Latest Posts from 😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂 (@zeget77) on Telegram

😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂 Telegram Posts

😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, 0902410718


° ° [ ዝገት ከ ከሌላጋ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Abusmovies
3,654 Subscribers
58 Photos
3 Videos
Last Updated 01.03.2025 13:38

Similar Channels

Sad & Love pictures
9,252 Subscribers
ARIF CRYPTO
2,931 Subscribers

The latest content shared by 😁 ዝገት ከ ከሌጋ 😂 on Telegram


ነጋዴው ጉራጌ ጀለሴ 1 ሳምንት ጂም ከሰራ በኋላ ከገቢዎች እና ከፈጣሪ በቀር ማንንም አልፈራም ሲልህ
አንተ፡🤭😂😂🤣

@zeget77

አንዱ ጀለሴ እኮ ነው ሴት ሲፈልግ ውሎ ታቦት አስገብቼ ነው የመጣሁት ሲለኝ
እኔ፡🤭😂🤣

@zeget77

ጥምቀት ላይ የምትወዳትን ልጅ አይተሀት ሎሚ ስትወረውር አንዱ የአርሰናል ደጋፍ ኮርና መስሎት ሲገጨው 😂🤣

@Zeget77

ሳያገቡ 30 አመት ያለፈቸው ቺኮች ሎሚ የያዘ ወንድ ሲያዩ

እነሱ፡ 🙄🫣😏😳

@Zeget77

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ !

መልካም በዓል

🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿
#🔠🔠🔠🔠 🔤🔤🔤 #አንድ_እረምጃ_ቀዳሚ
🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿🍿

ዲቻው ጀለሴ የድሮ Exን የጥምቀት ቀን በኮብል እንዳላት ሲነግረኝ

እኔ፡ 🤌😂አረካህኝ ተመቸሀኝ 😁

@Zeget77

ህፃን ሆነክ ለሊት ላይ ጡት ለመጥባብ ተነስተክ Father ካንተ ቀድሞ እየጠባ ስታየው

አንተ፡ ኡኡኡ እናቱን ልብዳለት😂

@zeget77

🔤PS 3 ብዛት ሁለት  🔤

ከ5+ Game በላይ ተጭኖበታል በጣም በርካሽ ዋጋ


⭐️ዋጋ 🔤 @AbusMovies // 0902410718

ጀለስ ጋር ፈተና ሁሉንም true(Dhugaa) ብለነው 0 አምጥተን ኦሮሞ እኮ አይዋሽም ብዬ ነው ሲለኝ
አኔ፡😳🤣😂


@Zeget77

ከጀለስ ጋር እየጨበስን መሪያችን ተበላሽቷል ብሎ ኳኋላ ሚናባህ ያልኮ ሲለው መች ነው ጋራዥ ምኖስዳት ብዬ ሳፋታው 👌😂

@Zeget77