CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

@cmnethiopia1


#ህልውናችን_በክንዳችን‼️

👉 CMN Ethiopia

ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችንን ይመልከቱ!👇

https://t.me/CmnEthiopia1

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

21 Oct, 20:34


ቀጥታ ከቦታው መርካቶ በጣም ያሳዝናል አሁን ምሽት 5 ሰአት ለተጨማሪ መረጃ ቴሌግራም ተመልከቱት ተቀላቀሉን ቤተሰብ https://t.me/EthiopiaArtist1

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

19 Oct, 18:57


https://youtu.be/JhbwuPa8fYA?si=BH7iKF9DCSwmlgVb

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

16 Oct, 18:41


https://youtu.be/tehVOIy7-fc?si=eXWT06rGO8eh7t5N

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

15 Oct, 20:19


አዲስ ነገር ለመረጃ ፈላጊዎች መሳይ መኮንን እና ደረጀ ሀብተወልድ መሰይ እና ደረጀ በሚል ሚዲያ መጡ ሁላቹህም ሰብስክራይብ አድርጉ ምርጥ ሚዲያ ነው ከጅምሩ https://youtube.com/@mesaymekonnenmediaandderejehab?si=lnwwK4csC46tUplI

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

14 Oct, 05:17


https://youtu.be/lTTAfJTP-zI?si=qtnrL0ErYya7Y0-B

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

12 Oct, 21:11


ሰበር መረጃ ወጣ ደረጀ ሀብተወልድ ተመልከቱ ገባ ገባ በሉ ፋኖ ተቆጣጠረው
https://youtu.be/RZZ9OKFOXtc?si=YoN1y_U50zeknaNZ

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

12 Oct, 18:42


https://youtu.be/baffHfrTlB8?si=jSe7F34z-g2Oxqsl

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

09 Oct, 18:12


ፈረሴ ቀይ ባህርን ሳይጠጣ ልጅ እያሱ ሚካኤል አባ ጤና
https://youtu.be/FpcKmOJgu98?si=hdeqOxW11WxTW_t-

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

08 Oct, 13:39


የሀማሱ መሪ ሀሰን ነስረላ ማነው እስራኤል እና የሀሰን ነስረላ ጦር አዲስ አለማቀፍ መረጃ እንዲደርሳቹህ አዲሱን ENN ሚዲያ ኢትዮጵያ ሰብስክራይብ አድርጉ ሼር አድርጉ
https://youtu.be/8Ai0q8hQrI0?si=Kg85N6eAFN8Swtld

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

06 Oct, 19:57


ሰበር መረጃ ከአዲስ አበባ ነዋሪወች አንደበት የመሬት መንቀጥቀጡ ሰዎች ፈርተዋል ተመልከቱ ሼር አድርጉ ሀገራችን ሰላም ትሁን ተንቀጠቀጠ መሬት አዲስ አበባ https://youtu.be/JiEcbcJffo4?si=CXU_qJ_61ssPsnes

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

06 Oct, 18:51


አክሊሉን ደርግ ለምን ገደለው https://youtu.be/0p5Htlc_Llg?si=UUdl74Af9FE32mrD

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

06 Oct, 18:09


"...ሰበር መረጃ ባሕርዳር 🔴

« ዘመቻ 100 ተራሮች»

"....ዛሬ ከመሸ መነሻውን መኮድ ያደረገ ወደ ዘጌ ሎጀስቲክ ጭኖ የሄደው የብልጽግና ሰራዊት በአማራ ፋኖ በጎጃም 1ኛ ክፍለ ጦር ባሕርዳር ብርጌድ >አራራት ሻለቃ እና፥ ግዮን ሻለቃ እንደሁም " የጣና መብረቅ ብርጌድ " አንድ ሻለቃ ሆነው ሲሄድ ዝም ብለው በማሳለፍ ሲመለስ ደፈጣ በመጣል 5 መኪና ሰራዊትን እንደ ንፍሮ ቀቅለውታል።

"...መኪኖቹ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ገሚሰ የወደቀ ገሚሱ እርምጃ የተወሰደበት ሲሆን ከፍተኛ ሰራዊት ተደምስሷል የተገኘው የመሳሪያ ብዛትም ስፍር ቁጥር የለውም።
ለተጨማሪ መረጃ የአማራ ድጋፍ ድምጽ የሆነውን ቴሌግራም ይቀላቀሉ https://t.me/AmharaSupportMedia

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

07 Sep, 09:27


MALEDA new ethiopian  2024/ ማለዳ አዲስ አማርኛ ፊልም / new amharic movie 2024/የታሪኩ ብርሀኑ የባባ የመጨረሻ ፊልም
https://youtu.be/3Ohk4Cz7QQg?si=qXW-eGCM2esfSlrU

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

03 Sep, 06:46


ተጣሉ ይዝናኑ የዛሬው ዱላቀረሽ ክርክር ምንሽሩ ሲደክም በላይ በቀለወያ ሞጣ ፍጥጥ ያለነገር የዛሬው ይለያል በላይ ወደ ብልጽግና ጉዞ
https://youtu.be/tL7Bk_DZBdI?si=tg13s-BCiv7U5aZh

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

02 Sep, 12:56


ሰበር‼️
በአርበኞች ክፍለጦር በአርበኛ #ብርሃኑ_ነጋ የሚመሩት #አጣናው_ዋሴና #ቆስቁስ ብርጌዶች በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ከጠላት በማፅዳት ትናንት #ኮኪት መሪ ማዘጋጃ ቤት ከተማን ዛሬ ደሞ የደረቅ ወደቧን #መተማ ከተማ አስተዳደርን ተቆጣጥሯል።

ድል ለህዝባችን!!

የአማራ ፋኖ ጎንደር ዕዝ
ነሀሴ 27/2016 ዓ.ም
ለተጨማሪ መረጃ የአማራ ድጋፍ ድምጽ የሆነውን ቴሌግራም  ይቀላቀሉ https://t.me/AmharaSupportMedia

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

30 Aug, 22:28


https://youtu.be/StRqzt6WnAU?si=0ZZHb2xBrQDJIsZU

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

16 Jul, 07:05


ሺ ዓመት እንደ በግ ከመኖር እንደ አንበሳ አንድ ቀን በነፃነት መኖር ይሻላል!  #ፋኖ እንደ አንበሳ እየኖረ ነው።  ከእንዝርት የቀለለው የወሎ ፋኖ፣ ከነብር የሚፈጥነው የጎንደር ፋኖ፣ ከንስር የረበበው የሸዋ ፋኖ፣ ከንብ የባሰው የጎጃም ፋኖ፣ ጠላትን በሸዋ ገደላገደል፣ በላስታ ተራራ፣ በጎጃም ኮረብታ፣ በጎንደር ሸለቆ እየቀበረው ይገኛል። የማታ ማታ ድሉ የኛ ነው።  ይህን የሚጠራጠር ካለ በአሳምነዉ ፅጌ ቃል እምላለሁ! ‹‹ቅዱስ ሚካኤል ምስክሬ ነው››!

By Fkiru Muluye

ለተጨማሪ መረጃ የአማራ ድጋፍ ድምጽ የሆነውን ቴሌግራም  ይቀላቀሉ https://t.me/AmharaSupportMedia
ዩትዩብ
https://youtu.be/ZibVIF2MQ0s?si=BtePPA0fj6hXNmHy

CMN Ethiopia ካፒታል ሚዲያ ኔትዎርክ

13 Jul, 13:43


የዮኒቨርስቲ መምህር የነበረና የሶስተኛ ዲግሪውን (የ PhD ትምህርቱን) በማጠናቀቅ ላይ የነበረ፣ እርጋታና አስተውሎት የታደለ፣ በሳልና አሰላሳይ ምሁር ነው - ዛሬ ግን ነፍጥ ያነሳ፣ ለህዝብ ህልውና መጠበቅ ጫካ የገባ ጀግና ፋኖ ነው።

ንግግሮቹ የተመጠኑ፣ ግራ ቀኝ አንድምታን የመዘኑ አንደበተ-ርቱዕና አፈ-ማር ከመሆኑም በላይ ሃገራዊና ከባቢያዊ ፖለቲካዊውን በውል የተረዳ አመለ-ሸጋ ወጣት ነው።

ከአብን መስራቾች ከጥቂቶቹ ውስጥም የነበረ ቢሆንም የአማራ ህዝብ የህልውና አደጋ በዘላቂነት ሊፈታ የሚችለው በነፍጥ መሆኑን አምኖ… ነፍጡንም ብዕሩንም ይዞ የትግል ሜዳ ላይ ያለ ጀግናና አዋቂ ታጋይ ነው።

እያወራን ያለነው ስለ እጩ ዶክተር ተሰማ ካሳሁን ነው። በርታልን ወንድማለም!
ለተጨማሪ መረጃ የአማራ ድጋፍ ድምጽ የሆነውን ቴሌግራም  ይቀላቀሉ https://t.me/AmharaSupportMedia
ለተጨማሪ መረጃ ዩትዩብ 👇

https://youtu.be/mjdP2Cr28_U?si=DK761YrNQmKafBZY