ET MUSLIM INSIDER

@etmusliminsider


we dream for tomorrow is to overcome z ummah's hatred with good morals & get out of conspiracy politics

Facebook ☞ facebook.com/etmuslimdefense
Youtube ☞ youtube.com/@ETMusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 12:48


ሰበር ||  የየመን ጦር ሃይሎች ቃል አቀባይ ያህያ ሳሬ፡-

የየመን ጦር ሃይሎች የሚሳኤል ሃይል " ፍልስጤም 2 " ሃይፐርሶኒክ ባሊስቲክ ሚሳኤል የእስራኤል ይዞታ በሆነው የጃፋ ክልል በስተምስራቅ የሚገኘውን የጦር ሰፈር ኢላማ በማድረግ ጥራት ያለው ወታደራዊ ዘመቻ ፈፅሟል

ሚሳኤሉ የአሜሪካን እና የእስራኤልን የመከላከያ ስርዓቶችን በማለፍ ዒላማው ላይ በተሳካ ሁኔታ ደርሷል።

የየመን ጦር ሃይሎች ፍልስጤም እና ሊባኖስ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው ጥቃት  እስኪቆም እና በጋዛ ሰርጥ ላይ ያለው ከበባ እስኪወገድ በእስራኤል ጠላት ላይ ወታደራዊ ዘመቻውን እንደሚቀጥሉ አረጋግጧል።

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 12:20


የእስራኤል ሚዲያ፡- ከናሃሪያ ደቡብ ምሥራቅ በሚገኘው ቤት ሃሜክ አካባቢ በርካታ ሚሳኤል ወድቋል!

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 11:40


የእስራኤል ጦር፡ በጋዛ ሰርጥ አካባቢ በምናደርገው እንቅስቃሴ አንድ ወታደር ተገድሏል!!

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 11:13


ከሲንዋር ጋር የነበረው የመጨረሻ ጦርነት በእስራኤል ወታደር ካሜራ ተቀርፆ በእስራኤል ቻናል 12 የቀረበ

እውነትን መደበቅ ከባድ ነው።

ብዙ ጊዜ ስለፍልስጤማውያን ከሌላው ፈራጅ ሀይል በተሻለ እስራኤላዊያን እውነቱን የመናገር ልምድ አላቸው።

የመጀመሪያውን የድሮን ቪዲዮ ለቀን በራሳችን ጀግንነቱን ለአለም አሳየን በሚል ፀፀት ቢጤ ውስጥ ገብቷል።

ጀግንነቱን በደንብ የመመልከት እድል አግኝቷል።

ማዘን በቁማቸው ለሞቱ አረቦች!!

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 09:04


724 ሰፋሪዎች በዕብራይስጥ "የዳስ በዓል" ዝግጅት በማለዳ የአል-አቅሳ መስጊድ ቅጥር ግቢ ውስጥ ገብተዋል.

© ሀምስ እና ሌሎች ሀይሎች ለምን ትንቅንቅ ውስጥ እንደገቡ ከእንደዚህ አይነት ሁኔታዎች በላይ በቂ መረጃ አይኖርም።

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 08:28


ሒዝቦላህ፡- ዛሬ ጠዋት ተዋጊዎቻችን መርካቫ ታንክ ላይ በራብ ታላቲን እና ተይቤህ መካከል እየገሰገሰ ባለበት ወቅት ጥቃት የፈፀሙ ሲሆን ፣ በጥቃቱ ታንኩ የተቃጠለ ሲሆን አባላቱ ሙት እና ቁስለኛ ሆኗል።

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 07:51


የእስራኤል ብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት የቀድሞው ሊቀመንበር ጊዮራ ኢላንድ፡-

- ጦርነት በህብረተሰቡ እና በወታደሮች ላይ ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል

- እስረኞች በተቻለ ፍጥነት ከጋዛ መመለስን የሚያካትት ስምምነት ላይ መድረስ አለበት።

- የሀገሪቱ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች አስቸጋሪ ሆኗል ጦርነቱን ከዚህ በላይ መቀጠል ምንም ፋይዳ የለውም።

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 07:38


የእስራኤል ወታደራዊ ተንታኝ ዮአቭ ሊሞር፡- በሁለት ወራት ውስጥ ሺን ቤት 10 እስራኤላውያን በኢራን ለስለላ ስራዎች መመልመላቸውን ገልጿል።

በቅርቡ የተገለጹት ወኪሎች ለሁለት አመታት ሳይታወቁ ለኢራን ሲሰሩ መቆየታቸው ታውቋል።

ይህ በጣም አስገራሚ እና አሳሳቢ የሆነ ስታቲስቲክስ ነው እና ሌሎች ሰላዮች ገና አልተገኙም ማለት የመጨረሻ እንዳልሆነ መገመት እንችላለን።

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 06:58


የእስራኤል ሚዲያ፡ በደቡብ ሊባኖስ ውጊያ ላይ የተጎዱ 16 የእስራኤል ወታደሮች ወደ ሴፍድ ወደሚገኘው ዚፍ ሆስፒታል ተወስደዋል።

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 06:52


የእስራኤል ጦር የቀድሞ አዛዥ አይዘንኮት፡

“ናስራላህን እና ሲንዋርን ስለገደልናቸው ምንም አይነት ክርክር የለም...ግን አንድ እስረኛ እንኳን ተመልሶ መጣ?"

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 05:50


የእስራኤል ሚዲያ፡- ከቂሳርያ በስተሰሜን በሚገኝ አካባቢ ከባድ ሚሳኤል አረፈ።

በተያያዘ መረጀ በወደቀው ሚሳኤል ምክንያት ጉዳት መድረሱ የእስራኤል ሚዲያዎች ዘግበዋል።

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 05:47


ሒዝቦላህ፡- ዛሬ ጧት 07፡50 ላይ ከቴላቪቭ ወጣ ብሎ የሚገኘውን 8200 ወታደራዊ የስለላ ክፍል የሚገኘውን ግሎሎት ቤዝ ጥራት ባለው ሚሳኤል ደብድበናል።

በተጨማሪም ዛሬ ጠዋት በቴል አቪቭ እና ሃይፋ የሚገኙ የተለያዩ የወራሪው ሀይል ወታደራዊ እና የስለላ ጣቢያዎችን ኢላማ ያደረገ ጥቃት ፈፅመናል

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 05:02


በተመሳሳይ በማዕከላዊ እስራኤል ሳይረን እየጮኸ ሲሆን የእስራኤል ጦር በቴል አቪቭ ሰማይ ላይ የሂዝቦላህ ሚሳኤሎችን ለማክሸፍ እየሞከረ ነው።

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 04:58


ሂዝቦላህ፡ ከሃይፋ በስተሰሜን ምዕራብ የሚገኘውን የስቴላ ማሪስ የባህር ሃይል ጦር ሰፈርን ከፍተኛ አቅም ባለው ሚሳኤል ደበደብን።

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

22 Oct, 01:24


🇺🇲🇮🇱 አሜሪካ አዲስ የ5.2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለእስራኤል ልታደርግ ነው።

የእስራኤል የመከላከያ ሚኒስቴር ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ኢያል ዛሚር  5.2 ቢሊዮን ዶላር የሚደርስ ልዩ የአደጋ ጊዜ ዕርዳታ ፓኬጅ ተግባራዊ ለማድረግ የደብዳቤ ልውውጥ አድርገናል ብሏል።

ይህም ስልታዊ ድጋፍ የእስራኤልን የአየር መከላከያ ስርዓት የአይረንዶም ፣ የዳዊት ወንጭፍ ለማጠናከር እና በመበልፀግ ላይ ያለውን 'Iron Beam' የሌዘር መከላከያ ስርዓትን ለማሻሻል እና ለማስፋፋት ጥቅም ላይ እንደሚወል የእስራኤል ጦር ገልጿል!!

© እርዳታው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የእስራኤል የአየር መከላከያ ስርአት ከሂዝቦላህ የሚሰነዘር ጥቃቶችን መከላከል አለመቻሉን ተከትሎ የመጣ መሆኑን መረጃዎች ያሳያሉ

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

21 Oct, 21:51


ያለ ተጠያቂነት እና ከቁጥጥር ውጪ... በአሸባሪዎቹ የአሜሪካ፣ የእንግሊዝ እና የጀርመን መንግስታት የሚደገፈው አሸባሪው የጽዮናውያን ወራሪ ሀይል አሁን የሊባኖስ ዋና ከተማ ቤሩትን እያጠቃ እና እልቂት እየፈፀመ ይገኛል።

ቤሩት እና አካባቢዋ የምትኖሩ ሀበሾች ከፈጣሪ በታች ጥንቃቄ አይለያችሁ!!

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

21 Oct, 21:02


ሂዝቦላህ የመሳሪያ ካርድ || ናስር 2 ሚሳኤል

ቪዲዮ | በተያዘችው ሃይፋ ከተማን በናስር 2 ሚሳኤሎች ኢላማ ያደረገው ኦፕሬሽን ላይ የታዩ ትዕይንቶች

https://t.me/etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

21 Oct, 19:49


የጋዛ ጦርነት ከተጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተገደሉ ታዋቂ የእስራኤል ጦር መሪዎች ቁጥር 11 ደርሷል!!

@etmusliminsider

ET MUSLIM INSIDER

21 Oct, 18:55


ሂዝቦላህ ቪዲዮ | በደቡባዊ ሊባኖስ ድንበር ላይ በሚገኘው ራሚያ ቦታ አቅራቢያ በሚገኘው የእስራኤል ጦር ወታደሮች ስብስብ ላይ ያነጣጠረ ዘመቻ ላይ የታዩ ትዕይንቶች

https://t.me/etmusliminsider