መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

@mahitot_tube

የባህል መህዳኒት

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

22 Oct, 09:47

#በረከት ማጣት ??
#የእድል መወሰድ ??
#የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ??

#እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው

የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል።

እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ።

#በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

👉በዚህም ምክኒያት
የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት 
ተስፋ መቁረጥ
መበሳጨት መናደድ
ማሰብ መጨነቅ
ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት
የፀባይ መቀያየር ድብርት
የእንቅል ማጣት ስሜት
በሰመመን መጓዝ
የመርሳት ትውስታ ማጣት
የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።

ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ።

🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው።

የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው

የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል።

ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው።

እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት  መፆም መስገድ  እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት።

በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው።

#በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው

፩ #የእንጉችት ስር
፪ #የአቱች ስር
፫ #የስረብዙ ስር
፬ #የቀረጥ ተቀፅላ
፭ #የምሳና ተቀፅላ
፮ #የምስርች ተቀፅላ

፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ

፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮቹ ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብእር በወረት ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም

መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል

ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ

መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ስልክ 0930713901

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

18 Oct, 07:37

#ት ው ል ድ .. ገ ዳ ዩ ..ዓ ይ ነ ጥ ላ/የ ዛ ር መ ን ፈስ#

#በፈቃደኝነት_ሼር_ያርጉልን💚

👉#ህልመ ሌሊት
👉#ሴት ዓይነ ጥላ
👉#ወንድ ዓይነ ጥላ
👉#ሴት ዛር
👉#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል፡፡

በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን፤

የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
💚#ትዳር ማስጠላት
💚#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
💚#እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት )
💚#ተስፋ መቁረጥ
💚#ፀባይ መቀያየር
💚#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
💚#ባል እየመጣ መመለስ
💚#ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
💚#ህልመ ሌሊት
💚#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
💚#ሱሰኛ መሆን
💚#የእድል መዘጋጋት

💛#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
💛#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
💛#ማስወረድ (ኧቦርሽን )
💛#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
💛#ቤተሰብ ማስጠላት
💛#ስራ ማስጠላት
💛#ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
💛#ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም
💛#ተኝቶ መቃዠት
💛#ፍርሐት
💛#ከፍተኛ ላብ

#የጠረን መቀየር
#መጥፎ የአፍ ጠረን
#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
#ከስራ መባረር
#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

#ህልመ ሌሊት
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር

👉#ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው?
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤#በእናቱ
➤#በእኅቱ
➤#በአክስቱ
➤#በዘመዱ
➤#በሥራ ባልደረባው
➤#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉#ጸሎት ታስተዎዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደርግበታለች፡፡
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች 👉#ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦
▷#በአባታቸው
▷#በወንድማቸው
▷#በአጎታቸው
▷#በቅርብ ዘመዳቸው
▷#በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡
ሲብስበት ካገቡ በኋላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አለፍ ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለህልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡

#ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
➾#ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
➾#በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
እንዲጠሉ
➾#ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡

የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡
ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
#እጮኛ አይዙም
#ትዳር አይመሠርቱም
#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
#ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
#እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
#ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡

#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
#ሴት ዓይነ ጥላ
#ወንድ ዓይነ ጥላ
#ሴት ዛር
#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡

#መፍትሔ_፩
#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
#ንስሐ መግባት
#መጸለይ
#መስገድ
#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ

#መፍትሔ_፪
💚#የአቱች ሥርና ቅጠል
💛#የእንቧጮ ተቀፅላ
#የታሪገማ ሥርና ቅጠል
🌻# ወይም ድርሹት ይባላል
🌻#በኦሮምኛ መነባሣ ይባላል
💙#የጅባራ ሥርና ቅጠላቸውን።

አጠቃቀማቸውን በተመለከተ
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና ዕኩል ዕኩል በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለአስራ አራት ቀን የሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኋላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ለ፲፬ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት ነው ።
ጧት ጧት በንፁህ ውሃ መታጠብ ያስፈልጋል

የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ ነው

የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።

መልዕክቱ ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ያድርጉት

ለበለጠ መረጃ 📞+251930713901

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

08 Oct, 09:56

መርጌታ  ባህላዊ መደሀኒት ቀማሚ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.ለአፍዝ አደንግዝ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ሌሊት ሌሊት ለሚቃዡ

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
ይደውሉ 📞 09 30 71 39 01

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

03 Oct, 10:13

#በረከት ማጣት ??
#የእድል መወሰድ ??
#የገንዘብ መሰለብ ??   አጋጥሞዎታል ??

#እንግዲያውስ እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን እስከ መፍትሔው

የእድል መወሰድ ማለት ሰዎች እንዳለመታደል ሆኖ በጓደኞቻቸው በስራባልደረቦቻቸው በጓደኞቻቸው እድልና ሀብት በመቅናት በሀብታቸውና በጥሩ እድላቸው በማስጠንቆልና በማስመተት እድላቸውን ይወስዳሉ ሀብታቸውን ይሰልቧቸዋል ይህድርጊት ስልበት ወይም የእድል መውሰድ ይባላል።

እድላቸው የተወሰደባቸው (የተሰለበባቸው ) ሰዎች እየሰሩ አያድጉም እየደከሙ አይሳካላቸውም በሄዱበት ስኬት የለም አግኝቶ ማጣት ለፍቶ መክሰር ደክሞ መቅረት  እየተመኝ አለመሳካት  ተወዳድሮ አለማሸነፍ ተናግሮ አለመሰማት  ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት በጥቅሉ  ተመኝቶ  መቅረት ይሆናል ።

#በረከት ማጣት በተንኮለኞች የተሰለበው ሰው ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም  የጀመረው ነገር አይዘልቅም ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።

ከሳምንት ሳምንት ከወር ወር ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።

👉በዚህም ምክኒያት
የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት 
ተስፋ መቁረጥ
መበሳጨት መናደድ
ማሰብ መጨነቅ
ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት መሰማት
የፀባይ መቀያየር ድብርት
የእንቅል ማጣት ስሜት
በሰመመን መጓዝ
የመርሳት ትውስታ ማጣት
የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።

ታዲያ እድሌነው ፈጣሪን ምንበድየው ነው ፈጣሪ እኔን አይወደኝም ከሰውበላይ እየለፋሁ ከሰው በታች ሆንኩ እያሉ ከማማረር ችግሮችን እንዴት ? በምን ምክንያት ? ከመቸ ጀምሮ ? ብለን መመርመርና መፍትሔውን መፈለግ የተሻለነው ።

🔁ለምሳሌ፦ አንዳንድ በሰይጣን አምላኪዎችና የሰይጣን ፈረሶች የሱ ግብር አደሮች እሄነን ስራ ይስሩ እንጅ  ጥበብ የተባለው ሁሉ ተመሳሳይ የክፋት መስሪያ አይደለም ዱባና ቅል አብሮ ቢበቅል አበላሉ እየቅል እንደተባለው የጥበብ ስራና ጥንቆላ በፍጹም አይገናኙም ሁሉንም አሽሞ ከጥቆላ ጋር ማያያዝ የተሳሳተ አመለካከት ነው።

የጥበብ ስራና ጥቅም አገልግሎት ከባሕላዊ ሕክምና እስከ ዘመናዊዩ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠና የዓለም ሕዝብ እየተጠቀመበት ያለው ጥበብ  የተገኘው ከታላቁ ሊቅና በእግዚአብሔር ከተመረጠው ታላቁ ሰው ሄኖክ ነው

የጥንቆላና የክፋትን ስራ ያስተማሩት ደግሞ ከሰማይ ወደመሬት የወደቁ መላኢክቶች ወይም የአዛዝኤል ነገዶች በሴቶች ውበት በመማለል ከሴቶችጋር በመዳቀል ለወለዷቸው ልጆች ጥንቆላ  ሟአርት  መተት  የተለያዩ የክፋት ስራዎችን  እንዳስተማሯቸው ታሪክ ያስረዳናል።

ነገር ግን ክፉውን ትተን መልካሙን  ክፋትን ትተን መልካምነትን እናስብ እናስተምር ሁሉንም በክፉ አንፈርጅ መልካም መልካሙን እንጠቀመው።

እድላችን ሲወሰድና ሰው ሲውልብን በረክት ስናጣ በመጀመሪያ ደረጃ ንስሐ መግባት  መፆም መስገድ  እንደየ አምልኮአችን ስለት ተስለን አምሐ መስጠት ነው ቤታችን በፀበሉ በእምነቱ መርጨት።

በሁለተኛ ደረጃ ሊቃውንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲወራረድ ተረክበው ያቆዩልንን የክፉ መናፍስት መዋጊና የክፋት ማስለቀቂያ ተጠቅመን ችግራችን ማስወገድ አማራጭ የለለው መፍትሔ ነው።

#በረክት ላጣ ሰው ወይም እድሉ ለተሰለበ ሰው

፩ #የእንጉችት ስር
፪ #የአቱች ስር
፫ #የስረብዙ ስር
፬ #የቀረጥ ተቀፅላ
፭ #የምሳና ተቀፅላ
፮ #የምስርች ተቀፅላ

፩ኛ #አዘገጃጀት ስሮችን በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፈጭቶ በእኩል መጠን አዘጋጅቶ አንድ የሾርባ ማንኪያ ዱቄት በማር ለውሶ ፯  ቀን ጥዋት ጥዋት ጸሎቱን ፫  ፫ ጊዜ እየጸለዩ በባዶ ሆድ መቅመስ

፪ኛ #ተቀፅላዎችን በንፅህና አጠራቅሞ አልሞ ከስሮቹ ትንሽ ጨምሮ ሕቡስሙን በቀይ ብእር በወረት ፅፎ  የተቀመመውን ተቀፅላ አንድ የስኳር ማንኪያ መጠን ዱቄት ላይ  ፯ ጊዜ ደግሞ በተፃፈው ህቡስም ወረቀት ጠቅሎ ከትቦ ቢይዙት ለሰላቢ አያስነካም ይጠብቃል የተሰለበብን በረከትም ይመልሳል እንዲሁም ገቢሩን ከነህቡስሙ ከትቦ ከቤት ቢያስቀምጡም ቤት ይጠብቃል አያሰልብም

መፍትሔ ሀብትም ይሆናል በረከት ያሳድራል

ድንቅ  የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ  መፍትሔ

መልዕክቱ ለሌሎች ለችግሩ ተጠቂዎች  እንዲደርስ  ሸር በማድረግ ያጋሩ

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ስልክ 0930713901

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

25 Sep, 08:31

#በፈቃደኝነት ሸር ሸር ያድርጉ

#በምን ተቸግረዋል ????

#በስንፈተ ወሲብ     ??
#በድክመተ ወሲብ   ??
#በፀላኤ ወሲብ      ??
#በህልመ ሌሊት      ??
#በግለወሲብ         ??
#በወሲብ ፍራቻ      ??

#መንስኤ እስኪት
#መፅንኤ እስኪት
#ዘኢያወርድ
#ገትር ምንድናቸው ??

         ❤️ #እያንዳንዱን  በዝርዝር እናያለን፦

👉 #ስንፈተ ወሲብ ማለት  የወንድ ልጅ ብልት ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ ሳይሆን ሲቀር ፣ (በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ) ፈፅሞ መቆም ወይም መነሳት ሲያቅተው  ስንተፈተ ወሲብ ይባላል።

👉 #ድክመተ ወሲብ መለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት እየተነሳ መልሶ ሲተኛና ሲልፈሰፈስ ዘር ቶሎ ሲፈስ ፣መልሶ ቶሎ አልነሳሲል ድክመተ ወሲብ ይባላል ።

👉 #ፀላኤ ወሲብ ማለት ወንድንም ሆነ ሴትን ልጅ አስገድዶና እያስፈራራ በሰው በአራዊት በእንስሳ ተመስሎ የሚደፍር ነገር ሲከሰት ፀላኤወሲብ ይባላል  ይህ እርኩስ መንፈስ ክፉ የአይነ ጥላና የዛር ውላጅ መንፈስ ነው ነገር ግን መንፈሱ በተለያዩ ነገሮች እየተመሰለ የሰውንልጅ ሲያሰቃይ ይኖራል።

በፀላኤ ወሲብ የተጠቁ ሴቶች ማህፀናቸው አካባቢ እንብርታቸው አካባቢ ከፍተኛ የህመም ስሜት ይሰማቸዋል በፆታዊ ግንኙነት ጊዜም ያማቸዋል ደስታየላቸውም

ለወንዶችም ተመሳሳይ ችግር አለው አልፎ አልፎ

👉 #ሕልመ ልሊት ማለት በሚያውቁትም በማያቁት በባድ በዘመድ በቅርብ ጓደኛ በእህት በወንድም በባል በሚስት በአራዊት በእንስሳ እየተመሰለ ሌሊት በህልም እውን በመሰለ መልኩ የሚፈፀም ፆታዊ ግንኙነት ህልመ ሌሊት ይባላል።
ከቶም አንዳንዶቹ ሰዎች የእውነታው ፆታዊ ግንኙነት ልክእንደ ሕልመ ሌሊቱ ፆታዊ ግንኙነት አያስደስተነም ይላሉ ይህማለት መንፈሱ( መንፈሷ) ስሜታቸውን ተቆጣጥሮአቸዋል ማለትነው።

👉#ግለወሲብ ማለት ማንኛውም ሰው ለአቅመ አዳምና ሔዋን የደረሰ ሰው የሚፈፅመው አላስፈላጊ ልምድ ሲሆን ሰው ከተቃራኒ ፆታውጋር ፈጣሪ በፈቀደው ህግና ደንብ መሰረት ፆታዊ ግንኙነት ማድረግ ሲችል የፈጣሪን ህግ በመተው እራሱን በራሱ ያረካል ይህ ከባድ ሐጢአትና ስተትነው ንስሐ መግባትና መፀፀት ያስፈልጋል።

#ይህም ችግር ለወንዶች
#ለስንፈተ ወሲብ
#ለብልት መልፈስፈስ
#ለድክመተ ወሲብ
#ለብልት ማነስ
#ለብልት መሸብሸብ
#ለዘር ፍጥነት (መቸኮል)
#ለወሲብ ፍራቻና ለመሳሰሉ ያጋልጣል።

🌿ለሴቶቹ ደግሞ የሚያመጣው ችግር ፦
🌿ለወንድ ጥላቻ  ፍራቻ
🌿ለፆታዊ ግንኙነት ጥላቻ
🌿በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ያለመርካት ችግር
🌿ለግለወሲብ ሱሰኝነት
🌿ከወንድ ይልቅ ግለወሲን በቀን 4:5 ጊዜ መምረጥ
🌿የትዳር ማስጠላት ተስፋ መቁረጥ የበታችነት ስሜት ብቸኝነት መሰማት ወዘተ የመሳሰሉት ይከሰታሉ።

👉 #የወሲብ ፍራቻ ከአይነጥላ ችግርጋር ተያይዞ የሚመጣ ችግር ሲሆን ወንድም ሆነ ሴት አይነጥላ ካለባቸው የወሲብ ፍራቻ ያድርባቸዋል ከተቃራኒ ጓደኛ ሲቀርቡ መፍራት መንቀጥቀጥ በራስአለመተማመን እራስን ዝቅማድረግ የበታችነት ስሜት ከመገናኘት ይልቅ እራስን ወደኋላ ማሸሽ  የልብ ምት መጨመር ከፍተኛ ላብ ማላብ የጠረንና የትንፋሽ መቀየር ይከሰታሉ።

👉👉 #መንስኤ እስኪት ማለት የሞተን ወይም የደከመን ብልት የሚያነሳ ፣የሚያነቃ ለፆታዊ ግንኙነት ዝግጁ የሚያደርግ ማለት ነው እንዲሁም በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ብልት ቶሎ ቶሎ እንዴነሳና ለሴክስ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋል።

👉 #መፅንኤ እስኪት ማለት ብልት በግንኙነት ( ሴክስ ) ጊዜ እንደ ብረት የጠነከረ የሚያደርግና ቶሎ እንዳይበርድ ለረጅም ጊዜ እንደቆመ እንዲቆይ የሚያደርግ መድሐኒት መፅንኤ እስኪት ይባላል።

👉 #ዘኢያወርድ ማለት በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ ዘር ቶሎ እንዳይፈስ ለረጅም ጊዜ እንዲቆይ የተቃራኒ ፆታን ስሜት እንደፈለጉ መጠበቅ የሚያስችል ጥበብ(  እፅዋት ) ሲሆን ዘኢያወርድ ይባላል።

👉👉 #ገትር ማለት የሞተም ያነሳል የደከመም ያጠነክራል ሙሉ በራስ መተማመንን የሚሰጥ ጥበብ (መድሐኒት ) ነው።

👉 #ታዲያ እነዚህ ችግሮች በብዙዎች ዘንድ የግል ሚስጥርሆነው ተደብቀውና ተሸፋፍነው የሰውን ልጅ ደስታ እየነጥቁ  ለረጅም አመታት አብረው ይኖራሉ ከአንዳንዶቹ ላይም እስከ መጨረሻው የእርጅና ዘመን ይዘልቃሉ።

የብዙ ሰዎችን ትዳር ፍቅርም እስከ ወዲያኛው እንዳይመለስ አድርጎ ቆራርጧል አለያይቷል የብዙሰው ቤት ተበትኗል ፈርሷል።

ነገር ግን ይህችግር የብዙ ሰዎች ችግር እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል ከመደበቅና እየተሸማቀቁ ሸፍኖ ይዞ የራስን ሞራል ከመጉዳት ዘወር ዘወር ብሎ መፍትሔውን ፈልጎ ችግሩን ማስወገዱ የተሻለ ይሆናል ። ሀገራችን ኢትዮጵያ የጥበብ መነሻ የጥበብ መፍለቂያ  የጥበብ መገኛ መሆኗን መዘንጋትም የለበትም።

በተለያዩ መዛግብቶች ሊቃውንት ቀደምት አባቶቻችን የሰደሩአቸውን ፈዋሽ የሀገር በቀል የእፅዋት መድኀኒቶች በራሳችን አዘጋጅተን መጠቀም አስፈላጊና ወሳኝነው።

#አንደኛ መፍትሔነታቸው ዘላቂነው
#ሁለተኛ የጎንዮሽ ጉዳት አያመጡም
#ሦሥትኛ ሰውነት ያድሳሉ
#አራተኛ ከኬሚካል የፀዱናቸው
#አምስተኛ የተፈጥሮ እፅዋት ናቸው

👉#መፍትሔ ስንፈተ ወሲብ ( ድክመተ) ወሲብ፦

❇️የአሞጭ ስር
❇️የቁንዶ በርበሬ ፍሬ
❇️የእንዘረዘይ ስር
❇️የደለሹት ስር
❇️የቀጠጥና የስሩን ቅርፈት

ሁሉንም ለየብቻ አዘጋጅቶ ፈጭቶ ከቀጠጥናውና ከደለሹቱ ስር 1: 1 የሾርባ ማንኪያ ከእንዘረዘዩና ቁንዶበርበሬው ሩብ ሩብ የስኳር ማንኪያ ከአሞጩ  2 የስኳር ማንኪያ ሁሉንም በማር አቀላቅሎ ለ ፯ ቀን በባዶ ሆድ መቅመስ

፩ኛ👉 #አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በንፅህና ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ አልሞ ፈጭቶ ነፍቶ ዱቄቱን በእኩል መጠን አዘጋጅቶ ሰፍሮ አቀላቅሎ ሰባት ( 7 ) የጁስ ማንኪያ ዱቄት በእሩብ ማር አዘጋጅቶ አቀላቅሎ ለሰባት ( 7 )ቀን ጥዋት ጥዋት በባዶ  ሆድ አንዳንድ ማንኪያ መብላት ።
ከተጠቀሙ በኋላ እስከ ስድስት ( 6 )ሰአት መፆም ነው።
፪ኛ #ዘኢያወርድ
የምድር እንቧይ ስር
የዘርጭ እንቧይ ስር ከፆታዊ ግንኝነት በፊት ከ20-30 ደቂቃ ማኘክ ወሳኝነው

የሚከለከሉ ነገሮች
#አልኮል መጠጥ
#ፆታዊ ግንኙነት
#ተልባ   ምግብ
መፍትሔዎችን በአግባቡ ተጠቅመን ችግሮቻችን እናስወግድ።

#ከዚህም በተጨማሪ አንዳንድ መንፈሳዊና የተለያዩ  ጥበባዊ አስተምሮችን መስጠት ጀምረና ብቅበለው አገልግሎቱን መጠቀም ይችላሉ።

ጥበብ ታላቋን ታከብራለች

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ላይክና  ሸር ሸር ያድርጉ።

👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ለበለጠ መረጃ ከስር ባለው ስልክ በስራ ስዓት ይደዉሉልኝ። 0930713901

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

19 Sep, 10:18

መርጌታ  ባህላዊ መደሀኒት ቀማሚ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
1.ለሀብት
2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን

3.ለመስተፋቅር

4.ለማንኛውም በሽታ

5.ሰውን ለማፍዘዝ ለማደንገዝ

6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር

7.ለግርማ ሞገስ

8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ

9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ

10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ

11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ

12.ለስንፈተ ወሲብ

13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን

14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል)

15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ

16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ

17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ

18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ

19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ

20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ

21.ለውፍረት

22.ለቅጥነት

23.ለስልጣን መጨመርያ

24.ለጥላ ወጊ

25.ለህዝብ ፍቅር

26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ

27.ለአፍዝ አደንግዝ

28.ለቁማር (ለዕድል)

29.ደፋር ለመሆን

30. ህልም እንፈታለን

31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ

32.ለመካን

33.ዝናብ ለማዝነብ

34.ሌሊት ሌሊት ለሚቃዡ

35.መንፈሶችን ለማዘዝ

36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር

37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ

38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ

39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት

40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር

41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን

42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ

43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ

እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ
ይደውሉ 📞 09 30 71 39 01

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

11 Sep, 07:38

አዲሱ አመት የሰላም🌻 የጤና 🌻 የፍቅር🌻 የደስታ🌻 የበረከት🌻  🌻የጤና🌻የአንድነት 🌻የፀሎት 🌻 የምስጋና 🌻የመተሳሰብ 🌻 የጎደለው የሚሞላበት 🌻የከፍታ ዘመን ይሁንልን።  መልካም አዲሰ አመት💚💛

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

09 Sep, 10:06

✟መሪ ጌታ  ሊባኖስ  የባህል መድሀኒት ቀማሚ ✞
👉የዓይነ ጥላ ተንኮል
👉#የገርጋሪ_መንፈስ_ክፉ_ሴራ
  👉#የትዳር_መገርገር
    👉#ስንፈተ_ወሲብ
      👉#የእድል_መዘጋት
        👉#በስራ_ስኬታማ_አለመሆን

#በሰው ልጆች የሚያደርሱት ሰነ ልቦናዊ ጫና መዘዙ.........

👉 ይህ ርኩስ መንፈስ የሰውን ስጋዊና መንፈሳዊ እድል ይዘጋል።

👉 መንፈሳዊነት ሲሸሽ ርኩስ መንፈስ አእምሮን እና የደም ስሮችን ይቆጣጠሩታል። የሰው ልጅ የአጋንንት ማከማቻ ቀፎ ሆኗል።

የሰው ልጅ ተራብቶ የአምላክን ህግ እንዳይተገብር #ትዳርን ይገረግራል
#ስንፈተ ወሲብ ያመጣል። በተፈጥሮ ያገኘኸውን ወንድነትን የሚቀማ ክፉ መንፈስ።

👉 በስንፈተ ወሲብ በርካታ ትዳር ፈርሷል። ልጆች ተበትነዋል።
         #ስንፈተ ወሲብ ዓይነቱ ብዙ ነው።
የሴቷ ጭን ላይ እንደ ደረሰ የተዘጋጀውን ዘር ያስፈስሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ያልፈሰፍሳል
አእምሮን አነሳስቶ ብልትን ይገላል
የትዳር አካል አንድ ስሜት እንደጎደለው ይሰማዋል
በውሀ ቀጠነ ጠብ ይጀመራል።
ያለፈው ታሪክ ይረሳል
ፍቺ ይመጣል
አዳማዊ ሄዋናዊ ቃልኪዳን ይፈርሳል

ሚስት ከሌላ ወንድ ታመነዝራለች
ማመንዘር እጅግ የከፋ ሀጢያት ነው በመጨረሻም የጥልቁ መንፈስ እቅድ ይሳካል።

በበረሀ ከሚኖሩት ከበቁት አባቶች በስተቀር ሁሉንም የአዳም ዘር ርኩሳን መናፍስት ይጫወቱበታል።

በእያንዳንዱ የሰውነት ብልቶች ላይ የአጋንንት መንፈስ አሉ።
ፀጉር ላይ
ግንባር ላይ
የዓይን ቅንድብ ላይ
አፍንጫ ላይ
ከንፈር ላይ
ጥርስ ላይ
ሆድ ላይ
ልብ ላይ... ጋኔን መጠለያ አድርጎ ተቀምጧል።
👉 እንደሚከተለው በዝርዝር እንመልከታቸው

#ግንባር ላይ ያለው ጋኔን
#እድልን ይዘጋል
#በሰው ዘንድ እንድትጠላ ያደርጋል
#ትዳር ይከለክላል
#የተጋባውን ያፋታል
#ገዳም የገባውን ያወጣል
#የቆረበውን ያስፈርሳል
#አስገኝቶ ያሳጣል
#ሐፍታም አድርጎ ያስደኸኛል

ጸጉር ላይ የሰፈረው ጋኔን
#የዝሙት መስተፋቅር ሆኖ እያዞመተ ይኖራል። ዘፋኞች " ጎፈሬው... ጸጉራሟ ... " እያሉ የሚዘፍኑት
በዝሙት መንፈስ ተጽዕኖ ነው።

ከንፈር ላይ ጋኔን - ከበድ ይላል። #ሰውን በቃላት ያቆሽሻል
#ለሰው ተንኮል ያስመክራል
#ጥላቻን ያዋራል
#ሰውን ይተቻል
#ሰውን አውሬ ያደርጋል
#ከሰው ዘሎ ፈጣሪውን ያማል።

ጥርስ ላይ ያለው ጋኔን
#ያለምክንያት ያስገለፍጣል
#ያስቃል፣ ያሳስቃል
#የሚሰለች ሳቅ ያስቃል።

ሆድ ላይ ያለው ጋኔን
#በጾም ጊዜ ያስርባል
#ጾምን ያሽራል
#ገንዘብህን ፣ እንጀራህን ፣ ልብስህን፣ እንዳትመጸውት ስስት ያሳድርብሀል። ስስት ይሰድብሀል።

ልብ ላይ ያለው ጋኔን
#ክፉ ያሳስባል
#መልካሙን ሃሳብ ገደል አሳክሎ ያሳያል
#ሃሳብህን ያጨልማል
#ሀሳብህ የተሳሳተ አድርጎ ያሳምንሃል።

👉 አንድ ሰው እስከ በርካታ ሚሊዮን ድረስ ርኩሳን መናፍስትን ተሸክሞ ይኖራል። የእነዚህ ርኩሳን ድምር ውጤት #ዓይነ ጥላ ሆኖ
#የዝሙት መንፈስ ሆኖ
#የስድብ መንፈስ ሆኖ
#የትዕቢት መንፈስ ሆኖ..... ታላቁን የሰው ልጅ በስጋና በመንፈስ እያቀጨጩ ይኖራሉ።
ስጋዊና መንፈሳዊ ዕውቀት የተራበ ትውልድ እየተፈጠረ ይኖራል።

   #መፍትሔ
፩. #የምሳና ተቀፅላ
፪. #የጫት ተቀፅላ
፫. #የቡና ተቀፅላ

              #አዘገጃጀት
👉 የሦሥቱንም ተቀፅላዎች ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቢቻል በቀንድ ቢለዋ ካልተቻለ በተገኘው ስለት ቆርጦ  ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ (ደቁሶ) አድርቆ ማታ ማታ በንፅህና እየታጠኑ መተኛት ፯ ( 7 ) ቀን በጣም ለጠነከረው 14 ቀን መታጠን ነው ተቀፅላዎች በማንኛውም ጊዜ መሬት አይነኩም ተቀፅላው መሬት ከነካ አይሰራም።

👉የሚከለከሉ ነገሮች
፩. አልኮል
፪. ፆታዊ ግንኙነት

በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ማድረግዎን እንዳይረሱ

➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ  ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል  09 30 71 39 01 ይደውሉ

መር ጌታ ሊባኖስ የባህል መህዳኒት ቀማሚ

07 Sep, 14:12