DBU Info

@debreberhan_university


DBU Info

19 Oct, 13:18


Not #Official

የተማሪ ጥሪ ቀናት
👉ጥር ለሚጨርሱ የ21013 ባች ጥቅምት 14ና 15፣ ትምህርት መጀመሪያ ጥቅምት 18
👉ለሌሎች ነባር ተማሪዎች ጥቅምት 21 እና 22፣ ትምህርት መጀመሪያ ጥቅምት 25.

DBU Info

05 Oct, 06:09


የአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የመደበኛ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜን አራዘሙ

👉 #ደብረብርሃን_ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ገልጿል፡፡ #DebreBerhanUniversity

👉 #እንጅባራ_ዩኒቨርሲቲ ለ4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል። የ4ኛ ዓመት መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ወደ ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #InjibaraUniversity

👉 #ደብረማርቆስ_ዩኒቨርሲቲ ለነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች አድርጎት የነበረውን ጥሪ አራዝሟል። የነባር የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እ ና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ተብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። #DebreMarkosUniversity

👉 #ደብረታቦር_ዩኒቨርስቲ የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የምዝገባ ጊዜን አራዝሟል። ዩኒቨርሲቲው የነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ ከመስከረም 28 እስከ 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት የምዝገባ ጊዜው ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን አሳውቋል። #DebreTaborUniversity

@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

DBU Info

04 Oct, 09:09


#DebreBerhanUniversity

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2017 ትምህርት ዘመን የምዝገባ ጊዜ መራዘሙን አሳውቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው የ2017 ትምህርት ዘመን ምዝገባ መስከረም 29 እና 30/2017 ዓ.ም ይከናወናል ብሎ የነበረ ቢሆንም፤ 'የዝግጅት ስራዎች ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት' የነባር ተማሪዎች መግቢያ ላልተወሰነ ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ገልጿል፡፡

DBU Info

25 Sep, 20:56


በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ማስተባበሪያ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለነባር የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከመስከረም 27 እስከ 29/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የነባር የሁለተኛ ዲግሪ የርቀት እና ተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከጥቅምት 4 እስከ 6/2017 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። #DebreBerhanUniversity

DBU Info

24 Sep, 09:32


https://www.youtube.com/watch?v=IlgmPrz8mh4

DBU Info

23 Sep, 14:31


https://t.me/debreberhan_university

DBU Info

23 Sep, 06:34


ውጤት ይፋ ሆኗል

የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።

በ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች ለሚማሩ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና ነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም መሰጠቱ ይታወሳል።

የተፈታኞች ውጤት ዛሬ ይፉ ሆኗል። ተፈታኞች የምዝገባ ቁጥር / Username በማስገባት ውጤታችሁን በተከታዩ ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ::

https://result.ethernet.edu.et/ngat_result

#Update #NGAT
@Ethiopian_Digital_Library
@Ethiopian_Digital_Library

DBU Info

21 Sep, 15:04


https://t.me/debreberhan_university

DBU Info

21 Sep, 15:02


https://t.me/debreberhan_university

DBU Info

21 Sep, 15:02


https://t.me/debreberhan_university