ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

@mikoethio


በአለም አቀፍ ደረጃ ስለ ስፖርት የተወሩ አዳዲስ መረጃዎች እንዲሁም የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ ይቀርብበታል።

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

21 Oct, 19:49


በመርካቶ ሸማ ተራ አከባቢ የተከሰተውን የእሳት አደጋ እስከ አሁን መቆጣጠር ባለመቻሉ አሁንም ድረስ የአደጋ መከላከል ሰራተኞች በሄሊኮፕተር በመታገዝ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ይገኛል ።

#ዳጉ_ጆርናል

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

20 Oct, 17:35


ሊቨርፑል መሪነቱን አስቀጥሏል

       
ሊቨርፑል 2-1 ቼልሲ

⚽️ሳላህ        ⚽️ጃክሰን
⚽️ጆንስ

#ዳጉ_ጆርናል

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

20 Oct, 16:52


Jones

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

20 Oct, 16:50


🚨🚨| GOAL: NICOLAS JACKSON EQUALISES FOR CHELSEA!!!

Liverpool 1-1 Chelsea

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

20 Oct, 16:15


🚨🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 GOAL | Liverpool 1-0 Chelsea | Salah

SALAH HAS GIVEN LIVERPOOL THE LEAD !!!!!!!!!!!

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

20 Oct, 15:09


🇬🇧 John Stones snatches victory for Manchester City in dramatic stoppage time, scoring in the 95th minute. 💥 ✔️

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

19 Oct, 20:29


WHAT A PASS FROM MODRIC TO VINICIUS JR TO SCORE! 🤯

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

19 Oct, 19:41


የእለቱ ምርጥ ጎሎች

ኦሲሚሄን 🤝 ምባፔ

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

19 Oct, 18:52


ሀሪ ኬን በፕሪሚየር ሊግ ቆይታው 8ሀትሪኮችን መስራት የቻለ ሲሆን ...

አሁን ላይ ካቀናበት የቡንደስሊጋው ክለብ ባየር ሙኒክ ግን ገና ከወዲሁ 6 ሀትሪኮችን መስራት
ችሏል😳

#ዳጉ_ጆርናል

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

19 Oct, 18:52


ዊሊያም ሳሊባ በፕሮፌሽናል እግርኳስ ህይወቱ የመጀመሪያውን የቀይ ካርድ ተመልክቷል

በቀጣይ ከሊቨርፑል ጋር በሚኖረው ጨዋታ አይሰለፍም ።

ከአርሰናል በውድድር ዓመቱ ሶስት ተጫዋቾች ማለትም ራይስ ፣ ትሮሳርድ እንዲሁም ሳሊባ የቀይ ካርድ ሰለባ ሁነዋል ።

#ዳጉ_ጆርናል

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

19 Oct, 15:05


🚨🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 𝐆𝐎𝐀𝐋 | Manchester United 0-1 Brentford | Ethan Pinnock

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

16 Oct, 23:06


ሰበር ዜና !!!

የቀድሞው የ one direction አባል ድምፃዊ ሊያም ፓይኒ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ።

የ 31ዓመት እድሜ ያለው ድምፃዊው ፤ በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ ተዝናኖት ላይ የነበረ ሲሆን ፤ ከአንድ ሆቴል ወለል ላይ ወድቆ ህይወቱ ማለፏ ተሰምቷል ።

ፓሊስ በስፍራው በመገኘት የምርመራ ሂደቱን እያከናወነ ይገኛል ።

በሚኪያስ ፀጋዬ
#ዳጉ_ጆርናል

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

15 Oct, 07:47


ሰከንድ አንድ ባትሪዎች በቅናሽ ዋጋ አሉን

ይደውሉልን 👉 +251975293297

ጎል ኢትዮጵያ / ሚኪያስ ፀጋዬ

13 Oct, 17:51


ፊንላንድ 1-3 እንግሊዝ

⚽️ግሪልሽ
⚽️አሌክሳንደር
⚽️ራይስ

👉 @mikoethio

#ዳጉ_ጆርናል