካኤል ይችላል tiktok.com/@tadaelyearsemalije #ስላደረገን @

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

26 Sep, 17:46


#ይሄንን #ቪዲዮ #ሼር አርጉት #እንደው #እግዚአብሔር #ይመስገን #የተዋህዶ #ልጅ #ስላደረጋቹህ #ስላደረገን
#እኔ #የተዋህዶ #ልጅ #ነኝ #እያላቹህ #በኮሜንት #አመስግኑ
tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

24 Sep, 16:09


#ሼር 😢😢😢 #ኩኬለሽ #ገዳም #አደጋ ላይ ነው በምን #ያምር #ገብርኤል በኩል እየፈረሰ ይገኛል መስከረም 21 #ጉዞ #ወደ ኩኬለሽ ገዳም #ለመመዝገብ 0966007070 0912311072 0911901627 tiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

23 Sep, 16:43


#የተዋህዶ #ልጆች #ቤተክርስቲያን #ምን አጠፋች #ለእግዚአብሔር #ለምን ጊዜ አጣንtiktok.com/@tadaelyearsemalije

ቤተ ቅዱስ አግናጥዮሰ ምጥው ለአንበሳ

22 Sep, 17:52


😭😭😭ለደፈራት (ለአነወራት)ሰው ምህረትን የለመነችው ደጏ ቅድስት ታኦድራ ከእንባ መሪና ጋር ተመሳሳይ ተጋድሎ ያላት በረከቷ ይደርብን እናንተስ ብትሆኑ ይሄን ታረጉ ነበር ?www.tiktok.com/@tadaelyearsemalije

2,408

subscribers

790

photos

414

videos