Etcare Official®️

@etcareofficial


This is the offical telegram channel for etcare. Etcare is a company that sales beauty and personal care products . Etcare I care You care We care www.etcareproducts.com
+251904467777

Etcare Official®️

23 Oct, 06:13


🌿 OG የፀጉር  - 100% ኦርጋኒክ የካስተር ዘይት ከባህር ዛፍ ዘይት ጋር የተቀላቀለ! 🌱

ለጠንካራ እና ጤናማ ፀጉር ተፈጥሯዊ መፍትሄ ይፈልጋሉ?
የኛ ኦጂ የፀጉር ዘይት የንፁህ የካስተር ዘይትን የመመገብ ሃይል ከባህር ዛፍ ዘይት አነቃቂ ጥቅሞች ጋር አዋህዶ የያዘ ነው።

የፀጉር እድገትን ያበረታታል።
ያጠናክራል እና ድርቀትን ይከላከላል
ፎረፎርን ይዋጋል 
100% ኦርጋኒክ ፣ ከኬሚካል የጸዳ!

የፀጉርዎን ጤና በተፈጥሯዊ መንገድ ይለውጡ. ለፀጉርዎ የሚገባውን የ OG እንክብካቤ ይስጡት! 💚


#OGHairOil #OrganicHairCare #CastorOil #EucalyptusOil #Thane"
#OGHairOil #OrganicHairCare #CastorOil #EucalyptusOil #Icare #Youcare # Wecare

Etcare Official®️

22 Oct, 14:31


#producttraining
የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና ተካሔደ ::
ሳምንታዊው የኢቲኬር ምርቶች ገለፃ በዛሬው እለት በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ ተካሂዷል::
ስልጠናውን የኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝና ማናጀር ንግስቲ ፍቅሬ የሰጠች ሲሆን በርከት ያሉ ተሳታፊዎች የተገኙበት ስልጠና ሆኖ አልፏል::
ኢቲኬር የሚያመርታቸውን ምርቶች ምንነት ጠቀሜታ አሰራር እና አጠቃቀም ማብራሪያ የሚሰጥበት ይህ የኢቲኬር ምርቶች ስልጠና በየሳምንቱ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ የኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤትን ጨምሮ ባሉን ቅርንጫፎች የሚሰጥ ይሆናል::
እርስዎም ስለምርቶቻችን ምንነት ስለአዘገጃጀት እና አመራረት ጠቀሜታቸው እንዲሁም የአጠቃቀም መመሪያዎችን በአካል በመገኘት ማወቅ ከፈለጉ ማክሰኞ 8፡00 ላይ በኢቲኬር አዳራሾች ላይ በመገኘት ስልጠናዎቹን በነፃ መካፈል ይችላሉ::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial

Etcare Official®️

22 Oct, 12:08


https://www.youtube.com/watch?v=ed8oqTbhLxI

Etcare Official®️

22 Oct, 08:39


ተፈጥሯዊ ፍካት በ etcare!

ለሰውነትዎ ተስማሚ የሆነ የቆዳ እንክብካቤ እና የፀጉር አጠባበቅ ልማድ ይፈልጋሉ? 🌿

የኢቲኬር 100% የተፈጥሮ ምርቶቻችን ቆዳዎን ለመመገብ እና ለማደስ በተፈጥሮ ምርጥ ንጥረ ነገሮች ብቻ ተዘጋጅተው ቀርበዋል። 🧖‍♀️💆‍♂️

💚 ለምን ይመርጡናል?

✔️ ተፈጥሯዊ ፣ ከኬሚካል የጸዳ እና ለሰውነትዎ ተስማሚ በመሆናቸው🌎

✔️ ምንም አይነት ኬሚካሎች የሌሉት በመሆኑ 🚫

ተፈጥሯዊ ውብ እና ለስላሳ፣ የሚያምር ጸጉር ሲያስቡ የኦርጋኒክ ምርቶቻችንን ይጠቀሙ ! 🌸💫

የተፈጥሮን ውበት በተፈጥሯዊ ምርቶች!

👉 ለበለጠ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ።
@etcareofficial

#etcareBeauty #OrganicSkincare #NaturalGlow #HealthyHairJourney #EcoFriendlyBeauty #ICare #YouCare #WeCare
@etcareofficial

Etcare Official®️

22 Oct, 06:46


#Lifeskill
Life Skill Training
ከኢ/ር ታጠቅ ጌታቸው ጋር
የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ
 
🗓 Date: ረቡዕ ጥቅምት 13
Time: ከቀኑ 9:00 ጀምሮ:
📍 Location: በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት አዳራሽ
💰 Entrance: የመግቢያ ዋጋ 50 ETB
#Etcare #icare #Youcare #wecare
————————————————————
ትክክለኛዎቹን የኢቲኬር የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች ይከተሉ
(https://linktr.ee/etcareofficial)

Etcare Official®️

21 Oct, 13:11


#etcareproductstraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የምርቶች ገለፃ
ነገ ማክሰኞ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት ሞመንተም አዳራሽ በ ኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኝ እና ማናጀር ንግስቲ ፍቅሬ


The weekly etcare product training is back
Tomorrow at etcare head office momentum hall starting from 8:00 LT
With etcare professional trainer and manager Nigisti Fikre
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook   Tiktok  Youtube  Instagram

Etcare Official®️

21 Oct, 11:27


#etcarebahirdar
ኢቲኬር ባህርዳር የሊደርሺፕ ስልጠና የሐቢት ሰልጣኞች የምርቃት ስነስርዓት ተከናወነ::
በኢቲኬር ባህርዳር ቅርንጫፍ በትናንትናው እለት በ ፀደይ ባንክ አዳራሽ በተከናወነው በዚህ ዝግጅት ላይ የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ እንዲሁም የቺፍ ሰርክል አባልና የኢቲኬር ማስተር አሰልጣኝ ተመስገን ሐይሉ የኢቲኬር የሊድ ቲም አባልና ኤክስፐርት አሰልጣኞቹ አዲስ አለም መኩሪያ እና ማቲያስ ግርማ ተገኝተዋል::
በዚህ መርሐ ግብር ላይ የድርጅቱ መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ በመድረኩ ለሐቢት ተመራቂዎች የምስክር ወረቀት ያበረከቱ ሲሆን በመድረኩም ንግግር አድርገዋል::
በንግግራቸው ድርጅታችን ኢቲኬር እስከዛሬ ያሳካቸውን ስኬቶች እንዲሁም ወደፊት ያሰባቸውን እቅዶች ለታዳሚው ያስተላለፉ ሲሆን ኢቲኬር ባህርዳር በሽያጭና በኔትወርክ እድገት ላይ እያደረገ የሚገኘውን ከፍተኛ የሆነ ስራ አጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ ብለዋል::
በመቀጠልም በታኣላላቅ ሊደሮች ስልጠናዎች የተሰጡ ሲሆን መርሐ ግብሩ በሐቢት ሰልጣኞች ምርቃት የኬክ ቆረሳና የፎቶ መርሐግብር ማብቂያውን አድርጓል፨
በዝግጅቱ ለመሳተፍ ከአዲስ አበባ ባህርዳር የተገኙት የድርጅታችን መስራችና ባለቤት አቶ ማቴዎስ መባ ትናንት ከነበረው ዝግጅት ጎን ለጎን ከባህርዳር አሶሼት ሊድ ቲም አባላት ጋር ውይይቶችን በማድረግ ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል::
#etcare #icare #youcare #wecare
@etcareofficial