ባህረ ጥበባት

@bahretibebat


"ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ት. ሆሴዕ 4:6

አለማወቅ እያጠፋን ነውና እንወቅ።

ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ @Filoppader

ባህረ ጥበባት

23 Oct, 00:01


ተራው ምእመን የመፈወስ ስልጣን ከየት አገኘ 3 የማያዳምጠው ተከራካሪ
https://youtu.be/MIWDSMDHIx4

ባህረ ጥበባት

22 Oct, 01:15


የመምሕር ተስፋዬ እና የዶክተር ፍ/ስላሴ ፍጥጫ
https://youtu.be/UWqFizb-WxU

ባህረ ጥበባት

21 Oct, 02:55


https://youtu.be/TTweH4__d38?si=pXPfCnRH0k7XF7o2

ባህረ ጥበባት

19 Oct, 14:42


https://youtu.be/hGq6Q-hHIPA

ባህረ ጥበባት

18 Oct, 12:30


https://youtu.be/_mcDsLnbBNA?si=_tv24HphCc4DErM-

ባህረ ጥበባት

17 Oct, 05:31


🛑ገጠመኝ እየሰማው እንቅልፍ ይጥልብኛል
https://youtu.be/gKpN5vHC264

ባህረ ጥበባት

16 Oct, 03:06


መንፈስ ላይ ሙጥኝ አትበሉ‼️ብዙ አመት ሰገድኩ ፀለይኩ ተጠመኩኝ መንፈሱ ግን አልታሰር አለኝ ምን ላድርግ
https://youtu.be/xL5PZe14-CA

ባህረ ጥበባት

15 Oct, 00:11


https://youtu.be/U6-w3EoPwGg?si=qwQscaMrk2Cg_Lne

ባህረ ጥበባት

13 Oct, 02:20


ግለወሲብ የሚያስፈፅም መንፈስ እንዴት ይያዛል //ከቲክቶክ ላይቭ የተወሰደ
https://youtu.be/sIkoZFSd1DA

ባህረ ጥበባት

09 Oct, 15:56


ከሰይጣን በላይ ስልካችን አፍዝዞናል
https://youtu.be/gIv0QNd8_08

ባህረ ጥበባት

07 Oct, 04:12


https://youtu.be/sVQpya6jLws?si=iLlpOT3LwXdKvlAl

ባህረ ጥበባት

05 Oct, 08:49


https://youtu.be/U9NuTVctBGw?si=hnBSYKN_2s9M-kg3

ባህረ ጥበባት

04 Oct, 03:18


https://youtu.be/hTLWHCy8OC0?si=5jyriOt9VzKC1qzK

ባህረ ጥበባት

03 Oct, 10:04


https://youtu.be/fX4zE90Nmn0?si=lUhMbaDn118H8y-P

ባህረ ጥበባት

01 Oct, 13:56


https://youtu.be/GOwS1iREaBs?si=O2AmRj0Ns17h0pdC

ባህረ ጥበባት

01 Oct, 02:08


https://youtu.be/vjcx9Bu7qUc?si=EuEUcsG9diT-JOMO

ባህረ ጥበባት

28 Sep, 23:52


https://youtu.be/DquU6mdUS44?si=kraL2ZoheG3ey3J2

ባህረ ጥበባት

26 Sep, 15:14


ደመራም ሆነ መስቀል ለምን ይከበራል? ሁላችንም ማወቅ ያለብን፦

እንደ ስሟ ኦርቶዶክስ የሆነችው ታላቋ ቤተ ክርስትያናችን የምታከብራቸው በአላት ክርስቶስን መሰረት ያደረጉ ናቸው።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን ለማዳን የተሰቀለበት ቅዱስ መስቀል ሕሙማንን በመፈወሱ ምክንያት በርካታ አሕዛብ ክርስቲያን እንዲሆኑ አስችሏል፡፡ በተአምራዊነቱና በክርስቲያኖች ዘንድ ከፍተኛ ክብር የተሰጠው በመሆኑና ይህን የተመለከቱ አይሁድ ቅዱስ መስቀሉን በአንድ የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታ እንዲቀበር አደረጉ፡፡ የአካባቢው ነዋሪዎች በየቀኑ ቆሻሻ ስለሚጥሉበት ቦታው ወደ ተራራነት ተቀየረ፡፡ ምንም እንኳን መስቀሉን ለማውጣት ባይችሉም በኢየሩሳሌም የነበሩ ክርስቲያኖች ቦታውን ያውቁት ነበር፡፡ በሰባ ዓመተ ምሕረት በጥጦስ ወረራ ኢየሩሳሌም ስለጠፋች በዚያ የነበሩ ክርስቲያኖች ተሰደዱ፡፡ የተቀበረበትን ቦታ የሚያውቅ ባለመገኘቱ መስቀሉ ከ300 ዓመታት በላይ ተዳፍኖ /ተቀብሮ/ ኖረ፡፡
በ326 ዓ.ም. የንጉሥ ቆስጠንጢኖስ እናት ንግሥት ዕሌኒ ቅዱስ መስቀሉን ለመፈለግ ወደ ኢየሩሳሌም ጉዞ አደረገች፡፡ እዚያም ደርሳ ጉብታ የሆነውን ሁሉ ብታስቆፍር መስቀሉ ያለበትን ቦታ ማግኘት አልቻለችም፤ ሰውም ብትጠይቅ የሚያውቅ አልተገኘም፡፡ በመጨረሻም የመስቀሉ መገኘት የእግዚአብሔር ፈቀድ ነበርና አንድ ይሁድ አረጋዊ የታሪክ አዋቂና ሽማግሌ አግኝታ ቅዱስ መስቀሉ የተቀበረበትንና የተጣለበትን አካባቢ ያውቅ ዘንድ ጠየቀችው፡፡ ሽማግሌውም “አንቺም በከንቱ አትድከሚ ሰውንም አታድክሚ እንጨት አሰብስበሽ እጣን አፍሽበት በእሳትም አያይዢው የእጣኑ ጢስ ወደላይ ወጥቶ ወደታች ሲመለስ አቅጣጫውን አይተሽ አስቆፍሪው በዚህ ምልክት ታገኚዋለሽ” አላት እርሷም ያላትን ሁሉ አደረገች። እንጨት ደምራ በዚያ ላይም ዕጣን ጨምራ በእሳት ለኮሰችው፤ የዕጣኑ ጢስ ወደ ላይ ወጥቶ ወደ ታች ሲመለስ መስቀሉ ያለበትን ቦታ በጣት ጠቅሶ እንደማሳየት ያህል አመለከተ፡፡ ንግሥት ዕሌኒም ጢሱ ያረፈበት ቦታ ቅዱስ መስቀሉ የተቀበረበት እንደሆነ አመነች፡፡
በዚህም መሠረት ከመስከረም 17 ቀን አስጀምራ እስከ መጋቢት 10 ቀን ሌሊትና ቀን ለሰባት ወራት ያህል የጉድፍን ኮረብታ ቆፍረው ቆሻሻውንም ካስወገዱ በኋላ ሦስት መስቀሎች ተገኙ፡፡ የጌታም መስቀል ሙት በማስነሣቱ ተለይቶ ታውቋል፡፡
ይህን መነሻ በማድረግ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደመራ በመደመር የመስቀል በዓል በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዐት ይከበራል፡፡
እንኳን አደረሳችሁ።
@bahreTibebat
@Filoppader

ባህረ ጥበባት

25 Sep, 03:36


https://youtu.be/gguP8LJVseQ?si=_pKtY8qZbw30LShp

1,148

subscribers

253

photos

10

videos