Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ @yohanestech Channel on Telegram

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

@yohanestech


Welcome to YohanesTechbytes, your one-stop destination for all things tech in Ethiopia and beyond! Join our tech-savvy community for the latest tech news, programming insights, and valuable tech tips.

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ (English)

Welcome to 'Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ' Telegram channel brought to you by YohanesTech! Are you looking for the latest updates and reviews on the hottest tech gadgets and trends? Look no further! Our channel is your one-stop destination for all things tech-related. From smartphones to laptops, from cameras to smart home devices, we've got you covered. Our team of tech enthusiasts works tirelessly to bring you insightful articles, hands-on reviews, and breaking news from the world of technology. Whether you're a seasoned tech pro or just starting your tech journey, there's something for everyone on 'Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ'. Join our channel today and stay ahead of the curve with the latest tech trends and innovations! Don't miss out on the opportunity to be part of our growing tech community. Subscribe now and let's geek out together!

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

04 Jan, 13:45


አዳዲስ ፊልሞችን በነጻ ይመልከቱ

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

04 Jan, 13:45


onstream-android.apk

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

03 Jan, 11:38


በዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከሰተ
ሰሞኑን የመሬት መንቀጥቀጥ ሲስተዋልባቸው ከነበሩት አካባቢዎች አንዱ በሆነው ዱለቻ ወረዳ ዶፋን ተራራ ላይ ዛሬ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ተከስቷል፡፡
ይህን ተከትሎም በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳይደርስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በአፋር ክልል የጋቢ ረሱ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አብዱ ዓሊ ለፋና ዲጂታል አረጋግጠዋል፡፡
በዚሁ መሠረት በተቀናጀ ሁኔታ ወደ ጊዜያዊ መጠለያ የሟጓጓዝ ሥራ እየተሠራ ነው ብለዋል፡፡
የመሬት መንቀጥቀጡ አሁንም በተደጋጋሚ መቀጠሉን ጠቅሰው÷ የእሳተ ገሞራ ፍንዳታ ዛሬ ተከስቷል፤ ንዝረቱም ከሰሞኑ ከፍያለ እና ጠንካራ ነበር ብለዋል፡፡
መረጃው የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን (FMC) ነው።

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

31 Dec, 18:59


Dear customer,
You are invited to the super app by your friend YOHANNES. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/help/downloadPage.html

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

27 Dec, 16:23


https://vm.tiktok.com/ZMkkXH4AK/

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

27 Dec, 13:17


ዛሬ ማለትም ታህሳስ 17 /2017 ዓ.ም ጀምሮ ብዙ የቴሌግራም አካውንቶች ከላይ በተጠቀሰው የማስገሪያ (phishing link) እና ሌሎች ተጨማሪ ማስገሪያዎች አማካኝነት መረጃዎች እየተመዘበሩ ስለሆነ ከማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ (ከምታውቁት እና ከማታውቁት ) ግለሰብ ሊንክ ቢላክላችሁ መክፈት እንደሌለባችሁ እና ወዲያውኑ እንድታጠፉት እናሳስባለን!! - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

26 Dec, 11:02


https://vm.tiktok.com/ZMkhwHL7L/

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

24 Dec, 14:31


Ethiotelecom ecare service

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

23 Dec, 14:56


https://vm.tiktok.com/ZMkrkFEXY/

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

23 Dec, 11:44


id.gov.et/benefits

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

23 Dec, 11:38


www.youtube.com/watch?v=Gwn3yvipLJk

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

22 Dec, 12:46


https://card-order.fayda.et/track-order

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

22 Dec, 12:37


https://teleprint.fayda.et/home

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

18 Dec, 18:44


https://telegebeya.ethiotelecom.et/product/161

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

18 Dec, 18:43


https://telegebeya.ethiotelecom.et/product/159

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

18 Dec, 18:42


https://telegebeya.ethiotelecom.et/product/169

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

18 Dec, 18:41


https://telegebeya.ethiotelecom.et/product/152

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

18 Dec, 18:41


https://telegebeya.ethiotelecom.et/product/153

Ⓨⓞⓗⓐⓝⓔⓢ Ⓣⓔⓒⓗ ⓑⓨⓣⓔⓢ

18 Dec, 17:08


🪪 የዲጂታል መታወቂያ ካርድ ኅትመት በቀላሉ በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!

💁‍♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ ላይ ‘’NID (Fayda) Printing’’ በሚለው ሚኒ መተግበሪያ ተጠቅመው የፋይዳ ቁጥርዎን በማስገባትና ክፍያዎን በመፈጸም እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይደርስዎታል፡፡

ስታንዳርድ 345 ብር በ ሰባት የስራ ቀናት ዉስጥ
ፕሪሚየም 600 ብር በ ሁለት የስራ ቀናት ዉስጥ
ኤክስፕረስ 800 ብር በ ስድስት የስራ ሰአት ዉስጥ

📍 በመዲናችን የሚገኙ የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/3UT6rY3