Debremarkos university

@dmuuniversty


Info about debremarkos university
For junior and senior students

Debremarkos university

02 Jul, 17:33


ውድ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ !!
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

#በሀገር አቀፍ ደረጃ በትምህርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት በየአመቱ የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ከአጠቃላይ መደበኛ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን ውስጥ 96% በማለፋችሁ በመላው የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ ስም የተሰማንን ልባዊ ደስታ እንገልፃለን። ይህ ስኬት የእናንተን ትጋት እና ትኩረት ብቻ ሳይሆን የመላው የዩኒቨርሲቲያችንን ማህበረሰብ በተለይም ደግሞ የመምህራንን የጋራ ጥረትና ትጋት ጭምር ያሳያል። በዚህም መላውን የዩኒቨርሲቲያችንን ማህበረሰብ እናመሰግናለን!!

ውድ ተማሪዎቻችን ፣ በሁላችሁም በእያንዳንዳችሁ ከፍተኛ ኩራት የተሰማን መሆናችንን በድጋሜ እየገለፅን ቀጣይ ህይወታችሁ በስኬት እና በመልካም እድሎች የተሞላ ይሆን ዘንድ ምኞታችን ነው ።

በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ !!

ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ

ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት

====================


Dear Graduates of Debre Markos University,

Congratulations on your outstanding achievement in the exit exams! It is with great joy and pride that we celebrate your remarkable success, with an impressive 96% of you passing the exam. This accomplishment is a testament to your hard work, dedication, and perseverance.

Your success not only reflects your individual efforts but also the collective spirit and commitment of the entire university community. As you move forward to new and exciting chapters in your lives, may you carry the knowledge, skills, and values you have gained with you.

We are incredibly proud of each one of you. May your future be filled with continued success and endless opportunities.

Warmest congratulations once again!

Debremarkos university

08 Feb, 05:19


#አስቸኳይ_ማስታወቂያ!!

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ #ቡሬ_ካምፓስ የመውጫ ፈተና የማይሰጥ መሆኑን ከታች የተያያዘውን ማስታወቂያ ልከውልናል።

Debremarkos university

05 Feb, 05:08


ማስታወቂያ‼️

ለ2016 ዓ/ም አጋማሽ ዓመት #መውጫ_ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ፡-

Debremarkos university

22 Jan, 11:27


#ማስታወቂያ‼️

ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!

Debremarkos university

22 Jan, 11:26


#አስቸኳይ‼️

#የተማሪዎች_መግቢያ_ቀን_ጥሪ_ማስተካኪያ_ስለማድረግ

Debremarkos university

16 Jul, 12:15


በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ለመውጫ ፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች ውስጥ በስምንት የትምህርት ፕሮግራሞች 100% ማለፋቸው ተገለፀ::

ደማዩ፥ | ሐምሌ 9/2015 ዓ.ም | ህዝብ ግንኙነትና ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት |

በዩኒቨርሲቲያችን ከተፈተኑ 2ሺህ 656 ተማሪዎች ውስጥ 70.62% ያህሉ 50% እና ከዚያ በላይ በማስመዝገብ አልፈዋል።

እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉🎉🎉