Bahir dar University Main Registrar

@bdumrop

This is the Bahirdar University Main Registrar Official channel

Bahir dar University Main Registrar

22 Oct, 07:39

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ48ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

11 Oct, 12:21

የ2017ዓ.ም ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የማመልከቻ ቀን የይራዘምልን ጥያቄ በተደጋጋሚ እየቀረበ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት ቀኑ እስከ ጥቅምት 8 ቀን የተራዘመ መሆኑንእናሳውቃለን።።

ማሳሰቢያ
Online ማመልከቻ ሲስተሙ እየሰራ ስለሆነ በonline ማመልከት ይቻላል። ወይም በአካል በመገኘት ማመልከት የሚቻል ሲሆን ይህም ባይሆን ደግሞ በEmail: [email protected]
ማመልከት እንደምትችሉ እንገልፃለን
አሁኑኑ ይመዝገቡ!!!

ድኅረምረቃ ት/ቤት

Bahir dar University Main Registrar

11 Oct, 12:20

ለመጀመሪያ ዲግሪ እና ለ PGDt ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:-

Bahir dar University Main Registrar

05 Oct, 11:43

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ48ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
ስም ዝርዝር
https://www.facebook.com/100063820156480/posts/1028435092627153/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Bahir dar University Main Registrar

05 Oct, 11:39

ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

Bahir dar University Main Registrar

01 Oct, 08:54

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ47ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

27 Aug, 07:51

ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ45ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር