የፍቅር ሳይኮሎጂ

@fkrpsychology


#ስለ_ፍቅር
#የምክር_አገልግሎት
#ሳይኮሎጂ
#ማነቃቅያ_ፅሁፍ
#ተስፋ_የማይቆርጥ
#ባለራዕይ
ከሰው ጋር ሁሉ በሰላም የሚኖር ሰው ማየት
አላማችን ሲሆን በአጠቃላይ ሰዎች
የሚስተካከል ነገር ካለ
=> @YefkrpsychologyBot

የፍቅር ሳይኮሎጂ

11 Oct, 14:38


የኛ ሳይኮሎጂ:
ካለህበት ማንነት የተለየ ማንነት እንዲኖርህ ከፈለክ ስላለህበት ማንነት የሆነ ያህል ዕውቀት ሊኖርህ ግድ ይላል!
  
                     -- Erick Hoffer --

የሰው ልጅ ጠንካራ ሊባል የሚችለው ባለመውደቁ ሳይሆን ውድቀቱ ካላስቆመው ነው!
    

                       -- Confucius --

ጥበበኛ ሰው አፉ ባዶ ከመሆኑ በፊት ጭንቅላቱን ይሞላል!

                  -- African Proverb --

#share & join
@fkrpsychology
Admin
@Afninael

የፍቅር ሳይኮሎጂ

04 Oct, 07:05


የፍቅር ሳይኮሎጂ pinned Deleted message

የፍቅር ሳይኮሎጂ

03 Oct, 02:28


share & Join
@fkrpsychology
Admin
@Afninael

የፍቅር ሳይኮሎጂ

01 Oct, 14:53


እድሜ መሄዱ ካልቀረ!
___
አንድ የ30 አመት ጎልማሳ ብዙ ከወላወለ በኋላ እድሜ ልኩን ሲመኘው የነበረን የምህንድስና ትምህርት ለመማር ለምዝገባ ወደ አንድ ኮሌጅ ሄደ፡፡ ቢሮ እንደገባ የተማሪዎች አማካሪ አገኘውና ሲያማክረው፣  “በመማርና ባለመማር መካከል ብዙ ወላውያለው” አለው፡፡

አማካሪው ምክንያቱን ሲጠይቀው፣ “አሁን 30 አመቴ ነው፡፡ ስመረቅ እኮ 35 ሊሆነኝ ነው” በማለት የመወላወሉን መነሻ ምክንያት ነገረው፡፡

አማካሪው የመለሰለት መልስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ወደ ትምህርት ገፋው፡፡ “የዛሬ አምስት አመት እኮ ብትማርም ሆነ ባትማር 35 አመት መሙላትህ አይቀርም፡፡ ሳትማር 35 አመት ከሚሞላህ፣ ተምረህ ቢሞላህ አይሻልም?”

እስቲ አንድ ጊዜ ጸጥ በሉና ስንት እድሜ ላይ እናዳላችሁ አስቡት፡፡ ከዚያም በአሁኑ እድሜያች ላይ አምስት አመት ደምሩበት፡፡ ድምሩ ስንት መጣ?

በሉ እንግዲህ . . .

•  ብትማሩም ሆነ ባትማሩም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትማሩ ከሚጨምር፣ እየተማራችሁ ቢጨምር አይሻልም?

•  ብትነግዱም ሆነ ባትነግዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳትነግዱ ከሚጨምር፣ እየነገዳችሁ ቢጨምር አይሻልም?

•  ብታቅዱም ሆነ ባታቅዱም የዛሬ አምስት አመት እድሜያችሁ በአምስት አመት መጨመሩ አይቀርም! ሳተቅዱ ከሚጨምር፣ አቅዳችሁና ተንቀሳቅሳችሁ ቢጨምር አይሻልም?

በእድሜ ምክንያት ከመንቀሳቀስ ራስን ማገድ ማለት፣ ነገ መሞቴ ካልቀረ ዛሬውኑ መኖርን ላቁምና እንደሞተ ሰው ልኑር እንደማለት ነው፡፡

በሉ ተንቀሳቀሱ !!!
___
✍️ Dr Eyob Mamo 🥰
share & Join
@fkrpsychology
Admin
@Afninael

የፍቅር ሳይኮሎጂ

29 Sep, 15:10


ምርጡ በቀል እንደጠላትህ አለመሆን ነው

                    Marcus Aurelius

በህሪህን የሚወስነው  በጥሩ እና መጥፎ ዙሪያ ያለህ አመለካከት ሳይሆን ከጥሩ እና መጥፎው የቱን ትመርጣለህ የሚለው ነው!

                         -- Aristotle --

ሰዓቱን ቆመህ አትይ ሰዓቱ የሚያደርገውን አድርግ መጓዝህን ቀጥል!

                 -- Sam Levenson --

ከውጫዊ ሁነቶች ይልቅ አስተሳሰብህ ላይ ስልጣን አለህ ይህን ስትገነዘብ አቅም ታገኛለህ!

                   -- Marcus Aurelius --

የፍቅር ሳይኮሎጂ

15 Sep, 06:35


Play store በማውረድ code ሲጠይቃችሁ LFY92S በማስገባት 1000 points ይሰጣችኋል በቀን እስከ 1000 እና ከዛ በላይ ይስሩ

የፍቅር ሳይኮሎጂ

15 Sep, 06:34


የፍቅር ሳይኮሎጂ pinned «I'm earning real cash from Lovely Plants, the HIGH PAYING Reward App! You can also earn money by entering my invitation code LFY92S to get free 1,000 points. Download Lovely Plants now to earn big rewards! https://play.google.com/store/apps/details?id=co…»

የፍቅር ሳይኮሎጂ

15 Sep, 06:34


I'm earning real cash from Lovely Plants, the HIGH PAYING Reward App! You can also earn money by entering my invitation code LFY92S to get free 1,000 points.

Download Lovely Plants now to earn big rewards! https://play.google.com/store/apps/details?id=com.digiwards.lovelyplants

የፍቅር ሳይኮሎጂ

10 Sep, 15:57


የአመት ሰው ይበል ሀገራችንንም ሰላም ፍቅር ያርግልን ወንድም እህቶቼ

የፍቅር ሳይኮሎጂ

10 Sep, 15:49


እንኳን አደረሳችሁ 🌸

የፍቅር ሳይኮሎጂ

06 Sep, 16:30


“What one man calls God. another calls the laws of physics. If you want to find the secrets of the universe. think in terms of energy, frequency and vibration..”     🪫% 🔋

                      -Nikola Tesla


share & Join🔗
@Yefkrpsychology

For further comment🎁
@Afninael✅️

የፍቅር ሳይኮሎጂ

09 Aug, 09:55


https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=6yjaLbYDRZSaQQzA__8uDQ
Who let the DOGS out?

የፍቅር ሳይኮሎጂ

16 Jul, 13:08


https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=6yjaLbYDRZSaQQzA__8uDQ
Who let the DOGS out?

የፍቅር ሳይኮሎጂ

07 Jul, 23:24


Hi 🎶 Sunwaver! Join my team on Sunwaves and receive 10 SW coins when you sign-up using my referral code: https://sunwavestoken.com/@afnin

የፍቅር ሳይኮሎጂ

05 Jul, 13:04


ከባድ ቢሆንም ጥርት ያለ verified airdrop ይዤላቹ መጥቻለሁ

የtelegram star አዲሱ coin ሲሆን ያለንን star ቴሌጎራም ላይ ለማስታወቂያ ክፍያ ለ ፕሪሚየም ክፍያ እንዲሁም ወደ ton መቀያየር ይቻላል

አሰራሩ ሰዎችን invite በማድረግ በውስጡ ያሉትን task join follow እንዲሁም star መግዛት እና ለሰዎች gift በመስጠት ነው

ለመጀመር በዚ ይግቡ : fake or scamm አይደለም

https://t.me/major/start?startapp=455127626


https://t.me/major/start?startapp=455127626

በ2 ቀን ብቻ 2M community ማፍራት ችለዋል እና የተረጋገጠ የቴሌግራም project ነው

አቅም ካላቹ ጀምሩት

የፍቅር ሳይኮሎጂ

05 Jul, 12:06


https://t.me/pixelversexyzbot?start=455127626
Let's fight for rewards together!

Take your welcome bonus:
💸 2,000 Coins 2X multiplier for the first 24 hours
🔥 10,000 Coins 3X multiplier if you have Telegram Premium

የፍቅር ሳይኮሎጂ

27 Jun, 14:35


1 million combo

🐹Hamster combat today morse code = MINER

M DASH DASH
I DOT DOT
N DASH DOT
E DOT
R DOT DASH DOT

የፍቅር ሳይኮሎጂ

27 Jun, 14:12


Today 5 million combo
https://t.me/haMster_kombat_bot/start?startapp=kentId455127626

2,156

subscribers

36

photos

1

videos