Latest Posts from 😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂 (@zeget77) on Telegram

😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂 Telegram Posts

😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, 0902410718


° ° [ ዝገት ከ ከሌላጋ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Abusmovies
3,654 Subscribers
58 Photos
3 Videos
Last Updated 01.03.2025 13:38

Similar Channels

ኢትዮ GUNNERS
3,851 Subscribers

The latest content shared by 😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂 on Telegram


የሀረር ሴት ጠብሼ Room ይዤ ልጠብቅሽ ስትላት ተወው ለምን ወጪ አታውጣ ዝም ብለህ ቤት ና ስትለኝ
እኔ፡ 🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️



@Zeget77

Pov፡ ንስሀ ልትገባ ለንስሀ አባትህ ያረከውን ገና ግማሹን እንደተናዘዝክ እረ ፖሊስ ጥሩ ብለው መጮህ ሲጀምሩ

አንተ፡😳🏃‍➡️🏃‍➡️

@zeget77

እንደ አግዚያብሔር ፍቃድ ቅዳሜ Over እወጣለሁ ትለኛለች #ገዳም የምትሄጂ መሰለሽ እንዴ 😂

@Zeget77

አሁን ወደ ቤት ስገባ ሰፈር ውስጥ ሀንግ ይዘው ፈትሸውኝ ምንም ነገር ሲያጡ...

"ና በቃ አብረኸን ትሰራለህ" #ኢትዮጵያዊነት መልካምነት 😁

ከአባትህ ጋር እየሄድክ አንዱ ስምህን ጠርቶ ጫት ይቀመጥልህ ሲልህ
አንተ፡ 😳🙆

@zeget77

የሲስተር ልጅ በ13 አመቱ ፍቅረኛ ይዞ አሸሸ ገዳሜ ይላል እኔ በሱ እድሜ የፖፖያ ፍሬ በልቼ ሆዴ ውስጥ ይበቅላል ብዬ አለቅስ ነበር😂

@Zeget77

በልመና ቱጃር የሆነው ባለ ሀብት ክለብ ላይ እበትናለው ብሎ አናታችን በሳንቲም ናዳ ሁላችንም ሲፈነክተን
ብር ለመልቀም ያሰብኩት እኔ 🤕

@Zeget77

30 ዓመት ከሞላት ቸከስ ጋር date ወተህ ድንገት ፈስህ ሲያመልጥ

እሷ፡ ተፈጥሮ ነው ችግር የለውም ስትልህ 😳😂


@zeget77

ጓደኛዬ ቤት እራት ብላ ሲሉኝ ቸኩላለው ብዬ ስወጣ ክትፎ እየሰሩ ሳይ
እኔ፡🙆😭

@zeget77

ኮሪያ ከዘመተው አያቴ ጋር የቻይና ፊልም እያየው ይሄን ሰውዬ ገድዬው አልነበር እንዴ? ሲለኝ
እኔ፡🙄😂

@Zeget77