Little 7933

@littleappethiopia


ለአሽከካሪዎቻችን ደህነነት እና ምቾት ቅድሚያ እንሰጣለን።

የሊትል አሽከርካሪ ሲሆኑ በኮርፖሬት ጥሪ ደህንነትዎ ተጠብቆ መስራት ይችላሉ።

5 % ኮሚሽናችን በጣም አነስተኛ በመሆኑ እየሰሩ ያተርፋሉ።

በተጨማሪም የሊትል ሊግን በመቀላቀል ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ሽልማቶችን ያሸንፉ።

ለበለጠ መረጃ ወደ 7933 /0948053535 ይደውሉ።

ከሊትል ጋር ወደ ህልምዎ ይጓዙ።

Little 7933

22 Oct, 13:36


🌟 ውድ አጋራችን 🌟

የሊትል ሊግ በጣም ምርጥ ምርጥ ጀግና ጀግና አጋሮቻችንን እያሳየን ነው!

💛 ዛሬ ሁለተኛ ቀናችንን ይዘናል እርስዎስ እየተሳተፉ ነው? 💛

እርስዎ ጉዞዎችዎን ይሰራሉ ፡ ሲስተማችን ይደምራል! አሸናፊውን ማወቅ በጣም ያጓጓል!

⭐️ ከ 52 የሳምንቱ ተሸላሚዎች መሃል ለመገኘት ጠንክረው ይስሩ! ⭐️

💰 ሊትል 💰

Little 7933

21 Oct, 16:30


ውድ የሊትል አጋር

💰በሊትል ስትሪትፒካፕ ጉዞዎችን እንዲሰሩ ምርጡን ዋጋ አቅርበንልዎታል! 💰

🌟 የሊትል ሊግ አሸናፊነት እድልዎን ያስፉ ፡ ብዙ ጉዞ ይስሩ። 🌟

በተጨማሪም የምሽት ታሪፋችንን ለስራ ምቹ ማድርጋችንን እናሳውቃለን ፡ የሊትል የምሽት ዋጋ ከ ምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋት 12 ሰዓት ይተገበራል።

⭐️⭐️⭐️ ሊትል ⭐️⭐️⭐️

Little 7933

21 Oct, 10:37


እስኪ ምን ያህል ሰው ውድድሩን ተቀላቅሏል?

ዛሬ የጀመረውን ውድድር ከተቀላቀሉ ከስር OK በማለት ይግለፁ!
👇👇👇

Little 7933

21 Oct, 08:20


🔥የሊትል ሊግ በይፋ ተጀምሯል! 🔥

ከዛሬ ጀምሮ ብዙ ጉዞዎችን የሚያጠናቅቁ አሽከርካሪዎች በሊትል ሊግ ሳምንታዊና ወርሃዊ ሽልማቶችን ያሸንፋሉ!

👉 በየሳምንቱ እስከ 2000 ብር
👉 በየወሩ እስከ 15000 ብር
እንደስራዎ ያሸንፋሉ!

መልካም ስራ ፡ መልካም እድል

🌟🌟🌟 ሊትል 🌟🌟🌟

Little 7933

20 Oct, 17:23


ወደ ሊትል ሊግ እንኳን በደህና መጡ።
የሊትል ሊግ ትጉህ አሽከርካሪዎቻችንን የምናበረታታበት መድረክ ነው።

በሊትል ሊግ ለመጫወት ማድረግ የሚጠበቅብዎ

የሊትል ኢትዮጲያ መተግበሪያ ያውርዱ እና ይመዝገቡ። በሊትል ሊግ ለመሳተፍ የተመዘገበ የሊትል ሹፌር መሆን አለብዎት።

የተለያዩ ሽልማቶችን ለማሸነፍ ሳምንታዊ፣ ወርሃዊ እና ዕለታዊ ቻሌንጆችን ያጠናቅቁ።

ቻሌንጆች 🥇

ዋና ቻሌንጅ፡ ከፍተኛ የጉዞ ብዛት

በየሳምንቱ እና በየወሩ በተቻለ መጠን ብዙ ጉዞዎችን ያጠናቅቁ።

በየሳምንቱ ከፍተኛ ቁጥር ጉዞዎችን ያጠናቀቁ 52 አሽከርካሪዎች እንደየደረጃጀው እስከ 2,000 ብር ያሸንፋሉ።

በየወሩ ከፍተኛ ቁጥር ጉዞዎችን ያጠናቀቁ 5 አሽከርካሪዎች እንደየደረጃቸው እስከ 15,000 ብር ያሸንፋሉ።፡

ዕለታዊ ቻሌንጆች 🎁

ሳይታሰብ ብቅ የሚሉ አስደሳች እና ዕለታዊ ቻሌንጆችን ይከታተሉ።
የተለያዩ ሽልማቶችን ለማሸነፍ እድል ለማግኘት እነዚህን ቻሌንጆች ያጠናቅቁ።

ደንቦች 📖
አሽከርካሮዎች የሳምንታዊ ሽልማቱን በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ማሸነፍ አይችሉም።

አሽከርካሪዎች ወርሃዊ ሽልማቱን ሁለት ጊዜ ማሸነፍ አይችሉም።

ለስኬት ጠቃሚ ምክሮች💡

ያለማቋረጥ ብዙ ጉዞዎችን ባጠናቀቁ ቁጥር ወርሃዊ ቻሌንጁን የማሸነፍ ዕድልዎ ከፍ ያለ ይሆናል።

የተለያዩ የቻሌንጅ ማስታወቂያዎች እና የአሸናፊ ዝርዝችዎችን ለማግኘት የሊትልን ማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከታተሉ።

ጓደኞችዎን ሊትል ሊግ እንዲቀላቀሉ እና አብረው እንዲወዳደሩ ይጋብዙ።

⭐️ ሊትል ሊግ ነገ ሰኞ ጥቅምት 11 ጠዋት ይጀምራል! ⭐️

በሊትል ሊግ ይወዳደሩ ፣ በጉዞዎችዎ ይሸለሙ!

Little 7933

20 Oct, 06:36


🔥 ነገ ይጀምራል 🔥

ውድ አጋራችን

የሊትል ሊግ ነገ ሰኞ ጥቅምት 11 ይጀምራል።

ክሬዲትዎ አለመጉደሉን ያረጋግጡ
የሊትል ኮርፖሬት ጥሪዎችን ይቀበሉ
እንዲሁም በምርጡ ታሪፋችን ስትሪትፒካፕ ይስሩ።

💰💰ተሸላሚ ለመሆን መስፈርቱ በሊትል ብዙ ጉዞ መስራት ብቻ።💰💰

💚 መልካም ስራ ፡ መልካም እድል 💚

⭐️⭐️⭐️ ሊትል ⭐️⭐️⭐️

Little 7933

18 Oct, 12:07


ውድ የሊትል አጋር

💰በሊትል ስትሪትፒካፕ ጉዞዎችን እንዲሰሩ ምርጡን ዋጋ አቅርበንልዎታል! 💰

🌟 መጪውን የሊትል ሊግ አሸናፊነት እድልዎን ያስፉ ፡ ብዙ ጉዞ ይስሩ። 🌟

በተጨማሪም የምሽት ታሪፋችንን ለስራ ምቹ ማድርጋችንን እናሳውቃለን ፡ የሊትል የምሽት ዋጋ ከ ምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ እስከ ንጋት 12 ሰዓት ይተገበራል።

⭐️⭐️⭐️ ሊትል ⭐️⭐️⭐️

Little 7933

17 Oct, 16:35


ሊትል ሊግ

⚡️ሰኞ ጥቅምት 11 ይጀምራል!

🔊 ዝግጁ ነዎት

እናንተን አጋሮቻችንን ለትጋታችሁ መሸለም እንፈልጋለን።

💰 በመሆኑም በየሳምንቱ እና በየወሩ ብዙ ጉዞዎችን ሲያጠናቅቁ እንደየደረጃዎ በየሳምንቱ እስከ 2,000 ብር፣ በየወሩ እስከ 15,000 ይሸለማሉ። 💰

በተጨማሪም ሳይታሰብ ብቅ የሚሉ አስደሳች እና ዕለታዊ ቻሌንጆች ይኖሩናል!!

እርስዎ ክሬዲትዎ አለመጉደሉን አረጋግጠው በጠንካራ ስራ ያሟሙቁ!!

🌟🌟 ሊትል! 🌟🌟

Little 7933

17 Oct, 08:37


ወደ ሊትል ሊግ እንኳን በደህና መጡ።
የሊትል ሊግ ትጉህ አሽከርካሪዎቻችንን የምናበረታታበት መድረክ ነው።

በሊትል ሊግ ለመጫወት ማድረግ የሚጠበቅብዎ

የሊትል ኢትዮጲያ መተግበሪያ ያውርዱ እና ይመዝገቡ። በሊትል ሊግ ለመሳተፍ የተመዘገበ የሊትል ሹፌር መሆን አለብዎት።

የተለያዩ ሽልማቶችን ለማሸነፍ ሳምንታዊ፣ ወርሃዊ እና ዕለታዊ ቻሌንጆችን ያጠናቅቁ።

ቻሌንጆች 🥇

ዋና ቻሌንጅ፡ ከፍተኛ የጉዞ ብዛት

በየሳምንቱ እና በየወሩ በተቻለ መጠን ብዙ ጉዞዎችን ያጠናቅቁ።

በየሳምንቱ ከፍተኛ ቁጥር ጉዞዎችን ያጠናቀቁ 52 አሽከርካሪዎች እንደየደረጃጀው እስከ 2,000 ብር ያሸንፋሉ።

በየወሩ ከፍተኛ ቁጥር ጉዞዎችን ያጠናቀቁ 5 አሽከርካሪዎች እንደየደረጃቸው እስከ 15,000 ብር ያሸንፋሉ።፡

ዕለታዊ ቻሌንጆች 🎁

ሳይታሰብ ብቅ የሚሉ አስደሳች እና ዕለታዊ ቻሌንጆችን ይከታተሉ።
የተለያዩ ሽልማቶችን ለማሸነፍ እድል ለማግኘት እነዚህን ቻሌንጆች ያጠናቅቁ።

ደንቦች 📖
አሽከርካሮዎች የሳምንታዊ ሽልማቱን በአንድ ወር ውስጥ ሁለት ጊዜ ማሸነፍ አይችሉም።

አሽከርካሪዎች ወርሃዊ ሽልማቱን ሁለት ጊዜ ማሸነፍ አይችሉም።

ለስኬት ጠቃሚ ምክሮች💡

ያለማቋረጥ ብዙ ጉዞዎችን ባጠናቀቁ ቁጥር ወርሃዊ ቻሌንጁን የማሸነፍ ዕድልዎ ከፍ ያለ ይሆናል።

የተለያዩ የቻሌንጅ ማስታወቂያዎች እና የአሸናፊ ዝርዝችዎችን ለማግኘት የሊትልን ማህበራዊ ድህረ ገጾች ይከታተሉ።

ጓደኞችዎን ሊትል ሊግ እንዲቀላቀሉ እና አብረው እንዲወዳደሩ ይጋብዙ።

📅 ሊትል ሊግ የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 11 ይጀምራል!

በሊትል ሊግ ይወዳደሩ ፣ በጉዞዎችዎ ይሸለሙ!

Little 7933

16 Oct, 11:08


አዲሷን የስትሪትፒካፕ ረዳት ያውቋታል?

ውድ የሊትል ቤተሰብ

በቅርብ ስለጨመርነው አዲሱ የስትሪትፒካፕ ይዘት እናስተዋውቅዎ።

በመጀመሪያ ግን የተሳፋሪ ቁጥር ካስገቡ በኋላ Drop Off Location "የተሳፋሪ መድረሻ" ማስገባትዎን አይርሱ።

በዚህ መልኩ የሊትል ስትሪትፒካፕ ጉዞ ሲጀምሩ በብዙ አሽከርካሪ የተወደደውን እና ስራዎን በጣም የሚያቀለውን በድምፅ የታገዘ የጉዞ አቅጣጫ መሪ አገልግሎት መጠቀም ይችላሉ።
ምን ምን ጥቅሞች አሉት?

ከመነሻዎ ጀምሮ የሚሄዱበትን ቦታ በቴክኖሎጂ ታግዞ በመረዳት ያለምንም ችግር እያንዳንዱን መታጠፊያ ይመራዎታል

በብዙ አሽከርካሪ የተወደደ የ "Live Traffic" በሰዓቱ የተዘጋጉ መንገዶችን ይጠቁምዎታል አማራጭም ያቀርባል

ከዘመናችን ምርጡ የአቅጣጫ ጠቋሚ ከ Google Map ጋር የተጣመረ በመሆኑ ጉዞዎ የሸፈነውን ርቀት ያለመዛነፍ በትክክል ይቆጥራል

ከዚህ ሁሉ ጋር ምርጥ የጉዞ ታሪፍ ከአነስተኛ ኮሚሽን ጋር ለእርስዎአቅርበናል።

መንገዱ ይጠፋኝ ይሆን?
በየት በኩል ልሂድ?
እነዚህ ጥያቄዎች አሁን በሊትል ስትሪትፒካፕ መልስ አላቸው።

ሊትል!

Little 7933

15 Oct, 11:18


ውድ የሊትል ቤተሰብ

💚ሊትል ስትሪት ፒካፕ💚

መነሻ 130 ብር
በኪሜ 20 ብር (ለማታ 24 ብር)
በደቂቃ 3 ብር (ለማታ 4 ብር)

💰ከሁሉም ባነሰ 5% ኮሚሽን ብቻ!

ክሬዲት ለመሙላት 👇
bit.ly/4cxFsYy

የስትሪትፒካፕ አሰራር ለመረዳት 👇 bit.ly/3WUnauf

🌟🌟🌟 ሊትል! 🌟🌟🌟

Little 7933

15 Oct, 08:11


ውድ የሊትል ቤተሰብ

💚ሊትል ስትሪት ፒካፕ💚

መነሻ 130 ብር
በኪሜ 20 ብር (ለማታ 24 ብር)
በደቂቃ 3 ብር (ለማታ 4 ብር)

💰ከሁሉም ባነሰ 5% ኮሚሽን ብቻ!

ክሬዲት ለመሙላት 👇
bit.ly/4cxFsYy

የስትሪትፒካፕ አሰራር ለመረዳት 👇 bit.ly/3WUnauf

🌟🌟🌟 ሊትል! 🌟🌟🌟

Little 7933

14 Oct, 14:18


🌟 ይነበብ 🌟

ለውድ አጋራችን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን በቅርብ የነዳጅ ዋጋ ላይ ከታየው ጭማሪ እና ከአጠቃላይ የኑሮ ሁኔታ አንፃር እንዲሁም በእናንተ ጥያቄ መሠረት ከጥልቅ ምልከታ በኋላ አገልግሎታችን ላይ ስንተገብር የነበረውን የጉዞ ታሪፍ ለማሻሻል ወስነናል!!

ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው

ለሊትል ካሽ ጉዞዎች

➡️ መነሻ፡ 130 ብር

➡️ በኪሜ፡ 20 ብር ለቀን ( 24 ብር ለማታ)

➡️ በደቂቃ፡ 3 ብር ለቀን ( 4 ብር ለማታ)


💚 የስትሪትፒካፕ ኮሚሽን ፡ 5% ብቻ 💚

የሳፋሪኮም ኢንተርኔት እየጠበቃችሁ ላላችሁ ቤተሰቦች ለአብዛኛው አካውንት መልቀቃቸውን ሳፋሪኮሞች አሳውቀውናል ፡ ለሁሉም ወር ላለፋቸው አካውንቶች በሂደት የሚለቀቅ ይሆናል።

ሊትል ሁሌም የጋራ ተጠቃሚነት ላይ አትኩሮ ይሰራል ፡ መልካም የስራ ወቅት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን።

ሊትል!

Little 7933

14 Oct, 05:23


🌟 ይነበብ 🌟

ለውድ አጋራችን በቅድሚያ የከበረ ሰላምታችንን እያቀረብን በቅርብ የነዳጅ ዋጋ ላይ ከታየው ጭማሪ እና ከአጠቃላይ የኑሮ ሁኔታ አንፃር እንዲሁም በእናንተ ጥያቄ መሠረት ከጥልቅ ምልከታ በኋላ አገልግሎታችን ላይ ስንተገብር የነበረውን የጉዞ ታሪፍ ለማሻሻል ወስነናል!!

ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው

ለሊትል ካሽ ጉዞዎች

➡️ መነሻ፡ 130 ብር

➡️ በኪሜ፡ 20 ብር ለቀን ( 24 ብር ለማታ)

➡️ በደቂቃ፡ 3 ብር ለቀን ( 4 ብር ለማታ)


💚 የስትሪትፒካፕ ኮሚሽን ፡ 5% ብቻ 💚

የሳፋሪኮም ኢንተርኔት እየጠበቃችሁ ላላችሁ ቤተሰቦች ለአብዛኛው አካውንት መልቀቃቸውን ሳፋሪኮሞች አሳውቀውናል ፡ ለሁሉም ወር ላለፋቸው አካውንቶች በሂደት የሚለቀቅ ይሆናል።

ሊትል ሁሌም የጋራ ተጠቃሚነት ላይ አትኩሮ ይሰራል ፡ መልካም የስራ ወቅት ይሆንላችሁ ዘንድ እንመኛለን።

ሊትል!

Little 7933

11 Oct, 09:08


Channel photo updated

Little 7933

10 Oct, 16:56


Little 7933 pinned «♻️ ለሳፋሪኮም ካምፔይን ተሳታፊዎች ውድ የሊትል ቤተሰብ በስምምነቱ መሠረት ዳታው በጊዜ ስላልታደሰ መጉላላታችሁ ይገባናል እንረዳለን። ስለመጉላላታችሁም ልባዊ ይቅርታችንን መግለፅ እንወዳለን። እንደምትገነዘቡት ይህ ካምፔይን ዳታውን በጊዜ ለማቅረብ ስምምነት ከገባው ከሳፋሪኮም ጋር የተደረገ ነው። በሊትል በኩል ዳታ የመላክ ሂደቱ ላይ ያለው ተሳትፎ መረጃ አጠናቅሮ ማስተላለፍ እና መፈፀሙን መከታተል ነው።…»

Little 7933

10 Oct, 16:00


♻️ ለሳፋሪኮም ካምፔይን ተሳታፊዎች

ውድ የሊትል ቤተሰብ በስምምነቱ መሠረት ዳታው በጊዜ ስላልታደሰ መጉላላታችሁ ይገባናል እንረዳለን። ስለመጉላላታችሁም ልባዊ ይቅርታችንን መግለፅ እንወዳለን።

እንደምትገነዘቡት ይህ ካምፔይን ዳታውን በጊዜ ለማቅረብ ስምምነት ከገባው ከሳፋሪኮም ጋር የተደረገ ነው። በሊትል በኩል ዳታ የመላክ ሂደቱ ላይ ያለው ተሳትፎ መረጃ አጠናቅሮ ማስተላለፍ እና መፈፀሙን መከታተል ነው።

በሳፋሪኮም በኩል የሲስተም ችግር በመኖሩ በታሰበው ፍጥነት ለማስተናገድ እንቅፋት ሆኗል። እኛ ሊትሎች የናንተ የአጋሮቻችን ጉዳይ ጉዳያችን በመሆኑ የተፈጠረው ክፍተት በተቻለ ፍጥነት የሚስተካከልበትን መንገዶች ለመፈለግ ከሚመለከታቸው የሳፋሪኮም ክፍሎች ጋር በቅርበት እየሰራን እንገኛለን።

አንድ እንትረዱልን የምንፈልገው ነገር ችግሩ ተፈቶ ሁላችሁም የሚገባችሁን የኢንተርኔት ዳታ እስከምታገኙ ጥረታችንን እንቀጥላለን።

የተፈጠረውን ችግር በመረዳት ለምታሳዩት ትዕግስትም የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

30 / 01 /2017 ዓ.ም
ሊትል ማኔጅመንት

Little 7933

10 Oct, 12:25


🌟 ውድ የሊትል ቤተሰብ 🌟

በሳፋሪኮም በኩል የተላከልንን ዳታ መልሰው እንዲፈትሹና አስተካክለው እንዲያስገቡ አስተላልፈናል ጉዳዩንም በአሁኑ ሰዓት በአካል ሳፋሪኮም ቢሮ ተገኝተን በጥብቅ እየተከታተልን ነው። በተቻለ ፍጥነት መፍትሄ እንሠጣለን። እንደተጉላላችሁ ይገባናል ለዚህም ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን።
ሊትል!

Little 7933

09 Oct, 06:35


ውድ አጋራችን

🌟 በሚዛናዊነት በሰሩት ልክ  ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያደርገውን ሊትል ስትሪትፒካፕ ይቀላቀሉ። 🌟

💰💰 ከሊትል ጋር ጥቂት አውጥተው ብዙ ያተርፋሉ።

ሊትል!

Little 7933

08 Oct, 13:01


🌟 ውድ የሊትል ቤተሰብ 🌟

በሳፋሪኮም በኩል የተላከልንን ዳታ መልሰው እንዲፈትሹና አስተካክለው እንዲያስገቡ አስተላልፈናል ጉዳዩንም በጥብቅ እየተከታተልን ነው። በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ የሚኖር ይሆናል።
ሊትል!