DSA Primary Division Media

@dsaprimarydivision


This channel is dedicated to providing information to students in grades 1-8 at Dream success Academy .Families of students When you read the information posted, please do not forget to check the title of the post.

DSA Primary Division Media

21 Jan, 00:20


ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች
ወርሃዊ የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ወር በገባ ከ1 – 10 ባሉት ተከታታይ አስር ቀናት ያለቅጣት የሚከፈል መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

DSA Primary Division Media

20 Jan, 23:31


ለተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ:-

መደበኛ ትምህርት ሠኞ 6/1/2017 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እየገለፅን ወላጆች ልጆቻችሁን የተሟላ የደንብ ልብስ በማልበስ ፣ የት/ት ቁሳቁስ በማሟላት እና የሙሉ ቀን ምግብ በማስያዝ እንድትልኩልን እናሳውቃለን።
ድሪም ሰክሰስ አካዳሚ
የመጀመሪያ ደረጃ ት/ት እርከን

2,186

subscribers

466

photos

1

videos